Abez Design
1.91K subscribers
132 photos
3 videos
17 files
12 links
የከፍታዎን እርከን ያስጠብቁ የሚመጥኖትንና የሚገልፆትን ክልል ይፍጠሩ ለተሻለና ላቅ ላለ ማስታወቂያ Abeዝ Graphics Design

+251949408141
@Abez_GDS
Download Telegram
#Abeዝ #መልእክት
ጨለማን ሺ ጊዜ ከማማረር አንድ ሻማ መለኮስ የተሻለ ነው፡፡ ምሬት ጨለማ ነው፡፡ ጨለማን ደግሞ ጨለማ አያጠፋውም ጨለማን የሚያጠፋው ብርሀን ነው፡፡ አዎ እንዲህ በል በይ አልሸነፍም እጅ ባይኖረኝ በእግሬ ሞክራለሁ፡፡ ሺ ጊዜ ብወድቅ ሺ ጊዜ እነሳለሁ ሁሌም በጎደለኝ ነገር የማማርርበት ጊዜ የለኝም ስለዚህ ተመስገን / አልሀምዱሊላሂ ብያለሁ፡፡ ሁሉም ይቻላል (ዛሬ ተችሎ ያየሁት በሙሉ የሆነ ጊዜ አይቻልም የተባለ ነበር ስለዚህ እኔ የማልችልበት ምን ምክንያት አለ ምንም ስለዚህ ተነሱ ዳይ ለየፍላጎታችን እንሩት አንድ ቦታ የተኛ ውሀ ወይ ይሸታል ወይ ይደርቃል ተንቀሳቀስ ሰንደል ሲያቃጥሉት ነው የሚሸተው አንተም እኔም አንቺም በችግር ብንፈተን ሀሳባችን እውን ሲሆን መአዛችን አለምን ያውዳል)!!
Good morning people's. Are you ready for some designs?
ክርስቲያን ያስባለን ይቅርታ መባላችን ነው። የዛሬን ቀን አንድን ሰው ይቅርታ እንበል።

Join and share
@Abez_Graphics
@Abez_Graphics
Abeዝ Graphics presents.
☄Magazine
☄Banner
☄Sticker for TG
☄Bussines card
☄ Telegram cover picture.
☄ Wallpaper

😍 +251949408141 😍
ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 6 : 6
Church is my college. Heaven is my university. Jesus is my principal. The Holly Spirit is my teacher. Angels are my class mates. The Bible is my study book. Trial and Temptation are my exams. Winning souls are my assignments. Prayer is my attendance. Crown of life is my degree and praise and worship is my Enroll today there is room for all and tution is free
🔅l am christian💯
🔅I abominate homosexuality💯
😡Gayism and lesbianism is against nature and the word of God💯
💪በሀገሬ አይሰራም💪
✔️አጥብቄ እቃወማለው የምትሉ ሁሉ like & share አድርጉ💯
🔷 @Abez_Graphics
If you need any T-Shirt designs you can inbox me @Abez_GDS
Enamesgnhalen (እናመሰግንሃለን) by Ayda Abrham New Protestant Mezmur 2018
ALPHA
Ayda Abraham አይዳ አብርሀም
Enamesegnhalen (እናመሰግንሀለን)

🎙🎙Join and share. 🎙🎙
@Abez_Graphics
Real true 😂
ጃፓኖች ሌባ የሚይዝ መሳርያ ሰርተው የመሳርያውን ሙከራ ለመጀመር አሜሪካ ሄዱ። በ12 ደቂቃ ውስጥ 7 ሌባ ያዙ። ከዛ ብራዚል ሄደው ሲሞክሩ በ5 ደቂቃ 25 ሌባ ያዙ። ቀጥለው ደቡብ አፍሪካ ሄዱ። በሰላሳ ደቂቃ 50 ሌባ ያዙበት። ከዚያ አዲስ አበባ ሄዱ። በ3 ደቂቃ ውስጥ መሳርያው ተሰረቀ 😂😂

Join and share @Abez_Graphics
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Abeዝ #Logo

Made by Abez Graphics @GOSPELJESUS