Abezዝ graphics will start working very soon. Share the link with your friends. @Abez_Graphics
ወዳጄ ያለህን ሁሉ ልብ ብለህ ተመልከት!
🤔
ከጎንህ ያለች ሚስትህ - የላጤዎች ምኞት ናት
💑
ያልተደሰትክበት ልጅህ - መውለድ የማይችሉ ምኞት ነው
👨
ትንሿ ቤትህ - ቤት የሌላቸው ና በጎዳና የሚኖሩ ምኞት ናት
🏡
አድካሚ ስራህ - ስራ የሌላቸው ምኞት ነው
👷
ውድ የሆነው ጤናህ - ጤና ለአጡ ሁሉ ምኞት ነው
🏃
ደስታህ ና ሳቅህ - የአዘኑ ና የተጨነቁ ምኞት ነው
🤠
ፈጣሪ የደበቀልህ ነገር - የተዋረዱትና የተጋለጡት ምኞት ነው
🙇
በነፃነት መንቀሳቀስህ - በእስር ያሉ ሁሉ ምኞት ነው።
🕺
👉ወዳጄ ሆይ አስተውል አንተ ያለህ የሌላቸው ብዙዎች አሉና ስላለህ ነገር ሁሉ ማመስገንን አትርሳ!!!

አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው "
@Abez_Graphics
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው "
@Abez_Graphics
#Abez
⚜Meaning: White, shining.
⚜The Biblical baby name Abez is Hebrew in origin and its meaning is white or shining.
⚜Abez was a town belonging to the tribe of Issachar.
⚜Meaning: White, shining.
⚜The Biblical baby name Abez is Hebrew in origin and its meaning is white or shining.
⚜Abez was a town belonging to the tribe of Issachar.
#Abeዝ #መልእክት
ጨለማን ሺ ጊዜ ከማማረር አንድ ሻማ መለኮስ የተሻለ ነው፡፡ ምሬት ጨለማ ነው፡፡ ጨለማን ደግሞ ጨለማ አያጠፋውም ጨለማን የሚያጠፋው ብርሀን ነው፡፡ አዎ እንዲህ በል በይ አልሸነፍም እጅ ባይኖረኝ በእግሬ ሞክራለሁ፡፡ ሺ ጊዜ ብወድቅ ሺ ጊዜ እነሳለሁ ሁሌም በጎደለኝ ነገር የማማርርበት ጊዜ የለኝም ስለዚህ ተመስገን / አልሀምዱሊላሂ ብያለሁ፡፡ ሁሉም ይቻላል (ዛሬ ተችሎ ያየሁት በሙሉ የሆነ ጊዜ አይቻልም የተባለ ነበር ስለዚህ እኔ የማልችልበት ምን ምክንያት አለ ምንም ስለዚህ ተነሱ ዳይ ለየፍላጎታችን እንሩት አንድ ቦታ የተኛ ውሀ ወይ ይሸታል ወይ ይደርቃል ተንቀሳቀስ ሰንደል ሲያቃጥሉት ነው የሚሸተው አንተም እኔም አንቺም በችግር ብንፈተን ሀሳባችን እውን ሲሆን መአዛችን አለምን ያውዳል)!!