Che news network
@CNNETHIOPIA
1.17K
subscribers
2.28K
photos
32
videos
13
files
19.6K
links
ዉድ የዚህ ቻናል አባላት፣
የዚህ ቻናል መከፈት ዋና አላማዉ እርሶ/አንተ/አንቺ የተለያዩ ታላላቅ የአለማችንና የሀገራችን የዜና አዉታሮች የሚለቁትን መረጃ በአንድ ቦታ ሆነዉ መከታተል እንዲችሉ ማድረግ ነዉ።
ለማንኛዉም ጥቆማና አስተያየት
@yotorzeethiopia
@cnnethiopia
Download Telegram
Join
Che news network
1.17K subscribers
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በአዲስ-አበባ-እና-በዙሪያዋ-በጅብ-የሚፈጸም-ጥቃት-የነዋሪዎች-ስጋት-እየሆነ-ነው-12-23
Telegraph
በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ በጅብ የሚፈጸም ጥቃት የነዋሪዎች ስጋት እየሆነ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ እና ዙሪያዋ በጅብ ጉዳት የሚደርስባቸው ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ ስጋት መጨመሩን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቀናት በፊትም በ30ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የነበረ ግለሰብ በአዲስ አበባ ዙሪያ በምትገኘው ለገጣፎ ለገ ዳዲ ከተማ በጅብ ተበልቶ መሞቱን ነዋሪዎች እና ፖሊስ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትን እና ጥበቃ ባለሥልጣን ባለፉት ሁለት ዓመታት በአዲስ አበባ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የአፍሪካ-ኅብረት-አሸማጋዮች-በጥቂት-ቀናት-ውስጥ-ወደ-መቀለ-ሊያመሩ-ነው-12-23
Telegraph
የአፍሪካ ኅብረት አሸማጋዮች 'በጥቂት ቀናት' ውስጥ ወደ መቀለ ሊያመሩ ነው
በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል የሚካሄደውን ድርድር የሚመሩት የአፍሪካ ኅብረት አሸማጋዮች በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ መቀለ እንደሚያመሩ ተገለጸ። የኅብረቱ አደራዳሪዎች ወደ ትግራይ የሚያቀኑት ከሳምንታት በፊት በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረሰውን ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት አፈጻጸምን ለመታዘብ መሆኑን የቡድኑ አባል የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተናግረዋል። በአፍሪካ ኅብረት ጥላ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሩሲያ-በዩክሬን-ያለው-ጦርነት-እንዲያበቃ-እንደምትፈልግ-ፕሬዝዳንት-ፑቲን-ተናገሩ-12-23
Telegraph
ሩሲያ በዩክሬን ያለው ጦርነት እንዲያበቃ እንደምትፈልግ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ
ፑቱን፤ ሁሉም የትጥቅ ግጭቶች በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መቋጨታቸው አይቀሬ ነውም ብለዋል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ከ2026-የዓለም-ዋንጫ-ምን-ይጠበቃል-የቡድኖች-ብዛት-ስታዲሞች-እና-የውድድር-ቅርጽ-12-25
Telegraph
ከ2026 የዓለም ዋንጫ ምን ይጠበቃል? የቡድኖች ብዛት፣ ስታዲሞች እና የውድድር ቅርጽ
የተጠናቀቀው የዓለም ዋንጫ ኳታር በትንሽ ስፍራ ተካሄደ ውድድር በመሆን በታሪክ ይታወሳል። የ2026ቱ ደግሞ ከዚህ ይለያል። በኳታር ሁሉም ግጥሚያዎች የተካሄዱት በአንድ ሰዓት ርቀት ውስጥ በሚገኙ ስታዲየሞች ውስጥ ነበር። ቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ግን በሦስት አገራት ማለትም በካናዳ፣ በአሜሪካ እና በሜክሲኮ ይካሄዳል። መጪው የዓለም ዋንጫ 16 ተጨማሪ ቡድኖች የሚሳተፉበት ውድድርም ይሆናል። በዚህም ተጨማሪ ግጥሚያዎች…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አሜሪካውያን-በገና-እና-በአዲስ-ዓመት-ዋዜማ-በከባድ-የአየር-ሁኔታ-እየተፈተኑ-ነው-12-25
Telegraph
አሜሪካውያን በገና እና በአዲስ ዓመት ዋዜማ በከባድ የአየር ሁኔታ እየተፈተኑ ነው
ከፈረንጆች ገና እና ከአዲስ ዓመት መባቻ በፊት ባሉት ቀናት በአሜሪካ ከተከሰተው ከባድ ቅዝቃዜ እና የክረምት ወጀብ ጋር በተያያዘ ቢያንስ 12 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። በረዷማው እና ከፍተኛ ቅዝቃዜን የያዘው ወጀብ 200 ሚሊዮን በሚሆኑ አሜሪካውያን የዕለት ከዕለት ሕይወት እና እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖን አሳድሯል። በዚህም ሳቢያ ከ1.5 ሚሊዮን የሚልቁ ሰዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት የተቋረጠባቸው ሲሆን፣…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በሩዋንዳ-ለመኖር-እየታገልኩ-ነው-ኢትዮጵያዊው-ስደተኛ-12-25
Telegraph
“በሩዋንዳ ለመኖር እየታገልኩ ነው” ኢትዮጵያዊው ስደተኛ
“ትግሌ በሕይወት ለመቆየት ብቻ ነው” በማለት ፍርሃት በሞላበት እና በሚንቀጠቀጥ ድምጹ ሩዋንዳ ውስጥ የሚኖር ስደተኛ ነገረኝ። በሩዋንዳዋ ከተማ ኪጋሊ ነው ያገኘሁት። ከሰዎች ዕይታም ለመደበቅ በሚል በዛፎች በተከበበ አካባቢ ነው የተገናኘነው። መሐመድ እያልን የምንጠራው ኢትዮጵያዊው ስደተኛ ሩዋንዳ የደረሰው ጥገኝነት ለመጠየቅ ነው። ከአገሩ ወደ ሩዋንዳ ተሰድዶ ነው የመጣው። የኢትዮጵያ የደኅንነት ሰዎች…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ደቡብ-አፍሪካ-ውስጥ-ነዳጅ-የጫነ-ተሽከርካሪ-ሆስፒታል-አቅራቢያ-ፈንድቶ-በርካታ-ሰዎች-ሞቱ-12-25
Telegraph
ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ሆስፒታል አቅራቢያ ፈንድቶ በርካታ ሰዎች ሞቱ
ከደቡብ አፍሪካዋ ጆሃንስበርግ ከተማ በስተምሥራቅ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል አቅራቢያ አንድ ግዙፍ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ፈንድቶ በርካታ ሰዎች ለሞት እና ለጉዳት ተዳረጉ። ነዳጅ የጫነው ተሽከርካሪ (ቦቴ) ቅዳሜ ጠዋት ከጆሃንስበርግ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ቦክስበርግ ከተማ ውስጥ ከሚገኘው የቶምቦ መታሰቢያ ሆስፒታል 100 ሜትር ርቀት ላይ ካለ መተላላፊያ ድርድይ ስር ሆኖ ነው ፍንዳታው የተከሰተው። በፍንዳታው…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አለቃዬ-በቢሯችን-ያሉ-ወንዶችን-ፎጣ-እንዳጥብ-አዘዘኝ-12-25
Telegraph
“አለቃዬ በቢሯችን ያሉ ወንዶችን ፎጣ እንዳጥብ አዘዘኝ”
ዩና የባንክ ፀሐፊ ሆና በተቀጠረችበት የመጀመሪያው ቀን ያልጠበቀችው የሥራ ጫና ገጠማት። ምሳ ሥሪ ከዚያም የወንዶች መጸዳጃ ያለውን ፎጣ ቤት ወስደሽ እጠቢ ተባለች። እነዚህ ሥራዎች የተሰጧት የባንኩ አዲስ ሴት ሠራተኛ በመሆኗ እንደሆነ ተነገራት። ሥራዎቹን እንደማትቀበል ገለጸች። “ወንዶቹ የራሳቸውን ፎጣ ቤት ወስደው ለምን አያጥቡም?” ስትል ጠየቀች። አለቃዋ “እንዴት ወንዶች ልብስ ይጠቡ ትያለሽ” ሲል…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ታሊባን-ሴቶች-መንግስታዊ-ባልሆኑ-ድርጅቶች-እንዳይሠሩ-ከለከለ-12-25
Telegraph
ታሊባን ሴቶች መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እንዳይሠሩ ከለከለ
ታሊባን ሴቶች መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እንዳይሠሩ ማገዱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አወገዘ። ተመድ ድርጊቱ መሠረታዊ መብቶችን የጣሰ ነውም ብሏል። የእስላማዊው ቡድን መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የሚሠሩ ሴት ሠራተኞች ሂጃብ ባለመልበሳቸው የአለባበስ ሥርዓትን ጥሰዋል ሲል ውሳኔው ትክክል መሆኑን ገልጿል። ይህ ሴት ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲዎች ከታገዱ ከቀናት በኋላ የተላለፈ አዋጅ ነው። የዩናይትድ ስቴትስ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሶማሊያ-በኤርትራ-ሲሰለጥኑ-የቆዩትን-ወታደሮቿን-ማስመለስ-ጀመረች-12-25
Telegraph
ሶማሊያ በኤርትራ ሲሰለጥኑ የቆዩትን ወታደሮቿን ማስመለስ ጀመረች
ወታደሮቹ ወደ ኤርትራ የተላኩት በቀድሞው ፕሬዝዳንት ፋርማጆ አስተዳደር ጊዜ እንደነበር አይዘነጋም ከኤርትራ የተመለሱት ሶማሊያውያን ወታደሮች "በአልሸባብ ላይ በሚደረገው ጦርነት ላይ ይሳተፋሉ" ተብሏል ሶማሊያ ለስልጠና በሚል ምክንያት ወደ ኤርትራ የላከቻቸው ወታደሮቿን ማስመለስ ጀመረች፡፡ መጀመሪያ በኳታር ስራ አለ በሚል የተመዘገቡት ሶማሊያውያን ወጣቶች ለውትድርና ስልጠና ወደ ኤርትራ የተላኩት በቀድሞው…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የእንግሊዝ-የዓለም-ዋንጫ-አሸናፊ-ጆርጅ-ኮኸን-በ83-ዓመቱ-ህይወቱ-አለፈ-12-25
Telegraph
የእንግሊዝ የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ጆርጅ ኮኸን በ83 ዓመቱ ህይወቱ አለፈ
ኮኸን በፈረንጆቹ 1966 የዌምብሌይ የዓለም ዋንጫን ባሸነፈው ቡድን ውስጥ የተጫወተ ነው ሙሉ የክለቡን ቆይታ ከፉልሃም ጋር ያሳለፈው ኮኸን ለእንግሊዝ 37 ጨዋታዎችን አሸንፏል የእንግሊዝ የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ጆርጅ ኮኸን በ83 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የቀድሞ ክለቡ ፉልሃም አስታውቋል። የቀኝ መስመር ተከላካዩ በፈረንጆቹ 1966 የዌምብሌይ የዓለም ዋንጫን ባሸነፈው ቡድን ውስጥ የተጫወተ ሲሆን…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አደገኛውዲኤፍ-100-የቻይና-ክሩዝ-ሚሳዔል-12-25
Telegraph
“አደገኛው”ዲ.ኤፍ-100 የቻይና ክሩዝ ሚሳዔል
ሚሳዔሉ እስከ 3000 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኝ የጠላት ኢላማን ወደ አመድነት መቀየር አቅም አለው
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ታሊባን-ዩኒቨርሲቲ-እንዳይገቡ-መከልከላቸውን-የተቃወሙ-ሴቶችን-እያሰረ-ነው-12-25
Telegraph
ታሊባን ዩኒቨርሲቲ እንዳይገቡ መከልከላቸውን የተቃወሙ ሴቶችን እያሰረ ነው
ታሊባን ዩኒቨርሲቲ እንዳይገቡ መከልከላችን የተቃወሙ ሴቶችን እያሰረ ነው ውሳኔው ታሊባን ወደ ስልጣን ከተመለሰ በኋላ የሴቶችን ትምህርት የሚገድብ የቅርብ ጊዜው ፖሊሲ ነው ተብሏል በአፍጋኒስታን ታሊባን ሴቶች ዩኒቨርሲቲ እንዳይገቡ መከልከሉን በመቃወም በካቡል በተካሄደው ተቃውሞ ላይ ሴቶችን እያሰረ ነው፡፡ አስካሁን በተቃውሞው የተሳተፉ አምስት ሴቶችና ሶስት ጋዜጠኞች እንዳሰረም ነው የተገለጸው፡፡ የታሊባን…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ብራዚላዊው-ሪቻርልሰን-በመቀስ-ምት-ያስቆጠራት-ግብ-የዓለም-ዋንጫው-ምርጥ-ጎል-ተብላ-ተመረጠች-12-25
Telegraph
ብራዚላዊው ሪቻርልሰን በመቀስ ምት ያስቆጠራት ግብ የዓለም ዋንጫው ምርጥ ጎል ተብላ ተመረጠች
172 ጎሎች የተቆጠሩበት የአለም ዋንጫ በአንድ ጨዋታ በአማካይ 2 ነጥብ 7 ጎሎች ተስተናግደውበታል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የቻይና-የውጭ-ጉዳይ-ሚንስትር-ከሩሲያ-ጋር-ግንኙነት-ስለማጠናከር-ያለን-ውጥን-ጠቆሙ-12-25
Telegraph
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ከሩሲያ ጋር ግንኙነት ስለማጠናከር ያለን ውጥን ጠቆሙ
የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዋንግ ዪ ቻይና ከሩሲያ ጋር "ስልታዊ የጋራ መተማመን እና የጋራ ተጠቃሚነት ትብብርን ታሰፋለች" ብለዋል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ታሊባን-ሴቶች-መንግስታዊ-ባልሆኑ-ድርጅቶች-እንዳይሠሩ-ከለከለ-12-25-2
Telegraph
ታሊባን ሴቶች መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እንዳይሠሩ ከለከለ
ታሊባን ሴቶች መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እንዳይሠሩ ማገዱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አወገዘ። ተመድ ድርጊቱ መሠረታዊ መብቶችን የጣሰ ነውም ብሏል። የእስላማዊው ቡድን መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የሚሠሩ ሴት ሠራተኞች ሂጃብ ባለመልበሳቸው የአለባበስ ሥርዓትን ጥሰዋል ሲል ውሳኔው ትክክል መሆኑን ገልጿል። ይህ ሴት ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲዎች ከታገዱ ከቀናት በኋላ የተላለፈ አዋጅ ነው። የዩናይትድ ስቴትስ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/መንግሥት-እና-ህወሓት-በሦስተኛው-ዙር-ንግግር-የደረሱበት-ስምምነት-ይዘት-ምንድነው-12-25
Telegraph
መንግሥት እና ህወሓት በሦስተኛው ዙር ንግግር የደረሱበት ስምምነት ይዘት ምንድነው?
በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት ተወካዮች መካከል በተደረገው ሦስተኛ ዙር ንግግር የሁለቱ ወገኖች ከፍተኛ ጦር መሪዎች ከአንድ ወር በፊት በፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪካ ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ተገዢ በመሆን አፈጻጸሙን ለመቆጣጠር እና የአፈጻጸም መከታተያ ነጥቦች ላይ ከስምምነት ደርሰዋል። በሁለቱ ወገን በኩል ያሉት የጦር አዛዦች ናይሮቢ ኬንያ ላይ ሲገናኙ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። የጦር መኮንኖቹ ናይሮቢ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በርካቶች-የገናን-በዓል-ለማክበር-ቤተልሔም-ደረሱ-12-25
Telegraph
በርካቶች የገናን በዓል ለማክበር ቤተልሔም ደረሱ
ዛሬ ታህሳስ 16፣ 2015 ዓ.ም የሚከበረውን የእየሱስ ክርስቶስ ልደትን በዓል ለማክበር በርካታ የዓለማችን ዜጎች ቤተልሔም ደረሱ። ቤተልሔም በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች በዛሬው ዕለት የገናን በዓል ያከብሩባታል ተብሎም ይጠበቃል። በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በርካታ ክርስቲያኖች ቅድስት ወደምትባለው ስፍራ የሚያደርጉት ጉዞም ተስተጓጉሎ ነበር። የቤተልሔም ከተማም ምጣኔ ኃብትም ከወረርሽኙ ጋር…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በቻይና-የኮቪድ-19-ወረርሽኝ-አሳሳቢ-ደረጃ-ላይ-መድረሱ-ተገለጸ-12-25
Telegraph
በቻይና የኮቪድ 19 ወረርሽኝ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ
በአንድ ቀን ብቻ 37 ሚሊየን ሰዎች በኮቪድ 19 ሳይያዙ እንዳልቀረም ብሉምበርግ የሀገሪቱን ጤና ተቋማት አሃዞች ጠቅሶ ዘግቧል በታህሳስ ወር 20 ቀናት ውስጥ 248 ሚሊየን ቻይናውያን በቫይረሱ ተጠቂ መሆናቸው ቢገምትም ቤጂንግ የምትጠቅሰው ቁጥር ከዚህ በብዙው ያነሰ ነው ከሁለት አመት በፊት የኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘባት የቻይናው ዉሃን ከተማ ወረርሽኙ ዳግም አገርሽቶባታል። ወረርሽኙ በታህሳስ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ፕሬዝዳንት-ዘሌንስኪ-ዩክሬን-ከአፍሪካ-ጋር-ያላትን-ዲፕሎማሲያዊ-ግንኙነት-ለማጠናከር-ትሰራለች-አሉ-12-25
Telegraph
ፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ፤ ዩክሬን ከአፍሪካ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ትሰራለች አሉ
ዩክሬን ተጋላጭ ወደሆኑ የአፍሪካ ሀገራት የሰብዓዊ እህል ርዳታን በመላክ አህጉሪቱን ከዓላመዋ ጎን ለማሰለፍ እየታተረች ነው