Che news network
@CNNETHIOPIA
1.17K
subscribers
2.28K
photos
32
videos
13
files
19.6K
links
ዉድ የዚህ ቻናል አባላት፣
የዚህ ቻናል መከፈት ዋና አላማዉ እርሶ/አንተ/አንቺ የተለያዩ ታላላቅ የአለማችንና የሀገራችን የዜና አዉታሮች የሚለቁትን መረጃ በአንድ ቦታ ሆነዉ መከታተል እንዲችሉ ማድረግ ነዉ።
ለማንኛዉም ጥቆማና አስተያየት
@yotorzeethiopia
@cnnethiopia
Download Telegram
Join
Che news network
1.17K subscribers
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ደቡብ-ሱዳን-የሰላም-አስከባሪ-ጦር-ወደ-ዲሞክራቲክ-ሪፐብሊክ-ኮንጎ-ላከች-12-29
Telegraph
ደቡብ ሱዳን የሰላም አስከባሪ ጦር ወደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ላከች
ለዓመታት በእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ የቆየችው ደቡብ ሱዳን ሰላም አስከባሪ ጦር ወደ ኮንጎ የላከች ቀዳሚ ሀገር ሆናለች
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/እስራኤል-የኢራንን-የኒዩክሌር-ጣቢያዎች-አደባያለሁ-አለች-12-29
Telegraph
እስራኤል የኢራንን የኒዩክሌር ጣቢያዎች “አደባያለሁ” አለች
የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር ቤኒ ጋንዝ እንዳስታወቁት፥ ጥቃቱ በሁለት ወይም በሶስት አመት ውስጥ ሊፈጸም ይችላል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ስማርት-ስልክ-ከመግዛታችን-በፊት-ልብ-ልንላቸው-የሚገቡ-ነጥቦች-12-29
Telegraph
ስማርት ስልክ ከመግዛታችን በፊት ልብ ልንላቸው የሚገቡ ነጥቦች
በዓለም ላይ የስማርት ስልኮች ተጠቃሚዎች ቁጥርም ከ6 ቢሊየን በላይ ደርሷል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በአዲስ-አበባ-ከ18-ዓመት-በታች-የሆኑ-ህጻናት-ተማሪዎች-ለእስር-መዳረጋቸውን-ኢሰመኮ-ኮነነ-12-29
Telegraph
በአዲስ አበባ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ተማሪዎች ለእስር መዳረጋቸውን ኢሰመኮ ኮነነ
በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ከኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማ እና መዝሙር ጋር በተያያዘ በተነሳው ውዝግብ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ተማሪዎች ለእስር የመዳረጋቸውን እርምጃ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኮነነ። እነዚሀ ህጻናት ለተለያየ ጊዜ በእስር መቆየታቸው “ተገቢ ያልሆነ እና ለተፈጠረው ውዝግብ እና ግጭት ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ” መሆኑን ኢሰመኮ ረቡዕ ታኅሣሥ 19/2015 ዓ.ም.…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በኢትዮጵያ-አየር-መንገድ-አደጋ-ዙሪያ-የወጣውን-የምርመራ-ሪፖርት-የአሜሪካ-ባለሙያዎች-ተቹ-12-29
Telegraph
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ዙሪያ የወጣውን የምርመራ ሪፖርት የአሜሪካ ባለሙያዎች ተቹ
ከዓመታት በፊት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላይ የደረሰውን አደጋ ምክንያት በተመለከተ ባለፈው ሳምንት የወጣውን የምርመራ ሪፖርት የአሜሪካ የአየር በረራ ደኅንነት ባለሙያዎች ተቹ። ከአራት ዓመት በፊት ከአዲስ አበባ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወድቆ የተከሰከሰውና ለ175 ሰዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆነው የቦይን 737 ማክስ-8 አውሮፕላን አደጋ መንስኤን ለማወቅ የተደረገው ምርመራ የማጠቃለያ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የኮሮና-ቫይረስን-የመራባት-ሂደት-የሚገታው-አዲስ-መድሃኒት---ዲ-ኤፍ-ኮቭ-01-12-29
Telegraph
የኮሮና ቫይረስን የመራባት ሂደት የሚገታው አዲስ መድሃኒት - “ዲ ኤፍ ኮቭ 01”
መድሃኒቱ የሰውነትን የበሽታ መከላከል አቅም የሚያሳድግ ሳይሆን የቫይረሱን መስፋፋት የሚያቋርጥ ነው ተብሏል አል አይን ኒውስ መድሃኒቱን ካስተዋወቁት ተመራማሪዎች መካከል ከዶክተር ጎርደን ፍሪማን ጋር ቆይታ አድርጓል ከ6 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን የገደለው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ አሁንም የአለማችን አሳሳቢው ጉዳይ ሆኗል። ዳግም የስርጭት አድማሱን ማስፋቱም አለም ከሁለት አመት በፊት ወደነበረችበት ልትመልስ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የሰላም-ስምምነቱን-የሚከታተለው-የአፍሪካ-ህብረት-የታዛቢዎች-ቡድን-መቀሌ-ገባ-12-29
Telegraph
የሰላም ስምምነቱን የሚከታተለው የአፍሪካ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን መቀሌ ገባ
የኢጋድ ዋና ጸኃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ መቀሌ ከተማ ገብተዋል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በአዲስ-አበባ-ከአፋን-ኦሮሞ-ትምህርት-እና-መዝሙር-ጋር-በተያያዘ-በህጉ-መሰረት-እንዲሰራ-ኢሰመኮ-አሳሰበ-12-29
Telegraph
በአዲስ አበባ ከአፋን ኦሮሞ ትምህርት እና መዝሙር ጋር በተያያዘ በህጉ መሰረት እንዲሰራ ኢሰመኮ አሳሰበ
ኢሰመኮ መንግስት በጉዳዩ ዙሪያ ግልጽ እና አሳታፊ አሰራርን እንዲከተልም ምክረ ሀሳብ አቅርቧል በአዲስ አበባ ከአፋን ኦሮሞ ትምህርት እና ከኦሮሚያ ክልል መዝሙርና ሰንደቅ አላማ ጋር በተያያዘ ሁከት ተከስቶ እንደነበር ይታወሳል በአዲስ አበባ ከተማ ከአፋን ኦሮሞ ትምህርት እና መዝሙር ጋር በተያያዘ በህጉ መሰረት እንዲሰራ ኢሰመኮ አሳሰበ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ወይም ኢሰመኮ በአዲስ አበባ ከሁለት…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ኪሊያን-ምባፔ-ማርቲኔዝ-ደስታውን-ስለገለጸበት-መንገድ-ተጠይቆ-ምን-አለ-12-29
Telegraph
ኪሊያን ምባፔ፣ ማርቲኔዝ ደስታውን ስለገለጸበት መንገድ ተጠይቆ ምን አለ?
የፈረንሳይ የፊት መስመር ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ ከዓለም ዋንጫው የፍጻሜ ጨዋታ በኋላ የአርጀንቲናው ግብ ጠባቂ ደስታ አገላለጸን በተመለከተ አስተያየቱን ሲጠየቅ “ረብ የለሽ በሆኑ ነገሮች አቅሜን አላባክንም” አለ። የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ ብሔራዊ ቡድኑ ፈረንሳይን አሸንፎ የዓለም ዋንጫን ካነሳ በኋላ ያሳየው የደስታ አገላለጽ በበርካቶች አስተችቶታል። ማርቲኔዝ ከዋንጫ ጨዋታው…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አየር-መንገዱ-በመንገደኞች-ፍላጎት-መሠረት-የመቀለ-የበረራ-ቁጥርን-ከፍ-አደርጋለሁ-አለ-12-29
Telegraph
አየር መንገዱ በመንገደኞች ፍላጎት መሠረት የመቀለ የበረራ ቁጥርን ከፍ አደርጋለሁ አለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀለ የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ የመንገደኞች ፍላጎትን መሠረት በማድረግ የበረራ ቁጥርን ከፍ ማድረግ እችላለሁ አለ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያደቻ ለቢቢሲ ሲናገሩ በአሁኑ ወቅት ወደ መቀለ እየተደረጉ ያሉ የበረራ ቁጥሮችን መጨመር ይቻላል ብለዋል። አየር መንገዱ ዘግየት ብሎ ሐሙስ አመሻሽ ታኅሣሥ 20/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ወደ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የአፍሪካ-ኅብረት-ልዑካን-እና-የተለያዩ-አገራት-አምባሳደሮች-መቀለ-ከተማ-ገቡ-12-29
Telegraph
የአፍሪካ ኅብረት ልዑካን እና የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች መቀለ ከተማ ገቡ
የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች፣ የፌደራሉን መንግሥት እና ህወሓትን ሲያደራድሩ የነበሩ የአፍሪካ ኅብረት ልዑካን ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ ገቡ። ለሁለት ዓመት የዘለቀውን ጦርነት ለመቋጨት ድርድሩን ሲመሩ የቆዩት ከአፍሪካ ኅብረት ከፍተኛ አዳራዳሪዎች መካከል የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ እና የኬንያው የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መቀለ መግባታቸውን የክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሩሲያ-ወደ-ዩክሬን-ዋና-ዋና-ከተሞች-ከ120-ሚሳኤሎችን-ተኮሰች-12-29
Telegraph
ሩሲያ ወደ ዩክሬን ዋና ዋና ከተሞች ከ120 ሚሳኤሎችን ተኮሰች
ዩክሬን በበኩሏ 16 የሩሲያ ሚሳኤሎችን መትቼ ጥያለሁ ብላለ
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ደቡብ-ኮሪያ-የጸረ-ድሮን-ወታደራዊ-ልምምድ-አደረገች-12-29
Telegraph
ደቡብ ኮሪያ የጸረ ድሮን ወታደራዊ ልምምድ አደረገች
20 ተዋጊ ጄቶች፣ ሄሊኮፕተሮች፣ የአየር መቃወሚያዎች እንዲሁም የጠላት ተደርገው የተሳሉ ድሮኖች በልምምዱ ተሳትፈዋል አምስት የሰሜን ኮሪያ ድሮኖች እሰከ ሴኡል ዘልቀው ሳይመቱ ወደ ፒዮንግያንግ ከተመለሱ ከሶስት ቀናት በኋላ ነው ልምምዱ የተደረገው ደቡብ ኮሪያ በዛሬው እለት ልዩ ወታደራዊ ልምምድ ማድረጓ ተገልጿል። የልምምዱ ዋነኛ ትኩረትም ድሮኖችን ለመጣል የሚወሰዱ እርምጃዎች ናቸው ተብሏል። 20 ተዋጊ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በስልካችን-ላይ-ሊኖሩ-የማይገቡ-አደገኛ-መተግበሪያዎቸ-12-29
Telegraph
በስልካችን ላይ ሊኖሩ የማይገቡ አደገኛ መተግበሪያዎቸ
በውስጣቸው አጥፊ ቫይረሶችን የያዙ ነገር ግን አገልግሎት የሚሰጡ በመመስል የተሰሩ መተግበሪያዎች አሉ
👍
1
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የኢትዮጵያ-ፌደራል-ፖሊስ-መቀሌ-ገባ-12-29
Telegraph
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ መቀሌ ገባ
ፌደራል ፖሊስ በፌደራል መንግስት የሚተዳደሩ ተቋማትን ለመጠበቅ ነው መቀሌ የገባው
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ምባፔ-ለአርጀንቲናዊው-ግብ-ጠባቂ-ያልተገባ-ደስታ-አገላለጽ-ምላሽ-ሰጠ-12-29
Telegraph
ምባፔ ለአርጀንቲናዊው ግብ ጠባቂ ያልተገባ ደስታ አገላለጽ ምላሽ ሰጠ
ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ በመልበሻ ክፍል እና በቦነስ አይረስ ባሳየው የደስታ አገላለጽ ብዙዎች ሲቃወሙት ቆይተዋል ፈረንሳዊው አጥቂ ግን ስለማርቲኔዝ የደስታ አገላለጽ ሲጠየቅ “ለማይረባ ጉዳይ ጊዜዬን አላጠፋም” የሚል ምላሽ ሰጥቷል በኳታሩ የአለም ዋንጫ የፍጻሜ ፍልሚያ የወርቅ ጓንት ተሸላሚው የወርቅ ጫማ በወሰደው ድንቅ ተጫዋች ላይ ለመሳለቅ የሄደበት ርቀት በስፖርቱ ቤተሰብ ሲያስተቸው ቆይቷል። በሉሳይል ስታዲየሙ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የፌደራል-ፖሊስ-ወደ-መቀለ-ከተማ-መግባቱ-ተገለጸ-12-29
Telegraph
የፌደራል ፖሊስ ወደ መቀለ ከተማ መግባቱ ተገለጸ
የፌደራል ፖሊስ ወደ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ በመግባት የፌደራል መንግሥቱን ተቋማት የመጠበቅ ሥራ ማከናውን መጀመሩ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዛሬ ታኅሣሥ 20/2015 ዓ.ም. እንዳስታወቀው የፖሊስ አባላቱን በትግራይ መዲና መቀለ ከተማ በመሰማራት የፌደራል መንግሥቱን ተቋማት የመጠበቅ ሥራቸውን ጀምረዋል ብሏል። በመንግሥት እና በህወሓት መካከል ደም አፋሳሹን ጦርነት ለማስቆም ከሁለት ወር…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ፖለቲካየመንግስትና-የህወሓትን-የሰላም-ስምምነት-የሚቆጣጠርና-የሚያስከብር-የተልዕኮ-ቡድን-ተቋቋመ-12-29
Telegraph
ፖለቲካየመንግስትና የህወሓትን የሰላም ስምምነት የሚቆጣጠርና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን ተቋቋመ
የኬንያ፣ የናይጄሪያ እና የደቡብ አፍሪካ ወታደራዊ አመራሮች የተልእኮ ቡድኑ አባላት ሆነው ተመድበዋል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ቤላሩስ-የዩክሬን-አየር-መከላከያ-ሚሳኤልን-መትቼ-ጣልኩ-አለች-12-30
Telegraph
ቤላሩስ የዩክሬን አየር መከላከያ ሚሳኤልን መትቼ ጣልኩ አለች
ቤላሩስ የዩክሬን አምባሳደርን አስጠርታ በግዛቷ ውስጥ የገባውን የዩክሬን አየር መከላከያ ሚሳኤል መትታ መጣሏን አስታወቀች። የሩሲያ ጠንካራ አጋር የሆነችው ቤላሩስ መትታ ስለጣለችው ሚሳኤል ዩክሬን ጥብቅ ምርመራ እንድታደርግ አሳስባለች። የቤላሩስ ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ የሚሳኤል ስብርባሪ በቤላሩስ ግዛት በሚገኝ የእርሻ ቦታ ላይ ወድቆ አሳይቷል። የዩክሬን ጦር ቃል አቀባይ ክስተቱን በተመለከተ በሰጡት…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የብራዚላዊው-የእግር-ኳስ-ንጉሥ-የፔሌ-ታሪክ-በብራዚላዊው-ጋዜጠኛ-ዐይን-12-30
Telegraph
የብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉሥ የፔሌ ታሪክ በብራዚላዊው ጋዜጠኛ ዐይን
*ብራዚላዊው የቢቢሲ ጋዜጠኛ ፈርናንዶ ዱዋርቴ ፔሌን ከአንድም ሁለት ጊዜ አግኝቶታል። እነሆ ትዝታውን እንዲህ ያካፍለናል። ፔሌን ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁት ለንደን ውስጥ ከአንድ የፈጣን ምግብ መሸጫ ሱቅ ደጃፍ ሳንድዊች ለመብላት ሲታገል ነው። ጊዜው መጋቢት 2015 ነበር። የእግር ኳስ ንጉሡ ፔሌ ‘ሰብዌይ’ ከተሰኘው የአሜሪካ ሳንድዊች ቸርቻሪ ጋር በገባው ቃል መሠረት ለድርጅቱ ማስታወቂያ አየሠራ ነበር። ከፔሌ…