ውድ ወላጆች;
ይህ መልእክት በሰላም እንደሚያገኛቹ ተስፋ አደርጋለሁ። በካምብሪጅ አካዳሚ ኢትዮጵያ የተማሪዎቻችንን ስኬት እና ደህንነት ለማረጋገጥ የምታሳዩትን ድጋፍ እናደንቃለን።
ባለፈው ወር በተካሄደው 'You Said We Did' ፕሮግራማችን ላይ እንደተገለፀው በካራቫን ሬስቶራንት በተዘጋጀው ቅምሻ ላይ የእርስዎን ጠቃሚ አስተያየት ታሳቢ በማድረግ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያለውን ካፊቴሪያ ለመቀየር ወስኗል። ለዚህ ለውጥ ዋናው ምክንያት ለተማሪዎች እና ለሰራተኞች የምግብ አማራጮችን ጥራት እና ልዩነት ለማሻሻል ነው.፡፡አዲሱ ካፊቴሪያ ጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦችን፣ መክሰስ እና ለስላሳ መጠጦችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ይህ ለውጥ የአመጋገብ ልምድ እና የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ እርካታ እንደሚያጎለብት ተስፋ ያደርጋል። ተያይዞ እባክዎን በካራቫን የተዘጋጀላችሁን የምግብ ሜኑ ይመልከቱ።እባክዎን ሁሉንም የምሳ ትእዛዞች በጊዜው ለማድረስ ከአንድ ሳምንት በፊት ትዕዛዝ መሰጠት እንዳለባቹ ልብ ይበሉ። ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ካፊቴሪያውን ይጎብኙ።
ቀጣይነት ላለው ድጋፍዎ እናመሰግናለን።

Dear Parents and Guardians,
I hope this message finds you well. We appreciate your ongoing support in ensuring the success and well-being of our students at Cambridge Academy Ethiopia.
As indicated in the 'You Said We Did' session held last month followed tasting arranged by Karavan, your valuable feedback has been taken into account and the school administration has decided to change the cafeteria in the school compound. The main reason for this change is to improve the quality and variety of food options for the students and staff. The new cafeteria offers a range of healthy and delicious meals, snacks and beverages at affordable prices.
The school administration hopes that this change will enhance the dining experience and the satisfaction of the school community. Attached please find the menu shared by Karavan. Please note that all lunch orders need to be placed one week in advance for timely delivery. For further details please visit the cafeteria.
Thank you for your continued support.

Middle - High School Menu.pdf
177.2 KB
Middle - High School Menu.pdf
Friday Newsletter 13 10 23.pdf
14.9 MB
Friday Newsletter 13 10 23.pdf
ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች
በጣም ቆንጆ 7 ሳምንታትን አሳልፈናል እናም ሁላችንም የሩብ ዓመትን እረፍት በጉጉት በመጠበቅ ላይ እንዳለን እርግጥ ነው፡፡
የሩብ ዓመት ዕረፍት ሰኞ ጥቅምት 5 እስከ አርብ ጥቅምት 9 ለተማሪዎች እና ለአስተማሪዎች ዝግ ይሆናል። በዚህ ጊዜ የትምህርት ቤቱ ቢሮ ክፍት እንደሆነ ይቆያል።
የትምህርት ቤታችን ጋዜጣ ተያይዞ የሚገኝ ሲሆን ፤ ካምብሪጅ አካዳሚ ኢትዮጵያን ለሁሉም ተማሪዎቻችን የተሳካ ትምህርት ቤት ለማድረግ ለምትሰጡን ድጋፍ፣ አስተያየት እና ምክር እናመሰግናለን።
ከልጆችዎ ጋር በዕረፍትዎ ይደሰቱ፡፡
ከአንድ ሳምንት በኋላ እንገናኛለን።
ከሠላምታ ጋር,
ኢቫ ኪያኮ ፍሬድ አቲንጋ
የሁለተኛ ደረጃ መሪ መምህር የሁለተኛ ደረጃ መሪ መምህር

We have had an excellent Week 7 and we are all looking forward to the Half- Term Break!
Half-term break starts on Monday, 16th October - Friday, 20th October. The school The school office remains open during this time.
Find attached our school newsletter.
Thank you for all the support, feedback, and advice you have provided us to make Cambridge Academy Ethiopia a successful school where all our students thrive.
Enjoy your break with the children, we look forward to seeing you again in a week's time.
Kind regards,
Eva Kioko Fred Atinga
Head of EYFS and Primary School Head of Secondary School

*Reminder: You Said We Did- Tomorrow, 20th October 2023*
Dear Parents,
The Board of Cambridge Academy Ethiopia is very happy to invite you to our latest 'you said, we did' meeting. Mark Whitfield, our Education Director, will chair the meeting, but you can expect contributions from school management, also, the Chair of the Board, Dr Gemechis will be in attendance.
These meetings are a great way for us to listen to your feedback and keep you well updated on all we are doing to ensure CAE becomes the best and most learner focused school in Ethiopia. We have so much to tell you about all the work we are doing.
Date: Friday 20th October 2023
Time: 10 am
Location: Zoom
Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/87646508566?pwd=MlVDdEpjMmM5bXhPWGRhaFRQU1ZOUT09
Meeting ID: 876 4650 8566
Passcode: 266132
Thank you for your continued support.
Kind regards,
Mark Whitfield
Education Director
Cambridge Academy Ethiopia

Zoom Video
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution…
*ማስታወሻ፡ You Said We Did - ጥቅምት 9 2016 ዓም*
ውድ ወላጆች;
የካምብሪጅ አካዳሚ ኢትዮጵያ ቦርድ የቅርብ ጊዜውን 'you said, we did' ስብሰባ ሲጋብዝዎ በጣም በደስታ ነው። የትምህርት ዳይሬክተራችን ሚሰተር ማርክ ዊትፊልድ ስብሰባውን የሚመሩልን ሲሆን፣ ነገር ግን ከትምህርት ቤት አስተዳደርም የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያደረጉ ፣ የቦርዱ ሰብሳቢ ዶ/ር ገመቺስም ይገኛሉ።
እነዚህ ስብሰባዎች የእርስዎን አስተያየት ለመስማት እና CAE በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ እና በጣም በትምህርት ጥናት ላይ ያተኮረ ትምህርት ቤት እንዲሆን የምናደርገውን ነገር ሁሉ በደንብ እንድናሳውቅዎ መልካም አጋጣሚም ነው።
እየሰራን ስላለናቸው በርካታ ስራዎች የምንነግራችሁም ብዙ ነገር አለን።
ቀን፡ ዓርብ ጥቅምት 9 ቀን 2016
ሰዓት፡ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ቦታ፡ በዙም
ስለ ሁልጊዜ ትብብርዎ እናመሰግናለን
ማርክ ዊትፊልድ
የትምህርት ዳይሬክተር
ካምብሪጅ አካዳሚ ኢትዮጵያ

Welcome back from the half-term break. We hope that it was a time of rest, especially for our students.
Timely arrival is crucial for a smooth start to the school day, allowing students to settle in, prepare, and engage in early morning activities. It enables them to fully benefit from valuable learning experiences and interactions, while establishing a positive routine and promoting responsibility and discipline. Arriving on time also demonstrates respect for classmates, teachers; setting a positive example and fostering a culture of punctuality. We would like to thank all the parents who have continued to support the school in this line.
To cultivate this culture, from Monday 23rd October, the school will close its gates at 8:15 am and no student or car will be allowed in the compound. The implication is that the students will be marked as absent and recording it in their End of Term Progress Report. Parents are urged to support their child in being punctual.
School gates are open from 7:00 am to ease early morning car park congestion. There are teachers in school to supervise students until the start of the school day.
Thank you in advance for your continued support.

እንኳን ወደ ሁለተኛው ሩብ ዓመት አጋማሽ በደህና አደረሰን።በመጀመርያው የሩብ ዓመት ዕረፍት ሁላችሁም ከልጆቻችሁ ጋር አስደሳች ጊዜ እንዳሳለፋችሁ እናምናለን።
ልጅዎ በሰዓቱ ወደ ትምህርት ቤት እንዲደርስ ለማስቻል ስለተባበሩን እናመሰግናለን።ዛሬ መምህራን በፍጥነት ትምህርት እንዲጀምሩ የሚያስችላቸው በቂ ቁጥር ያላቸው ልጆች በሰዓታቸው ተገኝተውላቸዋል ፤ እናመሰግናለን!
የትምህርት ቤቱ በሮች ከ 2፡15 ጀምሮ እንደሚዘጉ ለማሳሰብ እንወዳለን። ከዚህ ሰዓት በኋላ ከደረሱ ግን የመግቢያ በሩን መጠቀም ይኖርብዎታል። የልጅዎ ስም ይጻፋል እናም ልጅዎ በፍጥነት ወደ ክፍሉ እንዲሄድ ይደረጋል። ዘግይተው ለሚመጡ የመጀመርያ ዓመት ተማሪዎች ከአንድ አስተማሪ ጋር ወደ አንደኛ ደረጃ እንግዳ መቀበያ ስፍራ ይወሰዳሉ ፤ ከዚያም ወደ ክፍላቸው ይወሰዳሉ።
ለደህንነት ሲባል ወላጆች ወይም አሽከርካሪዎች ልጆቻቸውን በትምህርት ቤት ጊቢው ውስጥ ካወረዱ በኋላ ወዲያው ከትምህርት ቤቱ ግቢ እንዲወጡ እንጠይቃለን። ከጠዋቱ 2፡20 በኋላ ከትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ካልወጡ ግን እስከ ጠዋት 3፡30 ድረስ በትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ እንዲቆዩ የሚገደዱ ይሆናል።ይህ የሚሆነው በዚህ ሰዓት ውስጥ መውጫው በር ዝግ ስለሚሆን ነው፡፡ በተጨማሪም ልጆችን የመቀበያ ጊዜው ካለፈ በኋላ በሮች መዘጋት ስላለባቸው፣ አሁንም ውስጥ ያሉትን መኪኖች አወጣጥ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ይሆናል።
ተማሪዎች በፍጥነት ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ እና በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ አንድ ጊዜ ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ ትምህርት ቤቱን ስለምትተባበሩ እናመሰግናለን።
ለዚህ ዓላማ መሳካት ስለምታሳዩን አብሮነትና ድጋፍም አድናቆታችን ከልብ ነው ።
ኢቫ ኪያኮ
EYFS እና የመጀመሪያ ደረጃ መሪ መምህር
ካምብሪጅ አካዳሚ ኢትዮጵያ
ፍሬድ አቲንጋ
የሁለተኛ ደረጃ መሪ መምህር

Welcome back to the 2nd half of this term. I trust that you all had a lovely break with your children during the half-term break.
Thank you for answering to our call in enabling your child to arrive at school on time. We had a good number of children on time today enabling teachers to start lessons promptly. Thank you!
This is a reminder that the school gates will be closed from 8:15. If you arrive with your child/children after this time, you are to use the ENTRANCE GATE. Your child's name will be written down and your child will be asked to walk quickly to their class. Early Years children who arrive late will be escorted by a member of staff to the Primary Reception Office and then taken to their respective classes.
For security purposes, we are asking parents and/or drivers to leave the school premises soon after dropping their children from the school car park. Additionally, as gates have to be closed after drop off time is over, it will be difficult to manage the exit of the cars still inside.
Thank you for supporting the school in enabling students to come to school promptly and making sure that they are safe once in the school compound. Your efforts to this end are highly appreciated.
Kind regards,
Eva Kioko Fred Atinga
EYFS and Primary Headteacher Secondary Headteacher

Congratulations to our Cambridge Academy Ethiopia Family!
Our first batch of 32 students took the International General Certificate for Secondary Education (IGCSE) exams in June 2023. Our students prepared for 13 different IGCSE subjects and we couldn’t have been happier with the way they have performed! Congratulations champions!
Join us to celebrate their success!

I am writing to inform you that on 8th December 2023, Nations, Nationalities, and Peoples' Day will be celebrated throughout Ethiopia. At Cambridge Academy Ethiopia, we will be celebrating this event by allowing students to wear attire that represents their nationality and tradition.
This is a day to celebrate and recognize the diverse languages and cultures that are representative of Ethiopia, in the spirit of unity and cooperation. These are values that are recognized and upheld at CAE, which is home to students from as many as 40 different countries.
Thank you for your attention, and we look forward to celebrating this special day with our students through dress and language.
Best regards,
Eva Kioko
Head of Primary and Early Years School
Fred Atinga
Head of Secondary School

ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች,
ነገ አርብ ሕዳር 28, 2016 ዓም የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በመላው ኢትዮጵያ እንደሚከበር እየስታወስን፤ እዚህ በካምብሪጅ አካዳሚ ኢትዮጵያ ተማሪዎች ዜግነታቸውን እና ወጋቸውን የሚወክሉ አልባሳት እንዲለብሱ በማድረግ ይህንን ዝግጅት የምናከብር ይሆናል።
ይህ ቀን ኢትዮጵያን የሚወክሉ ልዩ ልዩ ቋንቋዎችና ባህሎች በአንድነትና በአብሮነት መንፈስ እውቅና የምንሰጥበት ቀን ሲሆን ፤ ለእነዚህ 40 ለሚደርሱ የተለያዩ ሀገራት ተማሪዎቻችን መኖሪያ በሆነው በካምብሪጅ አካዳሚ ኢትዮጵያ ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ህብረትንና መያያዝን በሚያስተምር መልኩ ተከብሮ ይውላል፡፡
ስለምትሰጡት ትኩረት አስቀድመን እያመሰገንን፤ ይህን ልዩ ቀን ከተማሪዎቻችን ጋር በአለባበስ እና በቋንቋ በጋራ ለማክበር በጉጉት እንጠብቃለን።
ከሠላምታ ጋር

*MOGRASYS SCHOOL INFORMATION MANGEMENT SYSTEM*
Dear Parents,
We would like to inform you that the school has acquired and implemented an information management system that will be a platform of communication between home and school. This term's progress reports will be delivered to the parents and the students through this system.
Through your child, we have sent home an invitation letter that will enable you to log into the system, update your information, especially email and phone contacts. You will be required to fill in the acknowledgment slip that provides you with a form to fill in siblings details if any. Please sign this form and let it be returned to school by Monday 18th December by 8:00 am.
In case of any queries, do not hesitate to contact us.
Regards,
Eva Kioko, Fred Atinga
Head of Primary School Head of Secondary School

Sample letter.docx.pdf
431.8 KB
Sample letter.docx.pdf
Dear Parents and Guardians,
We hope this message finds you well. We have an overwhelmingly high number of absences today hence the school reception shall not be making calls to the absentees. Should you require any information, we are right here to assist you.
We are aware that many of you have already travelled, but if you are still here, kindly encourage your children to attend school tomorrow as structured school activities are still going on until tomorrow afternoon when we will bid our students farewell for the term break.
Thank you for your continued support.
Best Regards,
Admissions Office
Cambridge Academy Ethiopia
admissions@cambridgeethiopia.org
+251977141414/+251977151515

As we reach the end of the term, we want to take this opportunity to express our sincere appreciation for your ongoing support and partnership with us at Cambridge Academy Ethiopia. Your involvement in your child's education and your commitment to our school community has made a significant impact on the success and well-being of our students.
Your dedication to your child's learning, active participation in school events, and open communication with our teachers have created a positive and nurturing environment for our students to thrive. We are truly grateful for the trust you have placed in us as educators and for the collaborative relationship we have built together.
We understand your important role in your child's life and education, and we want to extend our heartfelt thanks for the love, care, and encouragement you provide to your children each day. Your support is invaluable, and we are honoured to have such a wonderful community of parents at our school.
As we look forward to the upcoming term, we do so with gratitude and optimism, knowing we have your continued support and partnership. We wish you and your families a restful and joyful break, and we eagerly anticipate the opportunities and successes that the new term will bring.
Thank you for all that you do. We are truly grateful for your involvement and support.
Calendar of events for the next academic term and the school newsletter are attached to this email.
Warm regards,