ሜሰን ማውንት ከኢንስታግራም ገፁ ላይ 19 ቁጥር የሚለውን አንስቶታል ምን አልባት ወደ 8 ወይም 10 ይቀይረው ይሆን ?👀
● @Chelsea_events
● @cfcevents
● @Chelsea_events
● @cfcevents
በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ከአፍሪካውያን ተጨዋቾች ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች
1. ዲዲየር ድሮግባ (44 goals).
2. ሳሙኤል ኤቶ (30 goals).
3. ሞ ሳላህ (26 goals).
4. ሳዲዮ ማኔ (18 goals).
5. ኦበመያንግ (15 goals).
● @Chelsea_events
● @cfcevents
1. ዲዲየር ድሮግባ (44 goals).
2. ሳሙኤል ኤቶ (30 goals).
3. ሞ ሳላህ (26 goals).
4. ሳዲዮ ማኔ (18 goals).
5. ኦበመያንግ (15 goals).
● @Chelsea_events
● @cfcevents
ከቼልሲ ሁለት ተጨዋች ባላንዶር ያነሳሉ በመባሉ ደስተኛ ነኝ ሁለቱም ተጨዋቾች በየትኛውም የአለማችን ክለቦች ላይ በቋሚነት መሰለፍ ይችላሉ የኛ ተጨዋቾች ስለሆኑ እድለኛ ነን።
-ቱሄል
● @Chelsea_events
● @cfcevents
-ቱሄል
● @Chelsea_events
● @cfcevents
ቼልሲ በ2004/05 የውድድር ዘመን
- 95 ነጥብ
- 15 ጎል ብቻ ተቆጠረበት
- 29 ጨዋታ አሸነፈ
- 1 ጨዋታ ብቻ ተሸነፈ
ገራሚ ቡድን ነበር ጆዜ የሰራው
● @Chelsea_events
● @cfcevents
- 95 ነጥብ
- 15 ጎል ብቻ ተቆጠረበት
- 29 ጨዋታ አሸነፈ
- 1 ጨዋታ ብቻ ተሸነፈ
ገራሚ ቡድን ነበር ጆዜ የሰራው
● @Chelsea_events
● @cfcevents
ማርከስ አሎንሶ ቼልሲ ወደ ኢንተር ሚላን እንዲለቀው ግፊት እያደረገ ነው። ቼልሲ ለተጨዋቾቹ ከ£15-£20m ይፈለጋል። ኢንተር ግን በውሰት እና የግዢ አማራጭ ለመውሰድ ይፈልጋል።
🔗 Gazzetta dello Sport via Football Italia
● @Chelsea_events
● @cfcevents
🔗 Gazzetta dello Sport via Football Italia
● @Chelsea_events
● @cfcevents
com.chelseafc.the5thstand.apk
27.3 MB
●🚨 በውስጥ መስመር የቼልሲ ጨዋታ የሚታይበት አፕሊኬሽን ላላችሁን እሄው
●Chelsea FC - The 5th Stand by Chelsea FC
●Version: 1.58.0(2799)
●Updated: Jul 21, 2021
●Size: 27.34MB
● የስልካችሁ የአንድሮይድ ቨርዥን በቅርብ ከሆነ ብቻ ነው የሚሰራው የሚያስቸግራችሁ ከሆነ በውስጥ አናግሩኝ
● @Chelsea_events
● @cfcevents
●Chelsea FC - The 5th Stand by Chelsea FC
●Version: 1.58.0(2799)
●Updated: Jul 21, 2021
●Size: 27.34MB
● የስልካችሁ የአንድሮይድ ቨርዥን በቅርብ ከሆነ ብቻ ነው የሚሰራው የሚያስቸግራችሁ ከሆነ በውስጥ አናግሩኝ
● @Chelsea_events
● @cfcevents