CHELSEA Events™
316 subscribers
14.9K photos
2.47K videos
12 files
1.93K links
🏅🌕 ወርቃማ የቴሌግራም ቻናል 🏵
🔵ስለቼልሲ እግርኳስ ክለብ ብቻ🔵
-ሀይላይቶች 🎥
-የእየለት አዳዲስ መረጃዎች📑
-ሰበረ ዜናዎች 💥
-የቼልሲ ተጨዋቾች wallpaper🎴
⭐⭐እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ⭐⭐
🔖 ግሩፓችንን ለመቀላቀል @CFCevents
🔖 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
@SuraNipseyBot ወይም @Ras_Surafel11
Download Telegram
ቶማስ ቱሄል በቼልሲ ቤት●●●

◉ 30 ጨዋታዎች
◉ 19 አሸነፈ
◉ 5 ተሸነፈ
◎ 37 ጎል አስቆጠረ
◎ 19 ግብ ሳይቆጠርበት ወጣ
◎ 16 ጎል ተቆጠረበት

የኤፌ ካፕ የፍፃሜ ተፋላሚ እና የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ 😘

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ቶማስ ቱሄል B/R Football

» @Chelsea_events
» @cfcevents
🔵 ሜሰን ማውንት ከቤተሰቡ ጋር መዝናናት ላይ ይገኛል
@Chelsea_events
@cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኒጎሎ ካንቴ ቡድንህ ውስጥ ካለ ደስታ ካንተ ጋር ነው

@Chelsea_events
@cfcevents
Kai🤩 💫

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ጆን ቴሪ : " ጠቅላላ ቤተሰቦቼ የዌስትሀም ደጋፊዎች ናቸው። አስታውሳለሁ ለቼልሲ ዌስትሀም ላይ ጎል ሳስቆጥር እና አባቴ ፣ አጎቴ ስቴድየም ውስጥ ሲጮሁብኝ ነበር "
TRUE 🔵
» @Chelsea_events
» @cfcevents
መልካም ሰኞ 😍🔵
ካይ & ፍቅረኛው 💙😘

» @Chelsea_events
» @cfcevents
የክለባችን 19 ቁጥር ማልያ ለባሾች 💙

» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሜሰን ማውንት

“Raring to return!”

[በኢንስታግራም : masonmount]

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ኒውካስትል ዩናይትድ ሮስ ባርክሌይ እና ኮኖር ጋላገር ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

🔗 The Athletic

» @Chelsea_events
» @cfcevents
የ2022/23 የቼልሲ የሶስተኛ ማልያ ይሆናል ተብሎ የተገመተው ወርቃማ እና ጥቁር ብርቱካናማ ቀለሞች የያዘ ማልያ

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ስዋንሲዎች የፍራንክ ላምፓርድ ምክትል አሰልጣኝ የነበረውን ጆድ ድሞሪስ በዋንኛ አሰልጣኝነት ለመቅጠር ንግግር ላይ ናቸው።

🔗 The Athletic

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ጆን ቴሪ ከአስቶንቪላ ምክትል አሰልጣኝነቱ ለቋል።

#JT የቼልሲ ቤት ሁሌም ክፍት ነው ላንተ💙

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ሴስክ ፋብሪጋስ የኢሲስቱ ንጉሥ 😍💙

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ቼልሲ በዚህ ክረምት ለአርማንዶ ቦጃ የመጣለትን የውሰት ጥያቄዎች ውድቅ አድርጓል።

🔗 Kristian Sturt

» @Chelsea_events
»
@cfcevents
በነገራችን ላይ በፕሪሚየር ሊጉ ላይ እንደ ቲያጎ ሲልቫ አይነት ልምድ ያለው በሳል ተጫዋች የለም። በነፃ £0. የአፈስነው ድንቅ ተጨዋች ነው 🔵💙

» @Chelsea_events
» @cfcevents