CHELSEA Events™
316 subscribers
14.9K photos
2.47K videos
12 files
1.93K links
🏅🌕 ወርቃማ የቴሌግራም ቻናል 🏵
🔵ስለቼልሲ እግርኳስ ክለብ ብቻ🔵
-ሀይላይቶች 🎥
-የእየለት አዳዲስ መረጃዎች📑
-ሰበረ ዜናዎች 💥
-የቼልሲ ተጨዋቾች wallpaper🎴
⭐⭐እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ⭐⭐
🔖 ግሩፓችንን ለመቀላቀል @CFCevents
🔖 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
@SuraNipseyBot ወይም @Ras_Surafel11
Download Telegram
🚨 ቼልሲ በይፋ ከሲቪያ ጋር ድርድር ጀምሯል።

●●● የሲቪያ የመሀከል ተከላካይ የሆነው ጀሉስ ኮንዴ ከቼልሲ ጋር ንግግር ጀምሯል። ተጫዋቹም ወደ ቼልሲ መምጣት ይፈለጋል ቼልሲ ለተጨዋቾቹ የሚሆነውን የዝውውር ሂሳብ በማጤን ከ ሲቪያ ጋር ንግግር ላይ ናቸው።

ወደ ቶተንሀም ይዘዋወራል ተብሎ ነበር ነገርግን ኮንዴ በቻምፒየንስ ሊግ ነው መጫወት የሚፈልገው።

በተያያዘ ዜና 🚨

ሩዲገር እና ክርስቴንሰን ከቼልሲ ጋር አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም እየተነጋገሩ ነው

🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia

@Chelsea_events
@cfcevents
🥇 ጀለስ ኮንዴ በባለፈው አመት በWhoScored በላሊጋው ከፍተኛውን Rate ያገኘ የተከላካይ ተጨዋች ነው።(7.01) ⭐

@Chelsea_events
@cfcevents
ጀለስ ኮንዴ ለሲቪያ በባለፈው አመት

⚬ ወደ ሶስተኛው የሜዳ ክፍል ብዙ ኳሶችን ያቀበለ [165]
⚬ ከፍተኛውን የአየር ላይ ኳስ አንድለአንድ ያሸነፈ [118]
⚬ Most Ball Recoveries [312]
⚬ ከፍተኛውን የተቃራኒ ቡድን ያቋረጠ [42]
⚬ 2nd Most Clearances [140]
⚬ 2nd Most Progressive Passes [141]
⚬ 2nd Best Pressing Success [45.5%]

» @Chelsea_events
» @cfcevents
●● በነገራችን ላይ በባለፈው አመት ጀለስ ኮንዴ 60% የሚሆነውን የአየር ኳስ አሸንፏል ።በጨዋታ በአማካይ 3 ማለት ነው

● የሲቲው ሮብን ዲያስ 61% የሚሆነውን የአየር ኳስ አሸንፏል በባለፈው አመት ለሲቲ

» @Chelsea_events
» @cfcevents
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጀለስ ኮንዴ - The Most Talented Defender of his Generation...#YouTube
ኮንዴ ምን አይነት ተጨዋች ነው ለሚለው ጥያቄ ምላሽ የሚሆን ቪዲዮ

» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮንዴ 22 አመቱ መሆኑኑን ሳውቅ ለቼልሲ ተመኘሁት 💙👏
» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
••• ኤርሊግ ሃላንድ ስለዶርትሙንደ ቆይታው እና ስለቼልሲ የተናገረው

» @Chelsea_events
» @cfcevents
" ከቶሞሪ ወደ ኤስሚላን & ጉዪሂ ወደ ክሪስታል ፓላስ የተገኘው ገንዘብ በጠቅላላ ወደ ኮውንዴ ዝውውር ይውላል።"

🔗 CarefreeYouth (ከቼልሲ ቅርብ ከሆነ የተገኘ መረጃ)

» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
... ሁሉም. የቼልሲ. ደጋፊዎች. እሄንን. ሎፍተስ. ቼክ. ናፍቀውታል. መልሶ. ብቃቱን. እስኪያገኝ .እየጠበቁት. ነው። 100% በእርግጠኝነት. መናገር. ይቻላል 💙👏
» @Chelsea_events
» @cfcevents
የቀድሞው የቼልሲ የምንግዜውም ምርጥ የግራ መስመር ተከላካይ አሽሊ ኮል ወደ አሰልጣኝነት ለመጣ ነው

ዛሬ በወጡ መረጃዎች አሽሊ ኮል የ እንግሊዝ ከ 21 ዓመት በታች ቡድን ምክትል አሰልጣኝ በ መሆን ሊሸሙ እንደሆነ ተገልጿል ። 👏😍

» @Chelsea_events
» @cfcevents
● ቼልሲ ከሸጠው ትልቅ ስህተት የሚሆን ተጨዋች

● ቼልሲ በውሰት ከሰጠው ለወደፊት እጅግ የሚጠቅመው ተጨዋች

ቲኖ ሊቭራሜንቶ 💙👏

-◊- Fabrizio Romano እንዳለው ሊቭራሜንቶ ወደ ብራይተን ሊያመራ በጣም ተቃርቧል።

» @Chelsea_events
» @cfcevents
●🚨● ጀሌስ ኮንዴ በግል ጉዳዮች ከቼልሲ ጋር ተስማምቷል ኮንትራቱም እስከ 2026 እንደሚቀርብለት እና ተጨዋቹም ለመቀበል ተዘጋጅቷል።

ቼልሲ እና ሲቪያ መካከል ስለክፍያ ሁኔታ እየተነጋገሩ ይገኛሉ።

🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia

- ወደ ቼልሲ መምጣቱ የማይቀር ይመስላል የዚህ ክረምት የመጀመሪያው ወሳኙ ፈራሚ ይሆናል። አትጠራጠሩ

» @Chelsea_events
» @cfcevents
የቲውተር ተጠቃሚ የሆናችሁ የ @Chelsea_events አባላት

ትክክለኛው ዜናዎች ቲውተር ላይ ለመከታተል 👇
አብዛኞቹ የዝውውር መረጃዎችን ታኛኘላችሁ ከፋብሪዚዮ ሮማኖ

http://twitter.com/fabrizioromano…
" ሩዲገር በዚህ ክረምት በቼልሲ የሚቆይ ይሆናል።"

🔗 Fabrizio Romano via Twitch

ፋብሪዚዮ አለ ብለን ነው እንጂ እሄንን መረጃ ሁሉም የቼልሲ ደጋፊዎች ያውቁታል።

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ጀሊስ ኮንዴ ዝውውር ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር ንግግር የተጀመረው

የነ ፒተር ቼክ 👏
የነ ማሪና ግራኖቭስኪያ 👏

ስራን ሳናደንቅ አናልፍ
ወሬው ሳይንዛዛ በግል ጉዳይ ሲስማሙ እና ዝውውሩን ሊያገባድዱ ሲሉ ይፋ ሆነ።
» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💨ቤን ቼልዌል ወደ ቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ለመመለስ ዝግጅት እያረገ ይገኛል።

[በኢንስታግራም ገፁ : benchilwell]

የማውንት እና ጄምስ ይቀራሉ
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ኦሊቪየር ጂሩድ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ከኤስ ሚላን ዋናው ቡድን ጋር ልምምዱን ጀምሯል።

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ዳይኒል ሲሚዮ ከቼልሲ ወደ ሳውዝአምፕተን ዝውውሩን አጠናቋል።

» @Chelsea_events
» @cfcevents