CHELSEA Events™
316 subscribers
14.9K photos
2.47K videos
12 files
1.93K links
🏅🌕 ወርቃማ የቴሌግራም ቻናል 🏵
🔵ስለቼልሲ እግርኳስ ክለብ ብቻ🔵
-ሀይላይቶች 🎥
-የእየለት አዳዲስ መረጃዎች📑
-ሰበረ ዜናዎች 💥
-የቼልሲ ተጨዋቾች wallpaper🎴
⭐⭐እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ⭐⭐
🔖 ግሩፓችንን ለመቀላቀል @CFCevents
🔖 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
@SuraNipseyBot ወይም @Ras_Surafel11
Download Telegram
●🚨● ጀሌስ ኮንዴ በግል ጉዳዮች ከቼልሲ ጋር ተስማምቷል ኮንትራቱም እስከ 2026 እንደሚቀርብለት እና ተጨዋቹም ለመቀበል ተዘጋጅቷል።

ቼልሲ እና ሲቪያ መካከል ስለክፍያ ሁኔታ እየተነጋገሩ ይገኛሉ።

🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia

- ወደ ቼልሲ መምጣቱ የማይቀር ይመስላል የዚህ ክረምት የመጀመሪያው ወሳኙ ፈራሚ ይሆናል። አትጠራጠሩ

» @Chelsea_events
» @cfcevents
የቲውተር ተጠቃሚ የሆናችሁ የ @Chelsea_events አባላት

ትክክለኛው ዜናዎች ቲውተር ላይ ለመከታተል 👇
አብዛኞቹ የዝውውር መረጃዎችን ታኛኘላችሁ ከፋብሪዚዮ ሮማኖ

http://twitter.com/fabrizioromano…
" ሩዲገር በዚህ ክረምት በቼልሲ የሚቆይ ይሆናል።"

🔗 Fabrizio Romano via Twitch

ፋብሪዚዮ አለ ብለን ነው እንጂ እሄንን መረጃ ሁሉም የቼልሲ ደጋፊዎች ያውቁታል።

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ጀሊስ ኮንዴ ዝውውር ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር ንግግር የተጀመረው

የነ ፒተር ቼክ 👏
የነ ማሪና ግራኖቭስኪያ 👏

ስራን ሳናደንቅ አናልፍ
ወሬው ሳይንዛዛ በግል ጉዳይ ሲስማሙ እና ዝውውሩን ሊያገባድዱ ሲሉ ይፋ ሆነ።
» @Chelsea_events
» @cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💨ቤን ቼልዌል ወደ ቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ለመመለስ ዝግጅት እያረገ ይገኛል።

[በኢንስታግራም ገፁ : benchilwell]

የማውንት እና ጄምስ ይቀራሉ
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ኦሊቪየር ጂሩድ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ከኤስ ሚላን ዋናው ቡድን ጋር ልምምዱን ጀምሯል።

» @Chelsea_events
» @cfcevents
ዳይኒል ሲሚዮ ከቼልሲ ወደ ሳውዝአምፕተን ዝውውሩን አጠናቋል።

» @Chelsea_events
» @cfcevents
የቼልሲ አሰላለፍ 🔵
#ቼልሲቦርንማውዝ
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ሎፍተስ ቼክ በቪታሊቲ ስታዲየም

» @Chelsea_events
» @cfcevents
CHELSEA Events™
ሬስ ጄምስ ገባ : ካለም ሆድሰን ኦዶይ ወጣ
የቼልሲ ቤንች 🔵
#በረኞች
ሜንዲ , በርገስቶርም

- ባባ ራህማን , ባርክሌይ , ሎፍተስ ቼክ , ቦጃ , ዛፓኮስታ , ሚያዝጋ , ቻሎባህ , ኡግቦ , ክላርክ- ሳልተር

» @Chelsea_events
» @cfcevents
የቼልሲ ቋሚ 11 አሰላለፍ 3-4-3

ኬፓ

ስተርሊንግ -ባከር - ሳር

ኦዶይ - ድሪንክወተር - ጋላግር - አሎንሶ

ዚዬች -አብርሀም - ፑሊሲች
» @Chelsea_events
» @cfcevents
የቦርንማውዝ አሰላለፍ
» @Chelsea_events
» @cfcevents
ጀሊስ ኮንዴን በዙማ እና ገንዘብ ?

ለነገሩ ኮርት ዙማ በቱሄል የአጨዋወት ስርዓት ውስጥ አልሆነም ቤንች ከሚሆን ይሻለዋል።

💙😍 ለሱ በማሰብ ነው እንጂ ባይለቅ ምኞቴ ነበር

» @Chelsea_events
» @cfcevents
©️ የዛሬው የቼልሲ ጨዋታ አንበል ማርከስ አሎንሶ ነው።
» @Chelsea_events
» @cfcevents
Forwarded from CHELSEA Events™ (Surafel RSA)
com.chelseafc.the5thstand.apk
27.3 MB
●🚨 በውስጥ መስመር የቼልሲ ጨዋታ የሚታይበት አፕሊኬሽን ላላችሁን እሄው

●Chelsea FC - The 5th Stand by Chelsea FC

●Version: 1.58.0(2799)
●Updated: Jul 21, 2021
●Size: 27.34MB

● የስልካችሁ የአንድሮይድ ቨርዥን በቅርብ ከሆነ ብቻ ነው የሚሰራው የሚያስቸግራችሁ ከሆነ በውስጥ አናግሩኝ

● @Chelsea_events
● @cfcevents
አለቃ ቶማስ ቱሄል. 👊
» @Chelsea_events
» @cfcevents