Shop online
2.17K subscribers
528 photos
11 videos
13 links
WHAT YOU WANT IS JUST A PHONE CALL AWAY!!
Electronics📱📷
Cars 🚘🚚🚙🚗
Houses🏚🏰🏩🏙
Owner
Emu
Download Telegram
iPhone X, 64 GB, 23000 Birr
LG TV, 55 Inch Ultra HD = 38,000
ስኬትን ፍለጋ

“ስኬትን ከፈለክ ስኬትን ዓላማህ አድርገህ አትያዝ፡፡ የምታምንበትንና የምትወደውን ነገር ከልብህ ስታደርግ ስኬት ራሱ ይመጣል” - David Frost

ለትክክለኛ አላማ መቆም ስኬትን ይቀድማል እንጂ ስኬት አላማን አይቀድምም፡፡ አንዳንድ ሰዎች፣ “ቢሳካልኝ ኖሮ ይህንና ያንን አደርግ ነበር” በማለት በገንዘብና በተለያዩ አቅጣጫዎች “ቢሳካላቸው” ሊያደርጉ ስለሚፈልጉት የወደፊት አላማ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ አንድ ማስታወስ ያለባቸው እውነታ ግን አንድን አላማ ይዘው መስራታቸው ወደ ስኬት እንደሚወስዳቸው ነው፡፡ በሌላ አባባል፣ ተሳካላቸው በመባል የሚታወቁ ሰዎች ለስኬት የኖሩ ሰዎች ሳይሆኑ ለአንድ አላማ በጽንአት የኖሩ ናቸው፤ ያንን ሲያደርጉ ስኬት ተከተላቸው፡፡

ለስኬት የሚኖር ሰው ስኬት ያጣ ሲመስለው ያቆማል፡፡ ለአላማ የሚኖር ሰው ግን ስኬት ያላገኘ ቢመስለውም እንኳ ጉዞውን ይቀጥላል፣ ምክንያቱም አላማ የተሰኘውን የስኬቶችን ሁሉ ስኬት በእጁ ጨብጧልና ነው፡፡ “የምትወደውንና መልካም የሆነውን ነገር አድርግ፣ ያንን የምታደርገውን ነገር ደግሞ ውደደው” የሚለው አባባል እውነት ነው፡፡ ስኬትን ፍለጋ ከአላማህ ውጪ የሆነን “ታላቅ” ነገር ከማድረግ፣ አላማን በመከተል አስቸጋሪ ጎዳና መጓዝ ይመረጣል፡፡

Dr. MEhret Debebe
Women shows size 39 - 450 Birr
ከጣልያን ምን እንማራለን?

- ጣልያን ውስጥ በመጀመሪያዎቹ (1 እና 2 ሰዎች በተያዙበት ወቅት) መዘናጋት፣ ስለቫይረሱ በቂ የሆነ ግንዛቤ ማጣት ይታይ ነበር።

- በርካታ ሰዎች በሚገርም ሁኔታ ስለ ቫይረሱ ስርጭት ቦታም አልሰጡትም። ሲያስቡ የነበረውም የሩቅ ሀገር ችግር፣ እዛው የሚያበቃ፣ እነሱ ጋር የማደርስ አድርገው ነው።

- በበርካታ ከተሞች ሱቆች ክፍት ነበሩ፣ የህዝብ ገበያዎች አልቆሙም ፣ ኤርፖርት ክፍት ነበር በወቅቱ በረራ አልተቋረጠም፣ ጥንቃቄው ደካማ የሚባል ነበር የፈለገው ሰው ይገባል ፣ ይወጣል ፣ ወጣቱ ይዝናናል፣ ሰዎች ይሰባሰባሉ፣ ሁሉም ነገር ምንም እንዳልተፈጠረ ሲቀጥል ነበር።

- መንግስት ቫይረሱ ሳይገባ በፊት ከፍተኛ የጥንቃቄ ጉድለት አሳይቶ ነበር። ቫይረሱ ከተከሰተ በኃላ እርምጃ ቢወስድም በህበረተሰቡ ተግባራዊ አይደረግም፣ ከቤታችሁ አትውጡ ሲባል የሚሰማም የለም። የከተማ ከንቲባዎች እየዞሩ ሰው ቤቱ እንዲቀመጥ ሲለምኑም ነበር።

- ዛሬ ጣልያን ውስጥ ሆስፒታሎች በታማሚዎች ሞልተዋል። ወጣት፣ አዛውንት፣ የቀረ የለም። ሰው ሞቶ እንኳን መቀበሪያ ስፍራ ጠፍቷል፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በየዕለቱ እንደ ቅጠል ይረግፋሉ።

የጤና ባለሞያዎቻችን የሚናገሩትን እናዳምጥ!
Forwarded from tikvahethiopia
♾📶tp-link Wi-pod 4G/LTE
Price💰3300 Etb
🏪ተንቀሳቃሽ wi-fi♾
🛠የኢንተርኔት ወጪዋን መቀነስ ይፈልጋሉ??
⏳በቀላሉ 31 ስልኮችን እንዲሁም በኢንተርኔት ሚሰሩ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዋችን መስጠቀም እሚያስችል
⏳ፈጣን በ4G ሲም ካርድ የሚሰራ
⏳ላያያዝ ምቹ ተንቀሳቃሽ ዋይ ፋይ ፖድ
Price💰3300 ETB For order call 0911181568
♾📶Jio Wi-pod 4G/LTE
Price💰3200 Etb
🏪ተንቀሳቃሽ wi-fi♾
🛠የኢንተርኔት ወጪዋን መቀነስ ይፈልጋሉ??
⏳በቀላሉ 31 ስልኮችን እንዲሁም በኢንተርኔት ሚሰሩ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዋችን መስጠቀም እሚያስችል
⏳ፈጣን በ4G ሲም ካርድ የሚሰራ
⏳ላያያዝ ምቹ ተንቀሳቃሽ ዋይ ፋይ ፖድ
Price💰3200 ETB + Free Deliver For Order call 0911181568
Dear Members,
All WiFi Pods are sold out!
STAY HOME & STAY SAFE
Channel name was changed to «Bonnita's ®»
Channel name was changed to «Shop@Bonnita's ®»
♾📶Wi-pod 4G/LTE
Price💰4700 Etb
🏪ተንቀሳቃሽ wi-fi♾
🛠የኢንተርኔት ወጪዋን መቀነስ ይፈልጋሉ??
⏳በቀላሉ 11 ስልኮችን እንዲሁም በኢንተርኔት ሚሰሩ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዋችን መስጠቀም እሚያስችል
⏳ፈጣን በ4G ሲም ካርድ የሚሰራ
⏳ላያያዝ ምቹ ተንቀሳቃሽ ዋይ ፋይ ፖድ
Price💰4700 ETB + Free Deliver For Order call 0911181568
♾📶Wi-pod 4G/LTE
Price💰4500 Etb
🏪ተንቀሳቃሽ wi-fi♾
🛠የኢንተርኔት ወጪዋን መቀነስ ይፈልጋሉ??
⏳በቀላሉ 11 ስልኮችን እንዲሁም በኢንተርኔት ሚሰሩ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዋችን መስጠቀም እሚያስችል
⏳ፈጣን በ4G ሲም ካርድ የሚሰራ
⏳ላያያዝ ምቹ ተንቀሳቃሽ ዋይ ፋይ ፖድ
Price💰4500 ETB + Free Deliver For Order call 0911181568
Channel photo updated
🔖 2800 TP-Link ADSL2+ Modem Router
Wireless N speed up to 300Mbps(TD-W8961ND)/150Mbps(TD-W8951ND) ideal for bandwidth intensive applications

Easy Setup Assistant with multi-language support provides quick & hassle-free installation

WPA-PSK/WPA2-PSK encryptions provide user networks with active defense

🔖Price 2800 + Free Delivery
For order contact📱 0911181568
#NEW PRICE ♾📶Wi-pod 4G/LTE
Price💰5000 Etb
🏪ተንቀሳቃሽ wi-fi♾
🛠የኢንተርኔት ወጪዋን መቀነስ ይፈልጋሉ??
⏳በቀላሉ 11 ስልኮችን እንዲሁም በኢንተርኔት ሚሰሩ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዋችን መስጠቀም እሚያስችል
⏳ፈጣን በ4G ሲም ካርድ የሚሰራ
⏳ላያያዝ ምቹ ተንቀሳቃሽ ዋይ ፋይ ፖድ
Price💰5000 ETB + Free Delivery For Order call 0911181568