ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ
*************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተጠናቀቀውን ምዕራፍ አንድ ግንባታ ዛሬ በይፋ መርቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የዚህ ፕሮጀክት መመረቅ አስተማማኝ እና ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመገንባት በተጀመረው የብልጽግና ጉዞ ውስጥ ተደማሪ እመርታ መሆኑን አስታውቀዋል።
በመዲናዋ በአጠቃላይ በ93.9 ሄክታር መሬት ላይ ከሚያርፈው የፓርኩ አጠቃላይ ስፋት ውስጥ፣ የመጀመሪያው ምዕራፍ በ43 ሄክታር መሬት ላይ ተገንብቶ ዛሬ የተመረቀ ሲሆን፣ ይህም ለመካከለኛ እና ከፍተኛ ኢንተርፕራይዞች…https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0F6SZw5gs9YUpKEQ3uXQ5VntvPVuAAkeXwrEfBfWMeJnnPZHnzwCHmfrveQcpJ8Hjl

👏1
በጋራሙለታ እየለሙ ያሉ የግብርና ሥራዎች ለሀገራዊ የግብርና ሽግግር ተደማሪ አቅም የሚፈጥሩ ናቸው፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
*****************
ታሪክንና ውብ መልክዓ ተፈጥሮን የታደለው የጋራሙለታ አካባቢ፣ የኢትዮጵያን ሜዳና ተራሮች ምርት የሚታፈስባቸው የማድረግ ጉዞ ማሳያ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
አካባቢው በግብርና ልማት፣ በተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና በተፋሰስ ልማት ይበልጥ ወደተሻለ የልማት ከፍታ እየተሸጋገረ እንደሚገኝም አብራርተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሃረርጌ ዞን፣ በግራዋ ወረዳ ሜይራ ጉዲና ቀበሌ በመገኘት የተፋሰስ ልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።
በጉብኝታቸውም የተመለከቱት የተፋሰስ ልማት ለአካባቢ ጥበቃ ብቻ ሳይሆን ለምርትና…(20+) በጋራሙለታ እየለሙ ያሉ የግብርና ሥራዎች... - Ethiopian Broadcasting Corporation | Facebook

ኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በሀገር በቀል የቴክኖሎጂ አቅም ለመተካት እየሰራች ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
***************
ኢትዮጵያ በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ላይ የነበራትን ከፍተኛ ጥገኝነት በመቀነስ፣ በሀገር በቀል የቴክኖሎጂ አቅም እና በሀገር ውስጥ ባለሀብቶች የመተካት ስልታዊ ሽግግር እያደረገች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የተገነባውን የኢንዱስትሪ ፓርክ መርቀው በከፈቱበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያ ቀደም ሲል በነበራት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተሞክሮ፣ በተለይም በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የታዩ ተግዳሮቶች ለዚህ አዲስ አቅጣጫ መነሻ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፤ የውጭ ኢንቨስትመንት አንዳንዴ አስተማማኝ ላይሆን እንደሚችል ገልጸዋል።
በአንጻሩ አሁን የተመረቀው ፓርክ ትኩረቱን በሀገር ውስጥ ወጣቶች ላይ ማድረጉን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ከጥቂት ዓመታት በፊት በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ወጣቶች ዛሬ ወደ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ…(20+) ኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በሀገር... - Ethiopian Broadcasting Corporation | Facebook

ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ
*************
በዌምብሊ ስታዲየም በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ቼልሲን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በመርታት የ2025/26 የውድድር ዓመት የኤፍኤ ካፕ ባለቤት ሆኗል።
በስፔናዊ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ፣ በጨዋታው ላይ የታየውን ስልታዊ የበላይነት ወደ ድል በመቀየር በክለቡ ታሪክ ሌላ የክብር ምዕራፍ አስመዝግቧል።
ምንም እንኳ የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ዋንጫውን ለማሸነፍ እስከመጨረሻው ደቂቃ ድረስ…https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0ZsbS5XJKckhcbuHn6tY1aD6i6xmathUkMJVQaqor6eqPxN11j3TwSZcaFq6eAHvDl