ከአቧራ ወደ ዐሻራ፤ ከቅርስ ወደ ቁርስ
*************
በቅርብ ዓመታት ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍን ከተራ የኢኮኖሚ ምንጭነት ባለፈ ለሀገር ግንባታ፣ ለሰላም፣ ለብዝኃነትና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ ስትራቴጂካዊ መሣሪያ አድርጋ በመውሰድ ላይ ትገኛለች።
ሀገራችን በታሪክ፣ በባሕልና በተፈጥሮ ያላትን እምቅ ባለጠግነት ለመጠቀም ቱሪዝምን ዋነኛ የኢኮኖሚ ምሰሶ ያደረገች ሲሆን፣ ይህም መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት፣ ገቢን ለማሳደግና ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር መሠረት ሆኗል።
መንግሥት የመንግሥትና የግል ዘርፍ ቅንጅትን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ በመምራት፣ ቱሪዝም የጋራ ታሪክን የሚያሳይና ብሔራዊ ማንነትን የሚያጠናክር የጋራ መድረክ እንዲሆን እያደረገ ነው።
ይህን ዘርፍ ለማሳደግ ለ16 ዓመታት ሳይሻሻል የቆየው የቱሪዝም ፖሊሲ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ በሚኒስቴር ደረጃ እንዲደራጅ መደረጉ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን አሳድጎታል።
በተጨማሪም የስብሰባ፣ የጉዞ፣ የኮንፍረንስና የኤግዚቢሽን (MICE) ስትራቴጂዎች ተቀርጸው…https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02pnRquhRdd9JwfFdS5G9GwG7vRZ2CseeUgGxQ7yXBigNTbMsTUSuMUNFgNkVi9TGpl

👏1🕊1
የምርጫ ቦርድ የክትትል ቡድኖች በምርጫ አካባቢዎች ላይ ያጠኑትን የፀጥታ ሪፖርት አቀረቡ
**************
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ላይ ሥምሪት ሰጥቷቸው የነበሩ የክትትል ቡድኖች ያጠኑትን ዝርዝር ሪፖርት በይፋ ተረክቧል።
ቦርዱ ቀደም ሲል በጥር ወር 2018 ዓ.ም. ከተለያዩ ተቋማት የተሰበሰበውንና በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ የተፈረጀውን የፀጥታ መረጃ መሠረት በማድረግ ውይይቶችን አድርጓል።
ይሁን እንጂ ከመንግሥት አካላትና ከተፎካካሪ ፓርቲዎች በደረሱ መረጃዎች መካከል የነበሩትን ልዩነቶች በጥልቀት ለመመርመር መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. የጋራ የክትትል ቡድን አዋቅሮ ሥምሪት ሰጥቷል።
ከፓርቲዎች፣ ከሲቪል ማኅበረሰብና ከቦርዱ የተውጣጡትና በዘጠኝ ንዑሳን ቡድኖች…https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02fEJA88G5EoS7RneGapxcrV9pUXtxB6F1wNMHpVAHVrXWZAwtefrLcatiisAFeBRul

👏1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ‘በመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት’ ብሔራዊ ጉባኤ ላይ የቀረቡ የዳሽቦርዶችና የኤግዚቢሽን ዝግጅቶችን ጎበኙ
***********************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች "በመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ የተካሄዱ የኤግዚቢሽንና የዲጂታል ዳሽቦርዶችን ሥራዎች ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ወቅት የቀረቡት የብሔራዊ ዕቅድ እና ስታቲስቲክስ ዳሽቦርዶች (የመረጃ መከታተያ ሰሌዳዎች)…https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid04HMijqHA8dCbkiddzt2M3qucze2LrvciKEiM5Jy8kam3MFJYuNeLFDzi1Pm9Rmr3l

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት" በሚል መሪ ሀሳብ ሀገራዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
******************
"የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት" በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀው ከፍተኛ ሀገራዊ ጉባኤ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል።
ኢትዮጵያ የልማት ትልሞቿን እንዲሁም ያመዘገበቻቸውን ስኬቶች በመረጃ እና በአሃዛዊ ማስረጃዎች አስደግፋ መሰነድ ከጀመረች መሰነባበቷን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
ይህ የተወሰደው ስልታዊ እርምጃ ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በሌሎች አካላት በሚደገፉና በተበታተኑ የመረጃ ቋቶች ላይ የነበራትን ሙሉ ጥገኝነት ለመቅረፍ ያሳየችውን ከፍተኛ ቁርጠኝነት ማረጋገጫ …https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0MW5rVEL854o1jgcz4u1cnK3pmfoLGNNFWnzcUCaTmtq5Ky6GKiUungRhFXgq64aol

ቀደም ሲል የነበረውን የመረጃ ጥገኝነት በመቀየር የፖሊሲ ነፃነት ማረጋገጥ ተችሏል"፦ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
**********************
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) "የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት" በተሰኘው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፣ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ የመረጃ ሥርዓት በራስ አቅም ላይ ያልተመሠረተ፣ በውጭ ድጋፍ ጥገኝነት ላይ የቆየና የተዓማኒነት ጥያቄዎች የሚነሱበት እንደነበር አስታውሰዋል።
ከዚህ የመረጃ ጥገኝነት ለመላቀቅ በተወሰዱ ቁርጠኛ እርምጃዎች የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርምና የ10 ዓመቱን የልማት ዕቅድ አፈጻጸም በቅርብ ለመከታተል የሚያስችሉ በርካታ የሪፎርም ሥራዎች መከናወናቸውን ሚኒስትሯ ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሠረት እንደ የተቀናጀ የቤተሰብ ጥናት፣ የቱሪዝም መረጃ እና የቢዝነስ ድርጅቶች ቆጠራ…https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0xGKbptFHdTZt6bgZjJkunJz42MTw3uzjyVbpWiiEEHDGNP45qhWAQhb3GNoxYYqVl