Ethiopian Broadcasting corporation ®
8.86K subscribers
17.9K photos
205 videos
14 files
1.62K links
Ethiopian broadcasting corporation is a 24 working public media.

https://telega.io/c/EBC_TV
ማንኛውም አይነት አስተያየት እና ጥቆማ ካላችሁ በዚህ ላኩልን እንቀበላለን!!
https://t.me/+G7d4hSzJEhViMzQ0
Download Telegram
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በባህር ዳር ከተማ ድምፅ ሰጡ

#EthiopianElection #NEBE #Election2026
👏1
በአፋር የሰመራና ሎጊያ ድምፅ አሰጣጥ

#EBC #Ethiopia #ebcdotstream #democracy
👏1
አስከሬን በቤት አስቀምጠው ለምርጫ የወጡት የቤተሰብ አባላት - የላቀ የዜግነት ቁርጠኝነት ተምሳሌት!
*************
በሰሜን ሽዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ፣ አባያ ቀበሌ (ሳክላ ምርጫ ጣቢያ) እጅግ ልብ የሚነካ እና ታላቅ የዜግነት ኃላፊነት የታየበት ክሥተት ተመዝግቧል።
ልጃቸው በሞት የተለየባቸው ቤተሰቦች፣ አስከሬን በቤት አስቀምጠው 7 የቤተሰቡ አባላት በማለዳ ወደ ምርጫ ጣቢያ አምርተዋል። በቦታው የነበረው ማኅበረሰብም ለኀዘናቸው ጥልቅ ክብር በመስጠት፤ ሰልፍ ሳይጠብቁ ቅድሚያ ሰጥተዋቸው ድምፃቸውን ከሰጡ በኋላ ወደ ልቅሶ ቤታቸው ተመልሰዋል።
ይህ ተግባር ሕዝባችን በምርጫው ሂደት ላይ ያለውን ጽኑ እምነት እና ለሀገሩ ያለውን የላቀ ክብር በተግባር ያረጋገጠበት ህያው ምስክር ነው ሲሉ አስተያየታቸውን የሰጡት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ናቸው።
Ethiopian Broadcasting Corporation #ምርጫ #አማራ #ክልል
👏1
የኢትዮጵያን ህዝብ በትናንሽ ፕሮፖጋንዳ ሸብረክ ማድረግ አይቻልም!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Ethiopian Broadcasting Corporation
👏1
“የኢትዮጵያ ሕዝብ ለትናንሽ ፕሮፓጋንዳዎች ሸብረክ አይልም፤ ሕዝባችን ላደረገው አጠቃላይ ተጋድሎ እና ጀግንነት ከፍተኛ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

#EBC #Ethiopia #PMAbiyAhmed #ebcdotstream #democracy
👏1
በካሜራችን እይታ ውስጥ የገቡ
***************

ከአዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 03 በሚገኝ ምርጫ ጣቢያ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል አመመኝ፣ ደከመኝ፣ አልተመቸኝም የሚል ሰበብ ሳያበዛ ሁሉም መጥቶ ዴሞክራሲያዊ መብቱን እየተጠቀመ ነው።

ኢትዮጵያ ስትመርጥ ከቤቱ የቀረ የለም!!

Ethiopian Broadcasting Corporation #ምርጫ #ኢትዮጵያ #ዴሞክራሲ
👏1