🔠🔤 Lottery 🇺🇸2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣🇺🇸 ጥቅምት 27 ይጠናቀቃል 6 ቀን ብቻ ይቀረዋል።
⚠️❗️ ብዙዎች እንደሚሸወዱት dv ስለሞላችሁ እና Confirmation ስለወሰዳችው ብቻ እጣ ውስጥ ትገባላችሁ ማለት አይደለም።
🇺🇸 🔠🔤በጣም ብዙ መስፈርቶች አሉት አሜሪካ የመሄድ ህልሞን በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ እውን ያድርጉ
📢 ስለዚህ መመሪያ እና ደንቡን ይመልከቱ ልብ ይበሉ እድሎን እንዳያበላሹ ድቪውን ሲሞሉ በትክክል መረጃ ያንብቡ ብዙዎችን በየአመቱ ባለእድለኛ ያደረገው ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ አሰላ ዘድሮም በተመጣጣኝ ክፍያ Professional በሆኑ ባለሙያዎቻችን እያስሞላን እንደሆነ ስንገልፅሎት ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥
✅ለበለጠ መረጃ
☎️ 022-238-10-24
➖➖➖➖➖
😀አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe ማየት ማመን ነው ይሎታል።
✔️መልካም እድል!!✔️
✅Telegram channel
@Global_Internet_Cafe
🌐Location of Global Internet Cafe Asella
👇
https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8

😁5👍2
For your information:
DV lottery selected 2023/2024
Case # AS4***
Submitted DS 260 for principles and spouse on 25th May 2023
Reopened and resubmitted DS 260 Oct 26 2023
Submitted DS 260 for child Nov 11 2023
2NL received on Nov 21 2023
Interview scheduled Jan 2024
Best of luck,

👍5
This is going very fast ,We might have no cutoff below 55K this year
🦋#Share🦋
👩💻 https://t.me/Global_Internet_Cafe
🦋#Share🦋
👩💻 https://t.me/Global_Internet_Cafe
👍2🥰1🤔1
የካቲት ወር መልካም ዜና የሰማንበት ነው። በዚህ ወር ኤምባሲያችን የላከው 2NL ብዛት ብቻ በባለፉት 3 ወራት ከላከው 2NL ድምር ይበልጣል። ይበልጣል ብቻ ሳይሆን የሶስቱንም ወር ድምር እጥፍ ነው። ይህ አፈጻጸም ከዚህ በፊት እንደገመትነው ኤምባሲያችን ወደቀደመ መልካም የመፈጸም አቅሙ እንደገባ የሚያሳይ ነው። ምክንያቱም ለመጨረሻ ግዜ የተላከው 2NL ብዛት 113 አካባቢ ነው። በዚህ መሰረት እስካሁን ያለው አፈጻጸም ለማየት ብንሞክር
📊 እስከ አሁን ያለው አፈጻጸም ምን ይመስላል❓
🟠 ኬዛቸው ወደ ኤምባሲ የተላከላቸው ጠቅላላ ብዛት = 172
🟡 ቪዛ ያገኙ ብዛት = 28
🟢 ኢንተርቪው ለማድረግ እየጠበቁ ያሉ = 136
🔵 እስከመጨረሻው የተከለከሉ ብዛት = 2
🟣 በግዜያዊነት የተከለከሉ ብዛት = 6
🔴 መጨረሻ የተጠራው ኬዝ ቁጥር = 5470ወር መልካም ዜና የሰማንበት ነው። በዚህ ወር ኤምባሲያችን የላከው 2NL ብዛት ብቻ በባለፉት 3 ወራት ከላከው 2NL ድምር ይበልጣል። ይበልጣል ብቻ ሳይሆን የሶስቱንም ወር ድምር እጥፍ ነው። ይህ አፈጻጸም ከዚህ በፊት እንደገመትነው ኤምባሲያችን ወደቀደመ መልካም የመፈጸም አቅሙ እንደገባ የሚያሳይ ነው። ምክንያቱም ለመጨረሻ ግዜ የተላከው 2NL ብዛት 113 አካባቢ ነው። በዚህ መሰረት እስካሁን ያለው አፈጻጸም ለማየት ብንሞክር
📊 እስከ አሁን ያለው አፈጻጸም ምን ይመስላል❓
🟠 ኬዛቸው ወደ ኤምባሲ የተላከላቸው ጠቅላላ ብዛት = 172
🟡 ቪዛ ያገኙ ብዛት = 28
🟢 ኢንተርቪው ለማድረግ እየጠበቁ ያሉ = 136
🔵 እስከመጨረሻው የተከለከሉ ብዛት = 2
🟣 በግዜያዊነት የተከለከሉ ብዛት = 6
🔴 መጨረሻ የተጠራው ኬዝ ቁጥር = 5470

👍1
✅ February 15 - 2024 2NL (ADD) ✅
----------------------------------------------------------
👉 ከላይ በምስሉ ላይ የተዘረዘሩት ትናንት 2NL የተላከላቸዉ ኢትዮጲያዉያን ናቸዉ። በጠቅላላ 144 ሰዉ 2NL ተልኮላቸዋል። ከፍተኛዉ የተላከዉ ቁጥር 14214 ነዉ።
📌 በጣም የገረመኝ ነገር ከነዚህ ዉስጥ ብዙ እንደቤተሰብ የደረሳቸዉ ሰዎች መኖራቸዉ ሲሆን እስከ 15 የሚሆኑ ኬዞች ደግሞ 4 ወይም 5 ቤተሰብ ያላቸዉ ናቸዉ። ይህ የሚያሳየዉ እንደቤተሰብ DV መሙላት ከሌሎች ጋር እኩል እድል እንደሚሰጠዉ ነዉ።
🔸 ከስር ጥያቄ አስቀምጫለሁ። ኬዝ ቁጥራችሁ ከ 5518 እስከ 14214 ከሆና እና 2NL ካልተላከላችሁ "አልተላከልኝም" የሚለዉን ምረጡ።
መልካም እድል ❤️

#ውድ_Ethio-DV_2024_WINNERS
.
2nl(የ interview ቀጠሮ ካወቃቹ በኋላ ማድረግ ያለባቹ ነገሮች!!
#የትምህርት_ማስረጃዎችን_ማረጋገጥ
~>ከ 9-12 ክፍል ያሉትን ትራንስክሪፕት
.
->አዲስ አበባ ከሆኑ
° 1st highschool
°2nd ክፍለ ከተማ ት/ት ቢሮ
3rd.አዲስ አበባ ት/ት ቢሮ(6ኪሎ አካባቢ)
.
->ክፍላገር ከሆኑ
° 1st.highschool
° 2nd.ዞን ት/ቢሮ
° 3rd.ክልል ት/ቢሮ
.
~> 10 & 12 ማትሪክ(ሀገር አቀፍ ፈተና)
1st ° ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ድርጅት (5ኪሎ) የጀርባ ማህተም ማሰመታት
2nd° የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር (ከሸገር ፓርክ ጀርባ ከፖስታ ቤት ወደ አሮጌው ቄራ በሚወስደው መንገድ ወይም ኦርማ ጋራዥ ኦሊ ታወር ላይ)
.
~> ዲፕሎማ፣ ድግሪ፣ማስተርስ..
° 1st.የተማሩበት ዩኒቨርስቲ
° 2nd.የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
.
~> የስራ ልምድ
° ከምትሰሩበት መስሪያቤት አውጥታቹ የመስሪያ ቤቱ ኀላፊ ከጀርባው ማህተም ያድርግበት።
.
~> Birth & Marriage certificate
.
-> አዲስ አበባ ከሆኑ
°1st. ከቀበሌ የልደት (የጋብቻ) የምስክር ወረቀት ማውጣት
° 2nd.ወሳኝ ኩነት (ሸገር መናፈሻ)
°3rd.የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር
.
-> ክፍላገር ከሆኑ
° 1st.ከቀበሌ የልደት (የጋብቻ) የምስክር ወረቀት ማውጣት
° 2rd.ክልል ወሳኝ ኩነት
° 3th.የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
#የህክምና ምርመራ እና ክትባት መውሰድ ቦታዎቹም
1.st.yared general hospital
2.American medical center
3.international office for migration(Iom) አንዱን መርጣቹ መሄድ
#police clearance መውሰድ
1.አድራሻውም አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ አካባቢ ከimmigration ቢሮ አጠገብ
#በመጨረሻም interview በምትደረጉበት ጊዜ
1.አለማርፈድ
2.አለባበስ(protocol)መጠበቅ ወንዶች ከቻላቹ ሱፍ ልበሱ😍
3.Ds260 ላይ ያልሞላችሁትን ነገር አለመዘባረቅ
4.የምትችሉትን ቋንቋ መምረጥ(አማርኛ or English)አስተርጓሚ ስላለ
5.ልጆች ያላቹ ሰዎች የኔ document አለ የልጄ ምን ያደርጋል እንዳትሉ የነሱንም document አሟሉ
6.ኢንተርቪው ስትሄዱ ለአንድ ሰው 330dollar አካባቢ ክፍያ (በብር ወደ19,000)መያዝ ልጅ ወይም ያገባቹ
7.ጉዳያቹ እስኪሳካ የግድ ካልሆነ በቀር ከወሬ መቆጠብ ይመከራል
ከሆናቹ ብሩን አብዙት example ባል እናሚስት ከሆናቹ 2×19000=38,000
#ዶክመንቶችን በስርአት ያዙ እንጂ laminate አታስደርጉ የጀርባ ማህተም ለማድረግ ያስቸግራል
~> ከላይ ከተጠቀሱት ዶክመንቶች በአማርኛ ብቻ የተፃፈ ካለ
° ትርጉም አሰሩ (around stadium yeha city center)

👍3
Telegram ክፍያ ሊጀምር ነው።
ቴሌግራም ቻናሎች ላይ ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ ሊጀምር ነው።
ከነዚህ ማስታወቂያዎች የሚገኘው ገቢም ለቻናል ባለቤቶች ግማሽ የሚያካፍል ይሆናል።
ለማስታወቂያው ብቁ የሚሆኑ public ቻናሎች ሲሆኑ ቢያንስ 1000 ሰብስክራይበሮች ሊኖራቸው ይገባል።
ክፍያው የሚፈፀመው በTON coin ሲሆን ያለምንም ክፍያ ወደ ton ዋሌታቸው መላክና ማውጣት እንደሚችሉ ተገልጿል።
የቻናሉን monetization states የቻናሉ owner channel settings > Statistics > minitization ውስጥ ገብቶ ማየት ይቻላል።
ለመመዝገብና የሰራነውን ገንዘብ ለማየት
1. fragment.com ላይ መግባት
2. Connect Telegram የሚለውን በመምረጥ telegram አካውንታችንን connect ማድረግ
3. Telegram Ads የሚል አዲስ የተጨመረ ምርጫ አለ እሱን በመንካት ማስታወቂያ ማስነገር ወይም በቻናላችን የሰራነውን ማውጣት እንችላለን።
የማስታወቂያው አይነት ከሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ለየት ያለ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።
ይህም
በuser data ላይ መሰረት አያደርግም።
ቪዲዮና ረዘም ያለ ፅሁፍ አይኖረውም።
ፕሪምየም ቴሌግራም ያለው ሰው እነዚህን ማስታወቂያዎች አያይም።
ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች እንደሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች የተለመደውን የኮፒራይት ህግን ማሟላት ይኖርባቸዋል።
ቻናሉ ላይ የሚተላለፈው original content መሆን አለበት።
ከሌሎች ቻናሎች ወይም ሲሻል ሚዲያዎች ቀጥታ የተገለበጡ ኮንቴንቶች monetize አይሆኑም።
ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው፣ የተሳሳተ መረጃና የጥላቻ ንግግር የሚያስተላልፉ ቻናሎችም ለማስታወቂያ ብቁ አይሆኑም።
✍️ምን ተሰማችሁ?
ልክ እንደ Youtube ብዙ ሰው በቴሌግራም ህይወቱ የሚቀየር ይመስላችኋል?
〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/Global_Internet_Cafe

👍2
✳️ለኮምፒውተር ቫይረስ ጥቃት መጋለጥዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ?
🔺ስራዎችን ስናከናዉን የኮምፒዉተራችን ቀርፋፋ መሆን የተለያዩ አፕሊኬሽኖች አገልግሎት መቋረጥ እና የኮምፒዉተራችን በድንገት ስራ ማቆም አንዳንድ ጊዜ በቫይረስ የመጠቃታችን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ነገርግን እነዚህ ምልክቶች ብቻ ሁል ጊዜ በቫይረስ ለመጠቃታችን ማረጋገጫ አይሆኑም፡፡
🔺በመሆኑም የእርስዎ ኮምፒውተር የቫይረስ ጥቃት ሰለባ መሆኑን ለማወቅ ከታች የተዘረዘሩ ምልክቶች በኮምፒዉተርዎ ሊስተዋሉ ይችላሉ፡-
1. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡
2. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ Applications ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት ካሳየ የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።
3. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( Excessive Hard Drive Activity)፡ ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡

✅ የDV 2024 March ወር ሪፖርት ✅
----------------------------------------------------
👉 በባለፈዉ ወር የMarch ወር 2NL የተላከዉ March - 12- 2024 ነበር። ወይም ከ 22 ቀን በፊት። ነገር ግን 2NL ከመላኩ ዉጭ ስንት ሰዉ ከየትኛዉ ሀገር እንደተላከ መረጃዉ አልተለቀቀም ነበር። ይህ መረጃ ትናንት April 2 የተለቀቀ ሲሆን የኢትዮጲያ መረጃ ይህን ይመስላል።
📊 የ March ወር 2NL መረጃ
🟠 2NL የተላከላቸው ጠቅላላ ብዛት = 88
🟢 ጠቅላላ እስከ ቤተሰብ ብዛት = 151
🔵 ከአንድ በላይ (በቤተሰብ) የተላከላቸዉ = 27
🔴 መጨረሻ የተጠራው ኬዝ ቁጥር = 11324
👉 በባለፈዉ February ወር በተላከዉ 2NL ከፋተኛዉ የኬዝ ቁጥር 14214 ነዉ። ስለዚህ አሁን ባለንበት April ወር ከ 11324 ጀምሮ እስከ 14214 ባለዉ ኬዝ ቁጥር ዉስጥ የተዘለሉት እና ከ 14214 በላይ ያሉት ኬዞች በአንድ ላይ 2NL ይላክላቸዋል።

✳️ OpenAI ChatGPT ምንም መመዝገብ ሳያስፈልገው ቀጥታ ወደ ዌብሳይቱ እንደገባን ለመጠቀም ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።
🔺ይህ እርምጃ የ AI ቴክኖሎጂዎችን ብዙዎች ጋር ተደራሽ የማድረግ ተልእኮ አካል ነው ተብሏል።
https://chat.openai.com/
#Ai #OpenAI #ChatGPT

✳️የአሜሪካ ኤምባሲ የትምህርት ስኮላር ሺፕ አውጥቷል።
🔺በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል።
🔺ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል።
🔺ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን የሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ።
🔺የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ፤ ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ይሸፍናሉ። ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል።
✳️ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው❓
🔺ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ፣
🔺ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣
🔺በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣
🔺በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው።
የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024

ቴሌግራም የቢዝነስ ሶሻል ሚዲያነት እየተቀየረ እንደሆነ ይታወቃል።
ቴሌግራም በዚህ አመት ካስተዋወቃቸው ፊቸሮች መካከል አንዱ Telegram business ነው ።
እነዚህ ፊቸርች ምን ምን እንደሆኑና ለምትጀምሩትን ቢዝነስ ምን ጠቀሜታ እንዳለው አንድ በአንድ ለማየት እንሞክር።
✅️Location: ቢዝነሳችሁን የምትሰሩበትን አካባቢ ሰዎች በቀላሉ እንዲውቁትና Google map ተጠቅመው እንዲመጡ ፕሮፋይላችሁ ላይ መሙላት ትችላላችሁ።
✅️ Opening houre: ቢዝነሳችሁን የምትከፍቱበትና የምትዘጉበትን ሰአት ሰዎች በቀላሉ እንዲያውቁት ፕሮፋይላችሁ ላይ መሙላት ትችላላችሁ።
✅️ Quick Replies:
ብዙ ሰዎች Contact የሚያድርጓችሁ ከሆነና ለሁሉም ተመሳሳይ አይነት መልዕክት የምትልኩ ከሆነ ሁሉንም አንድ በአንድ መፃፍ ሳይጠበቅባችሁ በshortcut መላክ ትችላላችሁ።
✅️Greeting message:
ሰዎች Contact ሲያደርጓችሁ የመጀመርያውን ቻት እናንተ መመለስ ሳይጠበቅባችሁ automatically በራሱ መልስ እንዲስጥ የምታደርጉበት ነው። ይህን ፊቸር ለመጠቀም የምትፈልጉትን ፅሁፍ አስቀድማችሁ መሙላት አለባችሁ።
✅️Away message:
ለተወሰነ ጊዜ online የማትገቡና ለሰዎች መልስ መስጠት የማትችሉ ከሆነ ሰዎች contact ሲያደርጓችሁ መልሲ እንዲሰጥላችሁ የፈለጋችሁትን መልዕክት መሙላት ትችላላችሁ።
✅️Links to chat:
አዳዲስ ሰዎች ቴሌግራም ላይ contact እንዲያደርጓችሁ ፈልጋችሁ ነገር ግን ዩሰርኔማችሁን ወይም ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ካልፈለጋችሁ ምንም ችግር የለም ይህን ፊቸር መጠቀም ትችላላችሁ። የተለያዩ ሊንኮችን በመፍጠርና ሊንኩን ለሰዎች share በማድረግ ዩሰርኔማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ሳይጠበቅባችሁ inbox እንዲያደርጉላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
✅️Custom Intro: ሰዎች ለመጀመርያ ጊዜ ሊፅፉላችሁ ቻቱን ሲከፍቱት የሚመጣውን ፅሁፍና sticker እንደተመቻችሁ edit ማድረግ ትችላላችሁ።
✅️ChatBots: ቦት ካላችሁ አካውንታችሁ ላይ በማካተት ለሰዎች automatically መልስ እንዲሰጥ ማድረግ ትችላላችሁ።

❤2
ሞባይል ስልክ ከተፈጠረ 51ኛ ዓመቱን ያዘ
የመጀመርያዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከ1 ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር።
የሞባይል ስልክ በሰዉ ኪስ እና ቦርሳ ተቀምጦ ማገልገል ከጀመረ 51 ዓመት ደፈነ። እንደ ጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር በ1973 የሞቶሮላ መሐንዲስ ማርቲን ኩፐር የሞባይል ስልክን ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ያስተዋወቀ ጠበብት ነዉ።
አሜሪካዊዉ መሐንዲስ በዚያን ጊዜ ዓለም ያስተዋወቀዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከአንድ ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር። በዚያን ጊዜ በዚህ ግዙፍ ተንቀሳቃሽ ስልክ 25 ደቂቃ ያህል ብቻ ነበር መነጋገር የሚቻለዉ። አሜሪካዊዉ የተንቀሳቃሽ ስልክ ፈጣሪ ዛሬ የ 95 ዓመት ባለፀጋ ነዉ። በዚህ 51 ዓመታት የሞባይል ስልክ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ፤ በረቀቀ እና በተሻለ ዘዴ ለሰዉ ልጅ አስፈላጊ ከሚባሉ ቁሳቁሶች መካከል ቀዳሚዉ ቦታ ይዞ እዚህ ደርሷል። በተንቀሳቃሽ ስልክ፤ ከተለያዩ ክፍለ ዓለማት ከመቅስበት የሚደርሱ ዜናዎችን ማንበብ፣ ፎቶዎችን ማንሳት፣ ኢሜሎችን መላክ እና በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መረጃዎችን መለጠፍ ለብዙ ተጠቃሚዎች የተለመደ ነገር ሆኗል። ዓለም ዛሬ ያለ ተንቀሳቃሽ ስልክ አይመሽለት አይነጋለት ሆኗል።
ለመሆኑ ተንቀሳቃሽ ስልክ ከመምጣቱ በፊት ኑሮው እንዴት ነው የነበር?

👍2👏1
✅ የDV 2024 April ወር ሪፖርት ✅
----------------------------------------------------
📊 የ April ወር የ Addis Embassy 2NL መረጃ
🟠 2NL የተላከላቸው ጠቅላላ ብዛት = 136
🟢 ጠቅላላ እስከ ቤተሰብ ብዛት = 213
🔵 ከአንድ በላይ (በቤተሰብ) የተላከላቸዉ = 31
🔴 መጨረሻ የተጠራው ኬዝ ቁጥር = 16932
👉 አሁን ባለንበት April ወር ከ 11324 ጀምሮ እስከ 14214 ባለዉ ኬዝ ቁጥር ዉስጥ ተዘለዉ ለነበሩ እና ከ 14214 እስከ 16932 ላሉት ኬዞች ደግሞ በተከታታይ 2NL ተልኮላቸዋል።

✅ በዚህ አመት Dv 2024 እስከ ስንት ኬዝ ሊጠራ ይችላል? ✅
👉 በዚህ ቪድዮ እስከ ዛሬ የተለቀቁ የተለያዩ መረጃዎችን በመዉሰድ የዚህን አመት አጠቃላይ አፈጻጸም ግምት የምንሰራ ይሆናል።
ከዚህ በተጨማሪ ካካተታቸዉ ርዕሶች መካከል
----------------------
🔹 የኢትዮጵያ እስከ አሁን ያለዉ አፈጻጸም ምን ይመስላል?
🔸 በ 1000 የኬዝ ቁጥሮች ዉስጥ የኢትዮጲያ አሸናፊዎች ስንት ናቸዉ?
🔻 እስከ አሁን በዓለም ላይ የተሰጡ ቪዛዎች ብዛት እና የሚቀረዉ የቪዛ መጠን?
🔺 በኢትዮጲያ ደረጃ እስከ ስንት ኬዝ ሊጠራ ይችላል?