⚠️ብዙ ሰው DV ይሞላል ግን አያይም የ"America"[USA] እድሎን የሞሉትን DV በማየት ብቻ እውን ያድርጉ።
በአካል ይምጡ።
https://t.me/Global_Internet_Cafe
https://www.facebook.com/GlobalInternetcafeEthiopia
https://www.tiktok.com/@globalInternetCafe
https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1

👍5
ይሄ ቪዲዮ Case Number ምን ማለት እንደሆነና አሜሪካ መሄድ አለመሄዳችንን የሚወስነው እንዴት እንደሆነ ያብራራል
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMMoaw6BP/
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMMoaw6BP/
❤1👏1
DS-260-Questionnaire Global Internet Cafe 0911598601.pdf
1.8 MB
✅Ds260
DS260 Form professional በሆኑ ባለሙያዎች በጥንቃቄ እንሞላለን በተጨማሪም የማማከር እና Case Number ትልቅ ከሆነ interview Schedule ወደተሻለ ሀገር አፈፃፀም ወዳላቸው Transfer እናደርጋለን።
Contact
@GlobalEthiopia

👍2❤1👏1
BREAKING NEWS 🚨
#DV2024 July visa bulletin has been published!
⤵️
https://travel.state.gov/content/travel/en/legal/visa-law0/visa-bulletin/2024/visa-bulletin-for-july-2024.html

👍1👏1
2026 Diversity Visa Program to launch next week
Registration for the 2026 Diversity Visa (DV) Program will open from October 2 to November 5, 2024. This program allows people from countries with low U.S. immigration rates, who meet eligibility requirements, to enter for a chance to apply for a U.S. immigrant visa.
https://vm.tiktok.com/ZMh6fHrwj/

🇺🇸Dv 2026🇺🇸
📌በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች፡
✅እድሜያችሁ ከ18 በታች ቢሆንም ችግር የለውም።
✅ፓስፖርት አያስፈልግም።
✅የምታስገቡትን ፎቶ ከተነሳችሁ ከ6 ወር መብለጥ የለበትም።
✅መስፈርቱን ለማሟላት ፎቶ ከልክ በላይ ኤዲት አታድርጉ
✅የመመረጥ ቻንሳችሁን እንዴትም ማስፋት አትችሉም።
✅ባል እና ሚስቶች ለየብቻ መሙላት ይችላሉ።
✅ያለትዳር የወለዳችሁት ልጅ ቢኖርም #Unmarried ብላችሁ የልጆች ቁጥር ውስጥ ማካተት ትችላላችሁ።
✅ከወር በኋላ እንደምትጋቡ ብታውቁም #Unmarried ብላችሁ ነው የምትሞሉት።
✅ሁለት ጊዜ መሙላት፣ ከጨረሱ በኋላ ወደኋላ ተመልሶ ለማስተካከል መሞከር ቀጥታ ያሰናብታል።
✅መስከረም 22 ቀን 2017 ይጀምራል።
🇪🇹Global internet and online Case Assistance Asella
✅ለበለጠ መረጃ
በአካል ይምጡ።
🚀Telegram
https://t.me/Global_Internet_Cafe
♾Facebook
https://www.facebook.com/GlobalInternetcafeEthiopia
🌐Tiktok
https://www.tiktok.com/@globalInternetCafe
🏪Location of Global

❤2
DV 2026 Plain Language Instructions and FAQs.pdf
441.2 KB
✅DV-2026 Program Instructions The English version of the DV-2026 Program Instructions in PDF format is the only official version.
✅ DV 2026
DV በትክክል ለመሙላት የራሱ የሆነ መስፈሮቶች አሉት ለምሳሌ ፎቶ መሆን ያለበት:-
✏️ BackGround ሙሉ ነጭ ምንም አይነት Shadow የሌለበት
✏️Width 600 pixels
✏️height 600 pixels
✏️edge type 2D/mask
✏️Res. 300 pixels/cm እና image type JPG file ሆኖ ነው resize image aspect ratio ነው የሚሰራው ከዚህ በተጨማሪም ሲሞላ ፎርሙ እና የድህረ ገፅ Situ ላይ በትክክል ስቴፖቹን(steps) መሞላት አለበት።
❗️2026 pdf Manual ከላይ የተለቀቀውን በትክክል ያንብቡት
▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃
✅ https://t.me/Global_Internet_Cafe

👍1🥰1
🇺🇸 Dv Lottery 🇺🇸2026
✅ በየአመቱ ከ20 በላይ የDv እደለኞችን የሚያስመርጥ Global Internet Cafe ዘድሮም በጥንቃቄ እያስሞላን እንገኛለን።
⚠️❗️ ብዙዎች እንደሚሸወዱት dv ስለሞላችሁ እና Confirmation ስለወሰዳችው ብቻ እጣ ውስጥ ትገባላችሁ ማለት አይደለም።
🇺🇸 DV lottery በጣም ብዙ መስፈርቶች አሉት አሜሪካ የመሄድ ህልሞን በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ እውን ያድርጉ
📢 ስለዚህ መመሪያ እና ደንቡን ይመልከቱ ልብ ይበሉ እድሎን እንዳያበላሹ ድቪውን ሲሞሉ በትክክል መረጃ ያንብቡ ብዙዎችን በየአመቱ ባለእድለኛ ያደረገው ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ አሰላ ዘድሮም በተመጣጣኝ ክፍያ Professional በሆኑ ባለሙያዎቻችን እያስሞላን እንደሆነ ስንገልፅሎት ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
✅ለበለጠ መረጃ
☎️ 022-238-10-24
➖➖➖➖➖
🔹አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe ማየት ማመን ነው ይሎታል።
🇺🇸መልካም እድል!!🇺🇸
✅Telegram channel
@Global_Internet_Cafe
🌐Location of Global Internet Cafe Asella
👇

👍1
🇺🇸DV 2026🇺🇸
🔸በተደጋጋሚ እሞላለው ለምን Dv አይደርሰኝም?
💬 1.በትክክል ህጉን ጠብቀው አላስሞሉም DV ከፎቶ ጀምሮ በጣም ብዙ መስፈርቶች አሉት ህግ እና ደንብ (Manuel) አለው።
💬 2. እድል የሎትም።
🇺🇸አይኖት እያየ ህግ እና ደንቡን ተከትልን Auto Confirmation እረጅም አመት የስራ ልምድ ባላቸው እያስሞላን እንገኛለን።
🔻ብዙዎችን በየአመቱ ባለእድለኛ የሚያደርገው Global Internet Cafe Professional በሆኑ ባለሙያዎቻችን እያስሞላን እንደሆነ ስንገልፅሎት ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
✅ለበለጠ መረጃ
☎️ 022-238-10-24
➖➖➖➖➖
🔹አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe ማየት ማመን ነው ።

👍6
🇺🇸 የአሜሪካ diversity visa ወይንም #Dv_ሎተሪ መስከረም 22/2017 ጀምረን እየሞላን እንገኛለን።
📌ማንኛውንም የሚሞላ ሰው የግድ 12ኛ ክፍል የጨረሰ መሆን አለበት። ወይንም በትንሹ 2 አመት በፈጀ ስልጠና ወይም ትምህርት ካለፉት አምስት አመታት ሁለት አመታት የስራ ልምድ ያለው መሆን ይጠበቅበታል።
📌12 ያጠናቀቀ እና ያላጠናቀቀ ግን የሆነ ስልጠና ይወስዳል ወይንም ትምህርት ለምሳሌ ላብራቶሪ ተማረ እንበል ትምህርቱን በአንድ አመት ቢጨርስ ለdv አይሆንም። ነገር ግን በትንሹ ሁለት አመት ቢማር መስፈርቱን ያሟላል ይህም ማለት አንድ ሰው ትልቅ ፋብሪካ ጥገና ቢሰራ ጥገናውን ግን ለመማር 6 ወር ወይንም አመት ቢፈጅበት መስፈርቱ በትንሹ 2 አመት የስልጠና እና ትምህርት ጊዜ ስለሚል ውድቅ ይደረጋል።
📌2 እና ከዛ በላይ አመት የተማረ ከሆነ ደግሞ ባለፉት 5 አመታት ማለትም ከ2011-2016 ባለ ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ የነበረና 2 አመት ያገለገለ መሆን አለበት።
✅የተፈቀዱ የስራ አይነቶችን ለማወቅ በኤምባሲው የተቀመጠውን ጥቆማ
📌onetonline.org ድህረገፅ ላይ በመግባት Job family ሚለውን ተጭናቹ የስራ ዝርዝሮችን ማየት ይቻላል።
2⃣.ሁለተኛ
📌አመልካቾች የግድ 18 አመት የሞላቸው መሆን አለባቸው። ፎርሙንም አንዴ በትክክል ሞልቶ submit ማድረግ ማስገባት ሲገባ የተደጋገመ ሙሌት በመስሪያ ቤታቸው ቴክኖሎጂ ስርአት ውድቅ የሚደረግ ይሆናል።
📌እዚህ ጋር submit ብለነው ቀይ ምልክት እና ያልተሟላ መረጃ እንዲሁም እንዳልተቀበለን ካሳወቀን መስፈርቶችን እያሟሉ እና እያስተካከሉ ደጋግሞ መሙላት ይቻላል ያልተፈቀደው ከተቀበለ በውሃላ የሚደረጉ ድግግሞሾችን ነው።
📌ተቀብሎ submit ካደረገ በውሃላ ራሱ confirmation code ካልተሰጠን ስላልተመዘገብን ጥቂት ከጠበቅን በውሃላ ዳግም መሞከር ይቻላል። ቁጥሩን ካገኘን በውሃላ ግን ዳግም መሞከር ውጤታችን ውድቅ እንዲደረግ ያደርጋል።
3⃣. ሶስተኛ
📌ባለትዳር የሆኑ ሰዎች የግድ ባልም ሚስትም ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ካሟሉ የተለያየ ወረቀት በየግል መሙላት ይችላሉ ካላሟሉ ግን የሚያሟላው ባልም ይሁን ሚስት ቅፁን ከሞሉ በውሃላ ሌላኛውን በጥገኛ ማስመዝገብ ይችላሉ። ሚስትና ልጆች ወይንም ባልና ልጆች የግድ ስማቸው መሟላት አለበት።
😡ልጆቹ ያላገቡ እና እድሜያቸው ከ21 አመት በታች መሆን አለበት ይህ DV እስከሚሞላበት ቀን ድረስ።
4⃣.አራተኛ
📌አንድ አመልካች በሌላ መንገድ ወደአሜሪካ ለመግባት እየሞከረ ከሆነ በትምህርት ፣ በጤና ፣ በፖለቲካ ጥገኝነት ተመዝግቦ ጉዳዩ በሂደት ላይ ያለም ቢሆን DV መሙላት እና የነፃ እድሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላል። DV እድል በነፃ ቢሆንም እድለኞች ከደረሳቸው በውሃላ ወደአሜሪካ ለመሄድ የቪዛ ክፍያ መፈፀም አለባቸው።
📌ፎርሙንም ማንኛውም ሰው ለሌላ ሰው መሙላት ሲችል ሂደቱ እንደተጠናቀቀ መመዝገቡን ለማረጋገጥ
📍dvprogram.state.gov ላይ በመግባት check status የሚለውን በመጫን የሚሰጠውን የወረቀት ቁጥር ተጠቅሞ ማረጋገጥ ይችላል።
5⃣. አምስተኛ
📌አሸናፊዎች ከላይ ባለው ሊንክ ማለትም በ dvprogram.state.gov በመግባት የDV አዘጋጅ የሃገሪቱ ስርአተ-ክፍል ሰዎችን በማንኛውም መንገድ ለማግኘት አይሞክርም ( email , facebook , telegram) በመሳሰሉት የእንኳን ደስ አላቹ መልእክት አይልክም።
📌በመሃል confirmation code ቢጠፋባችሁ ባስገባችሁት email አድራሻ የመለያ ኮዱን እንዲልክላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
6⃣. ስድስተኛ
📌ፎቶ ፎቶቤት መነሳት የምትችሉ ሲሆን ምንም አይነት ፈገግታ ፣ የፀጉር መገልገያ (ሻሽ መሰል ጨርቆች) ፣ የአይን መነፅር ፍሬም አይንን መከለል የለበትም ፣ የጆሮ ጌጦች የማይፈቀዱ ሲሆን ለdv የምትጠቀሙት ፎቶ አሁናዊ ሁኔታችሁን ለማወቅ እንዲረዳ ቢበዛ ከስድስት ወር ወዲህ የተነሳቹት ፎቶ መሆን አለበት። scan ድደርጋችሁ የምትጠቀሙ ከሆነ ለማስተካከል
📌Global Internet Cafe በአካል መታችው ህግ እና ደንቡን ተከትላችሁ professional በሆኑ ባለሙያዎቻችን መሙላት ይችላሉ።
🔰ባለፉት አምስት አመታት ከ50 ሺህ በላይ ዜጎቻቸውን በማስወጣት በ2025 የDV ሎተሪ ቻይና ፣ ናይጄሪያ ፣ ፓኪስታን ፣ ባንግላዲሽ ፣ ቻይና ፣ ደቡብ ኮሪያ ፣ ቬትናም ፣ ሜክሲኮ ፣ ቬንዙዌላ ፣ ጃማይካ ፣ ሆንዱራስ ፣ ኮሎምቢያ ፣ካናዳ እንዲሁም ብራዚል ያልተፈቀደላቸው ሃገራት ናቸው።
📍 DV 2026 55,000 ( ሃምሳ አምስት ሺህ) እድለኞችን ይቀበላል🙏
🦋#Share🦋

Global Internet Cafe · B90, Asela, Ethiopia
★★★★★ · Internet service provider
👍3❤1🥰1
🌍✨ DV-2026 Diversity Visa Lottery will be ended November Five.
Dreaming of starting a new life in the USA? The DV-2026 Diversity Visa Lottery gives you a chance to win a U.S. Green Card and make that dream come true! 🏆
✅ How to Apply:
Check if you're eligible.
Submit your application online during the registration period.
Make sure your photo and information meet the requirements.
📅 Don’t miss the deadline! The registration period is short, so apply early to avoid any issues. Remember, entering the lottery is FREE! 🎟️
🔍 For more instructions, visit our Telegram channel
@Global_Internet_Cafe
🦋#Share🦋
✅ለበለጠ መረጃ
☎️ 022-238-10-24
➖➖➖➖➖
🔹አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe ማየት ማመን ነው ።
🇺🇸መልካም እድል!!🇺🇸
🌐Location of Global Internet Cafe Asella
👇
https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8
Good luck! 🍀
#stritstax #DV2026
#DiversityVisa
#GreenCardLottery
#LiveInTheUSA #DreamBig

👍4
🇺🇸Dv 🇺🇸2026🏃♀➡️🏃➡️🏃♂➡️
Dv 2026 ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀረው በስተመጨረሻ ባለእድለኛ ሊሆኑ ስለሚችሉ Global Internet Cafe መተው እድሎን ይሞክሩ።
✍November/05/2025 ይጠናቀቃል።

#DV2026
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2026 አሸናፊዎች ቅዳሜ ሚያዚያ 25/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋሉ።
ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።
NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።
ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራትን ሁሉ የሚጠቃልል ሲሆን #ኢትዮጵያም አንዷ ናት።
የዲቪ ሎተሪ መውጫ መድረሱን ተከትሎ " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች ሊጠነቀቁ ይገባል።
አንድ አመልካች ዲቪ 2026 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ ብቻ ነው።
አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

👍7❤2
Dv#DV2026 Winner
1🇪🇹.Lemi Diriba Hirpha
GLOBAL INTERNET CAFE
⚠️ብዙ ሰው DV ይሞላል ግን አያይም የ"America"[USA] እድሎን የሞሉትን DV በማየት ብቻ እውን ያድርጉ።
ለበለጠ መረጃ
በአካል ይምጡ።
Telegram
https://t.me/Global_Internet_Cafe
Facebook
https://www.facebook.com/GlobalInternetcafeEthiopia
Tiktok
https://www.tiktok.com/@globalInternetCafe
Location of Global

❤5👍1