Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህጻናት እያልን ነገ ከልጆቻችን ጋር እንሮጣለን! የተመጣጠነ ምግብ ልጆችን መመገብ ትውልድን መንከባከብ ነው።

የወተት ተዋፅኦ የልጆችን ጥርስ እና አጥንት ጠንካራ ይደርጋል :: 🐄

2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ ✨✨
❤9
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለውድ ተሳታፊዎቻችን ዳርማ የተሳካ ሩጫ እንዲሆን ይመኛል!

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍9❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን አደረሰን!✨✨
ፋብ አጋርነቱን እየመሰከረ መልካም ሩጫ ይመኛል🤗

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💫 ለ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ አብራችሁን ናችሁ?💫⭐️🤩

ዩኒሴፍ እናንተን ይጠይቃል 🏃‍♀️🏃‍♂️

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍7❤4
እንግዶቻችንን ተቀብለን ጀምረናል! ፀሐይ አብራ ሩጫችንን ለማድመቅ ወጥታለች! የልጆች ሩጫ ቢሆንም የወላጆችም የደስታ ቀን ነው 🥰🙌

የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች

ልጆች ሀይል እና ጤናማ እድገት እንዲኖራቸው ያደርጋሉ::

2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ 💫👧🧒✨

#Unicef #children #races #Foreverychild #Nutrition #raceday #Greatethiopianrun
❤14👍2👏1
ይቻላል አሉን! እኛም በ2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ እንዲህ መሮጥ ችለናል 💪🤩

የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት 🥗🍜🍲🍗

2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ 💫👧🧒✨

#Unicef #children #races #Foreverychild #Nutrition #raceday #Greatethiopianrun
❤12👍6👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን አደረሰን!✨✨
የፈጣን ማዕበል ሯጮች ይሄንን አካሄድ ይጠቀሙ! 🤗

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍6❤3👏1
IT IS TOMORROW WAVES!!
🤩21👍12❤3
ስናምር! እኛም እናውቃለን!

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #raceday #creatingmemories #greatethiopianrun
❤8👍1