Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
የ2017 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ በቴሌ ብር የተወሰነ ማስተካከያ ስለሚያስፈልገው ከ1 ሰዓት ቆይታ በኋላ ይሞክሩ🙏

እናመሰግናለን

#greatethiopianrun
❤12👍2🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከዓመት እስከ ዓመት ከእናንተ ጋር በመሮጣችን እጅግ ያስደስተናል!

ከ1993 ጀምረን አሁንም አለን 🤗

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #raceday #creatingmemories #greatethiopianrun
❤12👍4🤩2
✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ በአዕምሮ ተጽፈው ÷ በልብ ያረፉ ማስታወሻዎችን እንድናስቀምጥ ሶፊ ማልት ታላቁ አጋራችን ነበር💫💫

ተካፍለን ሙሉ እንድንሆን ላበረከታችሁልን ቀን እጅግ እናመሰግናለን 🙏

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 🇪🇹

#sofimalt #foreverychild #nutrition #raceday #creatingmemories #greatethiopianrun
❤11👍1
የ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ ምዝገባ በቴሌ ብር ቀጥሏል!

የመጀመርያ 5,000 ተመዝጋቢዎች ለ2017 ሲቀላቀሉ ባለእድል የቀደሙ 500 ተመዝጋቢዎች በነጻ ተሳታፊ ናቸው!🤗🙌

#greatethiopianrun
❤14👍9🤩1
በሕዳር 8 የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት እያልን ሮጠናል! ትውልድን ለስኬት የሚያበቃ ምግብ እንመግብ ❤

በዪኒሴፍ አጋርነት ብዙ ተጉዘናል🤩

ከልብ እናመሰግናለን 🙏

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #raceday #creatingmemories #greatethiopianrun
👍4❤2🤩1
የአፍሪካ ኩራት ከእኛም ጋር ነበር! ዓለም አቀፍ ተሳታፊዎችን ለሩጫችን አገር ቤት አድርሶልን ሲያደምቅልን ነበር 😍

ልባዊ ምስጋና አድርሰናል 🙏

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #raceday #creatingmemories #greatethiopianrun
👍6👏3
አንድ እርምጃ ÷ ሁለት እርምጃ እያልን በዳሽን ባንክ አጋርነት ከብዙ ሺህ ተሳታፊ ጋር ሮጠናል!

ዘንድሮ ከ50,000 ጋር ሆነን አብረን ስለደመቅን እናመሰግናለን 🙏

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #creatingmemories #greatethiopianrun
❤11👍4