የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ. ለክለብ አትሌቶች ምዝገባ ተጀምሯል !
የክለብ አሰልጣኞች እንዲሁም ማናጀሮች አትሌቶቻችሁን በታላቁ ሩጫ ቢሮ መታወቂያ በመያዝ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን!
#GreatEthiopianRun #Athletesregistration

የልምምድ መተግበሪያውን አውርደዋል ? ልምምዶንስ ጀምረዋል?
ሩጫን የአኗኗር ዘይቤዎ ለማድረግ ቀላል እና ፈጣን መተግበሪያ📱
GER tranning app አሁኑኑ ያውርዱ ልምምዶን ይቀጥሉ!
መተግበሪያውን ለማውረድ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.greatethiopianrun.trainingcompanion&hl=en&pli=1
https://apps.apple.com/ke/app/ger-training-app/id6796376720

❤6👍2
ለታላቁ ሩጫ ከኃይሌ ገብረስላሴ ጋር ይዘጋጁ! 🏃♂️🇪🇹
ጉዳትን ለመከላከል ይህን ቀላል ልምምድ ይከተሉ፦
• 10 ደቂቃ እርምጃ ➔ 2 ደቂቃ ዱብ-ዱብ
• 5 ደቂቃ እርምጃ ➔ 2 ደቂቃ ዱብ-ዱብ
• 5 ደቂቃ እርምጃ (2 ጊዜ ይድገሙ)
የልምምድ መተግበሪያውን ለማውረድ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ!
መተግበሪያውን ለማውረድ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.greatethiopianrun.trainingcompanion&hl=en&pli=1
https://apps.apple.com/ke/app/ger-training-app/id6796376720
#GreatEthiopianRun #GER10KM #HaileGebrselassie
#5weekstogo

❤9
እሁድ የልምምድ ቀን ነው!
ለዋናው ድግሳች ከወዲሁ በልምምድ ራሳችንን እናዘጋጃለን
📍 ይምጡ፣ አብረን እንለማመድ!
እሁድ ከጠዋቱ 12:30 ወሎሰፈር እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor
ለዋናው ድግሳች ከወዲሁ በልምምድ ራሳችንን እናዘጋጃለን
📍 ይምጡ፣ አብረን እንለማመድ!
እሁድ ከጠዋቱ 12:30 ወሎሰፈር እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor
👍1🔥1
🚨 የልጆች ሩጫ የውድድር ቦታ ለውጥ 🚨
ከአደይ አበባ ስቴዲየም ወደ ከዚህ በፊት ውድድሩን ወደ ምናካሂድበት የኢትዮዽያ ስፖርት አካዳሚ መለወጡን እናሳውቃለን
ወላጆች ይህን በመረዳት ከዚህ ቀደም የወሰዳችሁት በራሪ ወረቀት ላይ የውድድር ቦታ መቀየራችንን እንድትገነዘቡ እናሳስባለን
🗓 ቅዳሜ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም
ንፁህ ውሃ ለሁሉም ህፃናት
ውሃን እንንከባከብ፤ የልጆች ነገን እንጠብቅ
#GreatEthiopianRun #ChildrenRaces #UNICEF

❤5
ምዝገባ በሲቢኢ ብር ፕላስ ላይ ተጀምሯል ✍️
ጤና፣ ደስታ እና አዲስ ትዝታ ሁሉም በአንድ ሩጫ!
አሁኑኑ በመመዝገብ በነፋሻማው እንጦጦ ፓርክ አስደሳች ጊዜን ከእኛ ጋር ያሳልፉ
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ
📱 በቀላሉ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይመዝገቡ
#GreatEthiopianRun #EntotoParkCBERun

❤4
መንገድ በሚጨናነቅበት ሰዓት መራመድን እናዘውትር። በቀን 3ኪ.ሜ. በመራመድ ጤናችንን እንጠብቅ የካርበን ልቀትንም እንቀንስ!
በጋራ ንፁህ እና አረንጓዴ ከተማን መፍጠር እንችላለን! 🌍💚
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #GoGreen #Sustainability

❤15👍9
የቅዳሜ ጠዋትዎን ከእኛ ጋር ያሳልፉ!
ማለዳ በእንጦጦ ፓርክ ተገናኝተን ምርጥ ቅዳሜ እናሳልፋለን!
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ
#EntotoParkCBERun #GreatEthiopianRun
ማለዳ በእንጦጦ ፓርክ ተገናኝተን ምርጥ ቅዳሜ እናሳልፋለን!
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ
#EntotoParkCBERun #GreatEthiopianRun
👏7❤2👍1
ለታላቁ ሩጫችንን ዝግጅታችንን በእንጦጦ እንቀጥላለን!
ለተከታታይ 4 ሳምንት የምናደርገውን ልምምዳችንን በዚህ ሳምንት በእንጦጦ ይደረጋል።
ለበለጠ መረጃ 👇
☎️ +251116635757
#GreatEthiopianRun #MyRunMyColor #traning #EntotoParkCBERun

❤7👍2👏2
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እና የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር ከኮፕ32 (COP32) ጉባኤ አስቀድሞ ኢትዮጵያን የስፖርት መዳረሻ አድርጎ ለማስተዋወቅ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ::
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ – [ጥቅምት 26 ቀን 2026] – ኢትዮጵያ ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 9 ቀን 2020 በሁለንተናዊ መልኩ የምታስተናግደውን 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (COP32) ዝግጅት አስመልከቶ፤ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እና የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርትን ሀይልና ተደራሽነት በመጠቀም ጉባኤውን ለማስተዋወቅ እና የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ገጽታ ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ዋና የስፖርት መድረኮችን፣ በተለይም የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር እና የ"ልወቅሽ ኢትዮጵያ" ውድድሮችን በመጠቀም COP32ን ለማስተዋወቅ እና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ስፖርት መዳረሻ የመሆን አቅሟን ለማሳየት የሚያስችል የጋራ ትብብር ማዕቀፍ ይፈጥራል።
በዚህ አጋርነት ሁለቱም ተቋማት የብዙሃን ስፖርት ኩነቶች ያላቸውን ሰፊ ተደራሽነት በመጠቀም ወጣቶችን፣ አትሌቶችን እና ህብረተሰቡን በማሳተፍ COP32ን ወደ ማህበረሰቡ ማቅረብን ያለመ ነው። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎችን የሚያሰባስበው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር፣ ኢትዮጵያ ይህንን ዓለም አቀፍ ጉባኤ ለማስተናገድ የምታደርገውን ዝግጅት ግንዛቤ ለመፍጠር እና ሀገራዊ እንዲሁም ዓለም አቀፋዊ ትኩረትን ለመሳብ አወንታዊ መድረክ ይሆናል።
ትብብሩ በተጨማሪም "ልወቅሽ ኢትዮጵያ ክላሲክስ" ን በመጠቀም ይህን ተሳትፎ ከአዲስ አበባ ባሻገር በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች በሚካሄዱ የስፖርት ኩነቶች ለማስፋፋት ይሰራል። ክልላዊ የሩጫ ውድድሮችን በማስተዋወቅ፣ ትብብሩ የኢትዮጵያን የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎች ያሳያል፣ የማህበረሰብ ተሳትፎን ያበረታታል፣ እንዲሁም ሀገሪቱ የስፖርት እና የቱሪዝም መዳረሻ በመሆን ያላትን ገጽታ ያጠናክራል።
ሌላው የመግባቢያ ስምምነቱ ትኩረት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኩነቶችን የኢትዮጵያን የስፖርት አቅም ለማንጸባረቅ እና ለቀጣዩ ትውልድ አትሌቶች ዕድሎችን ለመፍጠር እንደ መድረክ መጠቀም ነው። በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች የበለጠ በመሳተፍ እና ሰፊ ተደራሽነትን በመፍጠር፣ አጋርነቱ የወጣቶችን ተሳትፎ ለመደገፍ፣ አዳዲስ የአትሌቲክስ ክህሎቶችን ለማውጣት እና ኢትዮጵያ ከሩጫ እና አትሌቲክስ ጋር ያላትን የቆየ ቁርኝት ለማጠናከር ያልማል።
COP32ን ለማስተዋወቅ የሚደረገው ሰፊ ጥረት አካል በመሆኑ፣ የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ገጽታ ማጠናከር የትብብሩ ቁልፍ ትኩረት ይሆናል። በአወንታዊ የሜዲያ ሽፋን፣ በዓለም አቀፍ ተሳትፎ እና በሁለቱም ተቋማት የመገናኛ መድረኮች አማካይነት፣ ይህ አጋርነት የኢትዮጵያን የስፖርት ስኬቶች እና ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ኩነቶችን የማስተናገድ ብቃቷን ለማሳየት ይረዳል።
የወጣቶችና ስፖርት ሚንስትር ሚኒስቴር የተከበሩ ዶ/ር አክሊሉ ታደሰ በስምምነቱ ኢትዮጵያ ለCOP32 በምታደርገው ዝግጅት ስፖርትን እንደ አንድ ትልቅ መድረክ ለመጠቀም፣ እንዲሁም ሀገራዊ የስፖርት እንቅስቃሴዎችን ከሀገሪቱ ዓለም አቀፍ ተሳትፎ ጋር ለማቀናጀት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪም ስፖርት ለወጣቶች እድገት፣ ለማህበረሰብ ተሳትፎ እና ለኢኮኖሚያዊ ዕድሎች የሚያበረክተውን ሰፊ አስተዋጽኦ የምንገልጥበት መድረክ ነው።
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ስራ አስኪያጅ ዳግማዊት አማረ በስምምነቱ ወቅት “የመግባቢያ ስምምነቱ ኢትዮጵያ ለCOP32 በምታደርገው ዝግጅት ስፖርትን እንደ አንድ ትልቅ መድረክ ለመጠቀም፣ እንዲሁም ሀገራዊ የስፖርት እንቅስቃሴዎችን ከሀገሪቱ ዓለም አቀፍ ተሳትፎ ጋር ለማቀናጀት ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት ያንጸባርቃል። በተጨማሪም ስፖርት ለወጣቶች እድገት፣ ለማህበረሰብ ተሳትፎ እና ለኢኮኖሚያዊ ዕድሎች የሚያበረክተውን ሰፊ አስተዋጽኦ ያመለክታል።” ብለዋል።
በዚህ አጋርነት አማካይነት፣ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እና የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር ህብረተሰቡን ለማቀራረብ እና ኢትዮጵያን ለዓለም ለማስተዋወቅ የስፖርትን አንድ የማድረግ ሀይል በመጠቀም፣ ኢትዮጵያ ወደ COP32 የምታደርገው ጉዞ በሰፊ ተሳትፎ፣ በተጠናከሩ የስፖርት መድረኮች እና በሚያድግ ዓለም አቀፍ እውቅና የተደገፈ እንዲሆን ለማድረግ አልመው ይሰራሉ።

❤3👍1