👍11❤2
🫵 ለሶስተኛው ዙር ዝግጁ ናችሁ?! ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ! 🤝
ለወርቅ ይነሱ ከሶፊ ማልት ጋር! ሶስተኛው ዙር ከአንድ ቀን ያነስ ጊዜ ቀርቶታል:: ሁላቹም ዝግጁ እንደሆናቹ ሙሉ ተስፋ አለን::💪
🤔ነገ ስንት ሰዓት ልድረስ?
ነገ እሁድ ከማለዳው 12:45 ምዝገባ የሚጀምር ስለሆነ ከ12:30 ጀምሮ መገኘት ይመከራል::
🤔ከማን ጋር ነው ሰውነት ማሟሟቅ የምሰራው?
የሰውነት ማሟሟቅ ሰዓት ለ3 ቡድን የሚኖር ሲሆን
ቡድን 1️⃣፡ 7ኪ.ሜ. ከ40 ደቂቃ በታች የሚጨርሱት
ቡድን 2️⃣፡ 7ኪ.ሜ. ከ60 ደቂቃ በታች የሚጨረሱት
ቡድን 3️⃣፡ 7km ከ90 ደቂቃ በታች የሚጨርሱት
🤔የሩጫው መነሻ ሰዓት?
1:30
🤔ውድድር ነው እንዴ?
የዚህ ልምምድ ዋናው አላማ 7ኪ.ሜ. መጨረስ እና እንቅስቃሴ ማድረግ ሲሆን በፍጥነት መሮጥም ቀስ እያሉ መሮጥ እንዲሁም ቀስ ብሎ በመራመድ ኪ.ሜ. ማጠናቀቅ መቻል ነው::
የፕሮግራሙ መነሻ እና መጨረሻ ቦታ ላምበረት በሚገኘው ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ውስጥ ነው::
🚨ማስታወሻ!
ነገ ማንም እንዳይቀር !
#StayActive #GetNourished

👍8🔥2
🏅ተሳታፊዎቻችን! ወርቃማ ሰርተፍኬታችሁን ለማግኘት አሁን አንድ ሳምንት ብቻ ቀረ!
በርቱ በቀጣይ ሳምንት እንገናኝ!
🚨ማስታወሻ!
ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ! 🤝
ሶስተኛዉ ዙር ✅ (ፎቶ ለትውስታ 📸)
#StayActive #GetNourished
በርቱ በቀጣይ ሳምንት እንገናኝ!
🚨ማስታወሻ!
ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ! 🤝
ሶስተኛዉ ዙር ✅ (ፎቶ ለትውስታ 📸)
#StayActive #GetNourished
❤3👍1👏1
🗣 በህይወት ሩጫ ላይ ብንሆንም፣ ለጤና ሲባል ከወዳጅ ጓደኛ ጋር በአብሮነት መሮጥ ድብርትን ያጠፋል፣ ጭንቀትን ያስወግዳል።
ከወዳጅ ዘመዳችሁ ጋር የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. ላይ ይቀላቀሉን!
በዘንድሮው ውድድር ላይ ለመመዝገብ ሁለት መንገዶች አሉ!
🔵🟠ምዝገባ በቴሌብር፡ ስልክዎ ላይ የቴሌብር መተግበሪያን በመክፈት የታላቁ ሩጫ መመዝገቢያን ምልክት በመጫን ያለውን መረጃ በመሙላት በቀላሉ ይመዝገቡ!
🔵 ቴሌብር መጠቀሚያ መንገድ ካጣችሁ ድግሞ በተመረጡ 6 ዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ መመዝገብ ይችላሉ። የታላቁ ሩጫ አባላት እናተን ለማስተናገድ ዝግጁ ነን!
የመመዝገቢያ ዋጋ፡
🟡 ቢጫ ማዕበል - 640 ብር
🟢 አረንጓዴ ማዕበል - 700 ብር
ለበለጠ መረጃ👇
☎️ +251116635757
#የኛ_መገለጫ

⏳ጊዜው እየሄደ ነው! ዛሬዉኑ ተመዝገቡ!
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ ዓለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ. ምዝገባ 🎉🇪🇹
🔵🟠ምዝገባ በቴሌብር፡ ስልክዎ ላይ የቴሌብር መተግበሪያን በመክፈት የታላቁ ሩጫ መመዝገቢያን ምልክት በመጫን ያለውን መረጃ በመሙላት በቀላሉ ይመዝገቡ!
🔵 በተመረጡ 6 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ መመዝገብ ይችላሉ። የታላቁ ሩጫ አባላት እናተን ለማስተናገድ ዝግጁ ነን!

❤5👍3
ግብይትዎን ያዘምኑ🤳
🔵🟠ምዝገባ በቴሌብር! ስልክዎ ላይ የቴሌብር መተግበሪያዎን በመክፈት የታላቁ ሩጫ መመዝገቢያን ምልክት በመጫን ያለውን መረጃ በመሙላት በቀላሉ ይመዝገቡ!
የመመዝገቢያ ዋጋ፡\

👍7❤1
4፣3፣2.... 1❕
🏅ለወርቅ ይነሱ ከሶፊ ማልት ጋር በሚል መርህ የሚከናወነው በአጠቃላይ የ4 ሳምንታት የ60ኪ.ሜ. እና 40ኪ.ሜ. የሩጫ ልምምዳችን የፊታችን እሁድ ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ይጠናቀቃል!
🚨ወደኋላ የቀራችሁ ተሳታፊዎቻችን! እስከ እሁድ ቶሎ ብላችሁ 60ኪ.ሜ. ወይም 40ኪ.ሜ. በመድረስ የወርቃማ ውይም የብር ሰርተፍኬታችሁን አግኙ!
እሁድ እንገናኝ!
🚨ማስታወሻ!
እሁድ ማንም እንዳይቀር !

👍4❤1
Can your teamwork make the dream work⁉️
2817.49KM is the number to beat! 15 individuals as a group made this happen as a team in the first edition of the Go For Gold with Sofi Malt challenge!
It might be a lot but as a team anything is possible! Can you make it?
See you all on Sunday!🏅

👍3
🚨🚨🚨 ያልሰማ ስማ የሰማ አሰማ!
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ. ምዝገባ ነገ ይዘጋል‼️
⏳ እድሉ ሳያመልጣችሁ ዛሬ እና ነገ ተመዝገቡ!
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ. ምዝገባ 🎉🇪🇹

👍13