Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.27K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
4 ሳምንታትን በስኬት! ✅

🏅ለወርቅ ይነሱ ከሶፊ ማልት ጋር በሚል መርህ ሲከናወን የነበረው በአጠቃላይ የ4 ሳምንታት የ60ኪ.ሜ. እና 40ኪ.ሜ. የሩጫ ልምምዳችን በስኬት ተጠናቋል! 4ቱን ሳምንታት አብረን ሰለነበረን ትልቅ ደስታ ይሰማናል!

🚨ማስታወሻ!
አሁንም ቢሆን ባላችሁበት ዱብዱብ ማለቱን ቀጥሉበት! ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ! 🤝

በቅርቡ እንገናኝ!🎉

የመጨረሻው ዙር ✅ (ፎቶ ለትውስታ 📸)

#StayActive #GetNourished
👍4❤1
You all are heroes for completing the 4 week Go For Gold with Sofi Malt Challenge!🦸🏾‍♀️🦸🏾‍♂️

But here are some selected participants of this event with their special characters having achieved extraordinary things within the past 4 weeks! 💪

What is a special character you have developed in the last 4 weeks? Let us know in the comments below👇

#StayActive #GetNourished
👍6❤2
🗣ተነስቶ መሮጥ ከባድ ሊሆን ይችላል። ብዙ ጊዜ ግን ተነስታችሁ ካደረጋችሁት በኋላ በራሳችሁ ደስተኛ ትሆናላችሁ።🫵

ስለዚህ ተሰብሰቡና ሂዱ ዱብዱብ ማለቱን ቀጥሉበት ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ!

መልካም ሰኞ፣ መልካም ሳምንት!🫶

#የኛ_መገለጫ
❤14👍6🔥1
Have you checked out the amazing recap video of Go For Gold with Sofi Malt yet?

🌟🏅 Head over to the link below and take a look at this epic event we had: https://youtu.be/GvDc1kVocfA.

Don't miss out on all the excitement! 🎥🔥

#StayActive #GetNourished
👍4❤1
ከለምለሙ ማዕበል አረንጓዴን ለብሰን🟢፣ ተስፋን በሚሰጠን በቢጫ አሸብረቀን🟡 ኑ! አብረን እንድመቅ የታላቁ ሩጫ ቀን!✨🎉

የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ ዓለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ. 100 ቀን ብቻ ቀረው!
ዱብዱብ ማለቱን አሁን በደምብ ቀጥሉበት !

#የኛ_መገለጫ
👍19
ግባችንን ለማሳካት ሳምንቱን ጀምረናል!

ማስታወሻ: ሁላችሁም አሸናፊዎች ናችሁ! ዱብዱብ ማለቱን እንዳትረሱ😉 መልካም ሳምንት!

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
👍11
🚨 ቢሮአችን ሐሙስ ነሐሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. እና ዓርብ ነሐሴ 19 ቀን 2015 ዓ.ም. ዝግ እንደሚሆን በአክብሮት እንገልጻለን።

#የኛ_መገለጫ
👍5❤1
በሩጫም ሆነ በሚሰሩት ነገር ሁሉ ስኬትን እንመኛለን! 😉🫶

መልካም አዲስ ዓመት! 🌻🌻🌻

ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ! 🏃🏾🏃🏾‍♀️

#የኛ_መገለጫ
👍28❤7🔥1👏1
በሩጫው ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይደምቃል🎉🇪🇹

የኢትዮጵያን ገጽታ ማሳደግ ፣ ጤናማ ኑሮ እና ጠቃሚ ማህበራዊ መልዕክቶችን ማስተዋወቅ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተልዕኮ ነው።

ከ8 ሳምንታት በኋላ እንገናኝ!🤝

#የኛ_መገለጫ
👍22🔥1