"ወደ ኢትዮጵያ ኑ!” ብለን የምንጠራበት ደዉል ነው።🔔🇪🇹
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ ውድድር ያለ ምንም ተጨማሪ ቋንቋ የኢትዮጵያን መንፈስ ለሌሎች በማሳየት የህዝብ ለህዝብ ትስስርን የምንፈጥርበት መድረክ ነው።
ከ7 ሳምንታት በኋላ እንገናኝ!🤝
#የኛ_መገለጫ

❤18👍9🔥1
ከ40 ሺህ በላይ የተለያየ ማንነት ያላቸው ሰዎች በአንድ ጎዳና ላይ በአንድ ላይ ሮጠው፣ በአንድ ላይ ዘምረው፣ በአንድ ላይ ተደስተው መሮጣቸውም ኢትዮጵያዊነትን ያጎላል።🇪🇹
በሩጫው ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይደምቃል። 🎉
ስለዚህ ተሰብሰቡና ሂዱ ዱብዱብ ማለቱን ቀጥሉበት ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ!
መልካም ሰኞ፣ መልካም ሳምንት!🫶

👍22🔥4
🏝 ጉዞ ወደ ሐዋሳ!
የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ዉድድር ቅድመ ምዝገባ ተጀምሯል‼️
በፈገግታ ጀምረው የሚጨርሱት አስደሳቹን የሐዋሳ ሃይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ውድድር ይቀላቀሉ!
የ21ኪ.ሜ. ዉድድር ጨምሮ በሀዋሳ መሀል ከተማ የሚሮጡት አስደሳቹ የ8ኪ.ሜ. ውድድር በመቀላቀል የማይረሳ ጊዜ ከቤተሰብዎ እና ከጓደኛዎ ጋር ያሳልፉ!
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን👇
☎️ +251116635757/+251116633646
🏝 EARLY BIRD TIME! Hawassa Calling!
The early bird registration for the 2024 Lake Hawassa Half-Marathon is underway.
The first wave of the early bird registration will last until 31 October 2023.
Register early and take the advantage!
For more information 👇
☎️ +251116635757/+251116633646
#LakeHawassa #Breeze💨

👍9
ℹ️ የ2016 ፖሊዮን ጨርሰን እናጥፋ የልጆች ሩጫ ምዝገባ!
ወላጆች! ልጆችዎ የሚወዱት ዓመታዊው የልጆች ሩጫ ምዝገባ ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚጀመር ይሆናል።👦🧒
ታዲይ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ፣ ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ኮረብታማ ኃይሌ ቁ.2 ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ወይም በቦሌ አለም ሲኒማ ጋር በመምጣት ያስመዝግቧቸው!
ከ11 ዓመት በታች፣ ከ8 ዓመት በታች እና ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት በሙሉ።
መመዝገቢያ ዋጋ: 360ብር
ለበለጠ መረጃ 👇
☎️ +251116635757/+251116633646
#EndPolio #WorldPolioDay #ChildrensRace

👍9❤1
🚨 የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ ዓለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ. በ6 ሳምንታት ውስጥ ይካሄዳል፡፡
ልምምድ የሚጀመርበት ጊዜ አሁን ነው! 🏃🏾♂️🏃🏾♀️
ጠዋትም ሆነ ማታመሮጥ ወይም በጂም ውስጥ መስራትም ቢሆን ዋናው ነገር የማይቋረጥ ልምምድ ማድረጋችሁ ነው፡፡
ለዚህ ደግሞ ስነምግባር ያስፈልጋል፡፡ በመጨረሻም ለልምምድ አዲስ ከሆኑ ቀስ ብለው ይጀምሩ፡፡
የስድስተኛ ሳምንት የአትሌት ሀይሌ የተከበረ ምክር ለማግኘት👇
https://youtu.be/qNQ8Ao8lB_k?si=u63DQSqPhrmVaseQ
ህዳር 9 እንገናኝ!

👍13❤1
🪧 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቁጥራቸው ላቅ ያለ የውጪ ተሳታፊችን እና የክብር እንግዶችን ለመቀበል እየተዘጋጀ ነው፡፡
✈️ በ2016 ከ10 በላይ ከሆኑ ሃገራት የሚመጡ ተሳታፊዎች ምዝገባቸውን አጠናቀዋል፡፡ ከነዚህም ውስጥ ህንድ፤ ብራዚል፤ ኬንያ፤ ኡጋንዳ፤ ደቡብ አፍሪካ፤ ስዊዘርላንድ፤ አውስትሪያ፤ ስዊድን፤ ኖርዌይ፤ ጀርመኒ፤ አየርላንድ፤ እንግሊዝ እና አሜሪካ ተጠቃሽ ናቸው፡፡
🏅ከዛም ባለፈ የደቡብ አፍሪካዋ ኤላና ሜየር የዘንድሮ ዝግጅት የክብር እንግዳ ናት።
እ.ኤ.አ. በ1992 ባርሴሎና ላይ በተካሄደው ኦሎምፒክ ላይ ከኢትዮጵያዊቷ ደራርቱ ቱሉ ጋር ባደረገችው ትንቅቅ በተለይ የምትታወሰው ሜየር በውድድሩ ላይ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳልያ ማግኘቷ ይታወሳል፡፡
ኤለና ሜየር በተጨማሪም በ1994 የአለም ግማሽ ማራቶን ሻምፔውና የሆነች ሲሆን የአለም ሪከርዶችንም በ1991፤ 1997፤ 1998 እና 1999 ላይ ያስመዘገበችው ኤለና 1 ሰአት ከ6 ደቂዳ 44 ሰከንድ (1፡06፡44) በ1999 ያስመዘገበችው ፈጣኑ ሰአትዋ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ👇
https://ethiopianrun.org/great-ethiopian-run-prepares-to-welcome-hundreds-of-international-runners-and-guests-to-annual-running-festival/2504/
#GreatEthiopianRun #LandOfRunners #የኛ_መገለጫ

👍8❤4
ባለፈው ሳምንት ልምምዳችሁን በቀስታ እንደጀመራችሁ እናስታዉሳልን፡፡
የዚህኛው ሳምንት ምክር ደግሞ ቀስ በቀስ እንድታዳብሩት ነው፡፡ በዚህኛው ሳምንት ለ30 ደቂቃ ያህል መሮጥ ወይም መራመድ ከቻሉ ለሚቀጥለው ሳምንት 40 ደቂቃ አድርጉት ከዛ ደግሞ ወደ 50 ደቂቃ አሳድጉት፡፡
በሌላ አባባል ደረጃ በደረጃ… ሁል ጊዜ እንደምንለው ለከባድ ልምምድ አንጣደፉ፡፡ ሰውነትን በልምምድ ማዳበር ጊዜ ይፈልጋል፡፡
ለሁሉም ነገር ድግግሞሽ እና ስነ-ምግባር ወሳኝ ናቸው!
የስድስተኛ ሳምንት የአትሌት ሀይሌ የተከበረ ምክር ለማግኘት👇
https://youtu.be/alGoMIL-1xQ

👍12
🔴ቀዩ ማዕበል ለምን ቀረ?🤔
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በተከሰተ ወቅት ውድድራችንን ለተሳታፊዎች በተቻለ ጥንቃቄ ለማድረግ ይረዳን ዘንድ የባንዲራችንን 3 ቀለማት አረንጋዴ ቢጫ እና ቀይ በመጠቀም በ3 ማእበል መነሻዎችን አድርገን ነበር፡፡
አሁን ግን ከኮቪድ በፊት ወደነበረን አሰራር ተመልሰን የውድድር መነሻችንን 2 ማዕበል ብቻ አድርገናል፡፡
በመሆኑም የባንዲራችንን ቀለም በየአመቱ ከሶስቱ አንዱን የአመቱ ዋና ቀለም በማድረግ የምንጠቀም ይሆናል፡፡
ህዳር 9 እንገናኝ!
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun

👍8👎8🔥4