Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.26K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
ቀጣይ ሳምንት የት ነን? መስቀል አደባባይ!

ጉዞ ወደ ታላቁ ሩጫ! የመጨረሻው ሳምንት ልምምድ በስኬት ተጠናቋል! ✅

ለ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የመጨረሻው ዙር ስልጠና ዛሬ በቦሌ አለም ሲነማ ጋር ተካሂዷል።

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት እና ሌሎች ተሳታፊዎች የተገኙበት የልምምድ ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል!

በሚቀጥለው ሳምንት ለዉድድሩ ሳይሆን ለዋናው ዉድድር ቀን እንገናኝ!

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
❤15👍8
🚨 መረሳት የሌለባቸው ነገሮች! 🚨

የግል ተመዝጋቢዎች የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ. ቲሸርት የምትወስዱበት ቀን ደርሷል!

መቼ ነው? 📅 ከህዳር 6 እስክ 8

የት? 🤔 በመረጣችሁት የዳሽን ባንክ ቅርንጫፍ

🔵 ከዳሽን ባንክ ጋር አብረው ይቅደሙ! ማስታወሻ - ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን👇
☎️ +251116635757

#የኛ_መገለጫ
❤20👍12
ሰላም የታላቁ ሩጫ ቤተሰቦች! 👋

የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ.  ቲሸርት የሚያሸልም ጥያቄ ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የምንጠይቅ ስለሚሆን ተዘጋጁ?

መልሶቻችሁን እዚህ ጋር ባለው ሊንክ የምትመልሱ ይሆናል 👇 https://t.me/+Srgz4hf6xRczNTE0
👍15❤5
ይመልሱ ይሸለሙ! 👕

ምስሉ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ.  ቲሸርት ያሸንፉ!

🚨ማስታወሻ - በእጣ እድለኛ ለሆኑ 2 መላሾች ይምንሸልም ይሆናል

ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ
❤12👍11
ታላቁ ሩጫችን የጤና ስንቃችን! 👣 5 ቀን ብቻ ቀርቶታል!

ዱብዱብ ማለቱን አትዘንጉ፣ ህዳር 9 እንገናኝ!🫶

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ
👍17