Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.64K subscribers
2.54K photos
191 videos
6 files
280 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ...በአንድ ሩጫ ብዙ ትርፍ!

#የኛ_መገለጫ
❤24👍8
የሩጫው ድግስ እንደቀጠለ ነው! 📣🎉🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♀️

የቡድን ስራን የሚያበረታታው ዉድድራችን ታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል!

🔵 የ2016 አይ ኤፍ ኤች የዱላ ቅብብል ዉድድር!

ካሁኑ ቡድንዎን በመገንባት ፤ አዲሱ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ ይምጡና ይመዝገቡ!

📍 ዉድድሩ የሚካሄድበት ቦታ ቃሊቲ ማሰልጠኛ!

ዉድድሩ 6ኪ.ሜ. ሲሆን ፤ 1 ቡደን 6 ሰው ሊኖረዉ ይገባል!

ለበለጠ መረጃ፡
🌐 https://ethiopianrun.org/ifh-relay-races/
☎️ +251 116 63 5757 / +251 116 63 3646

#GreatEthiopianRun #RoadSaftey #TeamWork
❤7👍7
በተናጥል ሳይሆን በቡድን! መልካም ሰኞ፣ መልካም ሳምንት!🫶

It’s Relay Race time in our world!

The 2023 IFH Relay Races are open to all business groups, banks, NGOs, and more. Build your team with your colleagues and friends to beat the 6km challenge, one kilometer at a time.

Register now for only 400 Birr per person!

📸 2015 Relay Races

#IFHRelayRaces
👍6
ሩጫን በቅብብል! አትሌቶች ይህንን ሰምታችኋል⁉️

50,000 ብር የምታሸንፉበት ዉድድር! የ2016 የአይ ኤፍ ኤች ዱላ ቅብብል ሩጫ! 🎉

በዘንድሮ ዉድድር አንደኛ ለሚወጡት ተወዳዳሪዎች የ50,000 ብር ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን ሁለተኛ ለሚወጡት የ30,000 ብር ሽልማት እንዲሁም ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ለሚያጠናቅቁት የ15,000 ብር ሽልማት የምንሸልም ይሆናል!

🚨 ዛሬዉኑ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ ይምጡና ይመዝገቡ!

ለበለጠ መረጃ፡
+251 116 63 5757 / +251 116 63 3646

#GreatEthiopianRun #RoadSaftey #TeamWork
👏5❤2👍2
🌍🤝 Run For Life! Last year's winners!

Ready to do the double on the 2023 IFH/ACRA Relay Races?!

Gather your friends or coworkers and be part of this team-building event. Only a WEEK away from the event!

Unite your passion for running and teamwork and make this race an incredible celebration of friendship!

See you on 17 December 2023

To register call us👇
☎️ +251 116 63 5757 / +251 116 63 3646

#IFHRelayRaces #Teamwork
👍5