Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.23K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
በተናጥል ሳይሆን በቡድን! መልካም ሰኞ፣ መልካም ሳምንት!🫶

It’s Relay Race time in our world!

The 2023 IFH Relay Races are open to all business groups, banks, NGOs, and more. Build your team with your colleagues and friends to beat the 6km challenge, one kilometer at a time.

Register now for only 400 Birr per person!

📸 2015 Relay Races

#IFHRelayRaces
👍6
ሩጫን በቅብብል! አትሌቶች ይህንን ሰምታችኋል⁉️

50,000 ብር የምታሸንፉበት ዉድድር! የ2016 የአይ ኤፍ ኤች ዱላ ቅብብል ሩጫ! 🎉

በዘንድሮ ዉድድር አንደኛ ለሚወጡት ተወዳዳሪዎች የ50,000 ብር ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን ሁለተኛ ለሚወጡት የ30,000 ብር ሽልማት እንዲሁም ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ለሚያጠናቅቁት የ15,000 ብር ሽልማት የምንሸልም ይሆናል!

🚨 ዛሬዉኑ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ ይምጡና ይመዝገቡ!

ለበለጠ መረጃ፡
+251 116 63 5757 / +251 116 63 3646

#GreatEthiopianRun #RoadSaftey #TeamWork
👏5❤2👍2
🌍🤝 Run For Life! Last year's winners!

Ready to do the double on the 2023 IFH/ACRA Relay Races?!

Gather your friends or coworkers and be part of this team-building event. Only a WEEK away from the event!

Unite your passion for running and teamwork and make this race an incredible celebration of friendship!

See you on 17 December 2023

To register call us👇
☎️ +251 116 63 5757 / +251 116 63 3646

#IFHRelayRaces #Teamwork
👍5
የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ ላይ ያሉት ህግ እና ደንቦች! 📏🏃🏾‍♀️🏃🏾‍♂️

እንዚህን ህግ እና ደንቦች በመከተል ስኬታማ ዉድድር ያሳልፉ! 🏅

እሁድ እንገናኝ!

#Teamwork
👍4
5 ቀናት ብቻ ለዱላ ቅብብሉ ሩጫ!

የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ ውድድር የፊታችን እሁድ የሚካሄድ ይሆናል!

የቡድን ልምምዱ እንዴት እየሄደ ነው?!

እሁድ እንገናኝ!

#IFHRelayRaces #Teamwork
👍3❤1
👉 የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ
📅 ታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም.
📍 ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ

የዘንድሮ አይ.ኤፍ.ኤች የዱላ ቅብብል ሩጫ ላይ በየኪሎሜትሩ ዳገት፣ ቁልቁለት እና ሜዳማ ስለሚሆን ስትዘጋጁ በዚህ መሰረት ይሁን።

1ኛ, 4ተኛ: ኪ.ሜ ቁልቁለት
2ተኛ, 5ተኛ: ኪ.ሜ ዳገት እና ቁልቁለት
3ተኛ, 6ተኛ: ኪ.ሜ ዳገት

ይዘጋጁ፣ ያሸነፉ!

#IFHRelayRaces #Teamwork
👍2❤1
2 ቀን ብቻ ለዱላ ቅብብሉ ሩጫ!

አሁን የዱላ ቅብብል ሩጫ ጊዜ ነው!

የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ ውድድር የፊታችን እሁድ የሚካሄድ ይሆናል!

በተናጥል ሳይሆን በቡድን! እሁድ እንገናኝ!🫶

#IFHRelayRaces #Teamwork
👍3
1 ቀን ብቻ ለዱላ ቅብብሉ ሩጫ!

የነገው ዉድድር ላይ አሸናፊ ለመሆን አንድ ሚስጥር ሹክ እንበላችሁ!🗣😉

"በቡደን ተናበን ከሰራን አሸናፊዎች ነን!"🏅🎉

ነገ እንገናኝ

#IFHRelayRaces #Teamwork
❤1
Hey Team players! 🎉🎉

We had a great time with you all today!

It was a race where teamwork met speed and fun! 🏃💼

Use the link below to see how you all did today! 👇

https://result.greatethiopianrun.org/results/roadrelay/mass


https://result.greatethiopianrun.org/results/roadrelay/elite

#GreatEthiopianRun #IFH #RelayRace #RaceDay
👍9