Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
የሚመጣው ሳምንት ላይ ምን ለማድረግ አስባችኋል?! 🤔

We have a plan for the ladies! 👩‍🦱👧

መጀመሪያ ከታች የተመረጡት የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት ክፍያ በመፈፀም ለ2016 ሳፍሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ይመዝገቡ! 🏃🏾‍♀️🏃🏾‍♀️🏃🏾‍♀️

🏦 ፒያሳ
🏦 አድዋ አደባባይ (መገናኛ)
🏦 ቦሌ ኖክ
🏦 ጣና (መርካቶ)
🏦 ልደታ
🏦 ቄራ
🏦 ንፋስ ስልክ
🏦 ሰሚት ሳፋሪ
🏦 መካኒሳ
🏦 ጦር ኃይሎች

ስለምዝገባው ሂደት መረጃ ከፈለጉ👇
☎️ +251116635757

ነይ እንሩጥ!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia
👍9
📢 Ladies, are you ready to join the "UNDER 35MIN CLUB" and finish the race in under 35 minutes?

Get ready to access athlete Meseret Defar's 4-week training tips using the link below.👇

https://mailchi.mp/5abd30042c1b/time-for-5km

See you all on 17 May 2024! 🏃🏾‍♀️👟

ነይ እንሩጥ!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia
👍3
10,000/16,000 ✅

የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡

ከውድድሩ 4 ሳምንታት በፊት ተሳታፊዎች እራሳቸውን የሚያዘጋጁበት የልምምድ ፕሮግራም ባሳለፍነው እሁድ ተጀምሯል፡፡

የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ፡- 21ኛው ዙር የቅድሚያ ለሴቶች 5ኪሜ ውድድር በ16ሺ ተሳታፊዎች የፊታችን መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ ለውድድሩ ምዝገባ በተጀመረ በተወሰኑ ቀናት ውስጥ 10ሺ ቦታዎች ተሸጠው የተጠናቀቁ ሲሆን ቀሪዎቹም ቦታዎች በቀጣይ ቀናት እንደሚጠናቀቁ ይጠበቃል፡፡

ሩጫን የአኗኗር ዘይቤ ማድረግ ራዕዩ አድርጎ እየሰራ ያለው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሌሎች ውድድሮቹ ላይ እንደሚያደርገው ሁሉ የዚህንም የቅድሚያ ለሴቶች ውድድር አያይዞ የ4 ሳምንታት የልምምድ ፕሮግራም ባሳለፍነው እሁድ አስጀምሯል፡፡ መጋቢት 8 በሚደረገው ውድድር ላይም ይህን የ4 ሳምንታት ልምምድ የተከታተሉ እና ከ1-3 የሚወጡ ተሳታፊዎች ልዩ ሽልማት ከውድድሩ አጋር ስንቅ ማልት የሚበረከትላቸው ይሆናል፡፡

የዘንድሮ ውድድር በአትሌቲክስ ዘርፉም እንደወትሮው ሁሉ ለአዳዲስ እና ነባር ተወዳዳሪዎች ክፍት የሚደረግ ሲሆን ባለፈው አመት በአትሌት መዲና ኢሳ የተሰበረው የኮርስ ሬከርድ በዚህም አመት የመሻሻል እድሉ በጉጉት ከሚጠበቁት ኩነቶች ውስጥ አንዱ እንደሚሆን ታስቧል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የውድድሩን ተደራሽነት ለማስፋት የሴት አካል ጉዳተኛ ተሳታፊዎች የሚወዳደሩበትም የዊልቼር ውድድር የተለያዩ የህብረተሰብ አካላት እንደሚሳተፉበት ማሳያ የውድድር ዘርፍ እንደሚሆንም ይጠበቃል፡፡


ስለምዝገባው ሂደት መረጃ ከፈለጉ👇
☎️ +251116635757

ነይ እንሩጥ!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
❤5👍1👎1👏1
Training?! Yes Please! 🏃🏾‍♀️✅

📢🔊ሴቶች ፣ ለ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ዝግጅታችንን እንቀጥል!

ከዉድድሩ አጋራችን ስንቅ ማልት ጋር አብረን በመሆን የ4 ሳምንታት በአሰልጣኝ የታገዘ ልምምድ አዘጋጅተንላችኋል፤ ከወድድሩ በፊት ያሉትን 4 እሁዶች አብረን ዱብዱብ እንበል!

የሁለተኛው ዙር ልምምድ የፊታችን እሁድ የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል!

📍 ዓለም ሲኒማ
📅 እሁድ የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም
🕞 ከጠዋቱ 1፡00

Want to join the "UNDER 35MIN CLUB"?!

Use the link below to access athlete Meseret Defar's 4-week training tips using the link below.👇

https://mailchi.mp/5abd30042c1b/time-for-5km

See you all on Sunday!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
👍4❤1
3 ሳምንታት ብቻ!

Feel the Freedom, Own the Finish Line at the 2024 Safaricom Women first 5km 🫶

Book your place before it's too LATE!

See you on 17 March 2024📅

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia
❤1👍1
ሴቶች ያሉበት ነገር ሁሉ ደማቅ ነው!🎉

What a fantastic training session that was!

A great way to ease into a healthy lifestyle.

ስንቃችን እነደሩጫችን! 🏃🏾‍♀️

See you all next week!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #SenqMalt #SafaricomEthiopia
👍5
Under 35 minute club! 🏃🏾‍♀️💨

Use the link below to access Athlete Meseret Defar’s 4 weeks training tip to finish the race under 35min👇

https://mailchi.mp/9b5433c04b28/time-for-5km-6456208

See you all next week!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #SenqMalt #SafaricomEthiopia
👍4
🚨 ማስታወቂያ!

ለክለቦች፣ለአትሌት ማናጀሮች እና በግል ለሚወዳደሩ አትሌቶች በሙሉ 🏃🏾‍♀️

የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር የአትሌቶች ምዝገባ የተጀመረ በመሆኑ ላምበረት ማራቶን ህንፃ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮአችን በመግኘት አትሌቶቻቹን እንድታስመዘግቡ/እንድትመዘገቡ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን::

ለበለጠ መረጃ
011-663-5757
011-663-3646

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
👍3
🌸 Get ready, ladies! March is your month!

Join us for the 2024 Safaricom Women First 5 km on 17 March 2024. Let's celebrate strength, empowerment, and sisterhood together! 🏃‍♀️💪

Book your place before it's too LATE!😉

☎️ +251116635757

ነይ እንሩጥ!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #SafaricomEthiopia
❤4👍1
እሁድ ጠዋት ዱብዱብ ካላችሁ አይቀር ከኛ ጋር ዱብዱብ በሉ!

የፊታችን እሁድ የካቲት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከዉድድሩ አጋራችን ስንቅ ማልት ጋር አብረን በመሆን የ4 ሳምንታት በአሰልጣኝ የታገዘ ልምምዳችን ይቀጥላል!

ከወድድሩ በፊት የቀሩትን 2 እሁዶች አብረን ዱብዱብ እያልን እንዘጋጅ!

📍 ዓለም ሲኒማ
📅 እሁድ የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም
🕞 ከጠዋቱ 1፡00

Want to join the "UNDER 35MIN CLUB"?!

Use the link below to access athlete Meseret Defar's 4-week training tips using the link below.👇

https://mailchi.mp/5abd30042c1b/time-for-5km

See you all on Sunday!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
👍6❤1