Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
በጠዋት የተቃጠለ ትንፋሽ! 😍
አንድ . . .ሁለት ዱብ ዱብ በ 5ኪ.ሜ አለቀ🙌

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

📅 ሕዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍7❤4
ዮሚፍ ቀጀልቻ ቫሌንሺያ በተካሄደው ግማሽ ማራቶን ሩጫ 57:30 በመግባት አዲስ የዓለም ክብረወሰን ሰብሯል!!

እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

cc: Athletics weekly

#Greatethiopianrun #news
👏31👍8🔥7❤5
ሌሎችን ለመርዳት መሮጥ ማለት ለራስ የሩጫ ማስታወሻ ጽፎ ሌሎችን አዲስ ታሪክ ማጻፍ ነው!😍🙏🏃‍♀️🏃‍♂️

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

📅 ሕዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም
❤19👍12👏1🤩1
የእሑድ ልምምዳችን ቀርቧል!✨

ለ3ተኛው ሳምንት የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ ልምምድ ዝግጁ ናችሁ?💫⭐️🤩

በተወሰነው ቦታ ይመዝገቡ:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSduom_4qKJa3gAwbPIrFSJ110dOVXD6O49brvRlt-JikMsLUQ/viewform?usp=sf_link

እሑድ ጠዋት 12:45 ወሎ ሰፈር አደባባይ እንገናኝ!

የ2ተኛ ልምምድ አሸናፊ ያኔት ገሰሰ (0929****02) በቀኑ በመገኘት የፓስታ ፓርቲ ነጻ ጥሪውን ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
❤8👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬ ልምምዳችን ይሄ ሁሉ አመለጣችሁ
እኛ ደግሞ ይሄንን ሁሉ አሳለፍን 🥰

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

📅 ሕዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍9🤩5🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘንድሮም ከሶፊ ጋር አብረን ነን!🥰
ዘንድሮም ገብስ ያስሮጠናል! 🙌

ከሶፊ ማልት ጋር 2016ን በፈገግታ እንድገም 😁

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
❤12🔥2🤩2👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ደስ ያለው ሰው ÷ ሰውን ለማስደሰት ይቀናዋል 😁
እኛም በቢሮዋችን ያሳለፍነውን ቀን በሩጫችን ለመስጠት ቅርብ ነን 🥰

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

📅 ሕዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍11❤5🔥4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህዳር 8 ከጠዋቱ 1:00 ተገናኝተን የሩጫ ፍቅራችንን እናሳይ 🥰💪🏃‍♀️🏃‍♂️

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
🔥14❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት በመስጠት ጤናማ እድገት አብቅተን የመጪውን ዘመን ብሩህነት እናረጋግጥ!

ከዩኒሴፍ ጋር ይሄንን መልዕክት ይዘን በሩጫችን ጀግኖች እናፍራ 💪

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍6👏4
ከፈጣን እና ዘና ማዕበል ልዩነት ሊያውቁ ከሚገቡ ነጥቦች! 😃

በሁለቱም ማዕበሎች የሩጫ ቦታ መድረሻ ሰዓት ከጠዋቱ 1:00 ይሁን!

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍14❤1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ ኩራት ከሆነው አየር መንገዳችን ጋር የአፍሪካ ትልቁን ሩጫ እያስተናገድን ነው ❤

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጠቀም የተቃና ጉዞ ይምረጡ 🥰

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
❤7🔥3👍1
ስለዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ ይህንን መረጃ ይያዙ 🤗

የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት 🍜🍲🥗🥩

💫 2017 ዩኒሴፍ የህፃናት ሩጫ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍14❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ በመሳተፍ በእርምጃዎች እንሽቀዳደም 💫⭐️🤩

ከዳሽን ባንክ ጋር ❤

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍5
የአለም የማራቶን ፈጣን ሰዓት ያስመዘገበችው ሩት ቼፕንገቲች የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የክብር እንግዳ ትሆናለች።

ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም.፦ በዘንድሮው ቺካጎ ማራቶን የዓለማችን ፈጣኑን የማራቶን ሰዓት ካስመዘገበች ከአምስት ሳምንታት በኋላ ኬንያዊቷ ሩት ቼፕንገቲች በአፍሪካ ትልቁ የጎዳና ውድድር ላይ በክብር እንግድነት ለመታደም በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ ትገባለች።

“ወደ ኢትዮጵያ ልመጣ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል" ስትል ሩት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር አዘጋጆች ጋር ባደረገችው ቃለ ምልልስ ተናግራለች። “በእንግድነት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣቴ ክብር ይሰማኛል እናም ኃይሌን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ አትሌቶችን ለማግኘት ጓጉቻለሁ።”

ቼፕንጌቲች ባለፈው ወር በቺካጎ ሶስተኛ የማራቶን ሻምፒዮን በመሆን 2 ሰአት ከ9 ደቂቃ ከ56 ሰከንድ አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዝግባለች። በዚህም በኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን ከሁለት ደቂቃ በታች በማሻሻል አጠናቃለች።

ሩት በቺካጎ ያስመዘገበችውን የአለም ክብረወሰን እና በኬንያ ስለነበረው የህዝብ አስተያየት ስትናገር “ሪከርዱ በዚህ አጭር ጊዜ ይሰበራል ብሎ ማንም አላመነም። ለእኔ ደግሞ የረጅም ጊዜ ህልሜ እውን የሆነበት ነው። ላለፉት ሶስት አመታት ልምምድ እና ጥረት በኋላ ሪከርዱን ብሰብር ብዬ እመኝ ነበር፡፡’’ የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ እሁድ ህዳር 08 ቀን 2017 ዓ.ም. በሁለት መነሻ ቦታዎች ማለትም የፈጣን ማዕበል ከግዮን ሆቴል ጋር ከጠዋቱ 2፡00 መነሻ ሰዓጥቱን አድርጎ እንዲሁም የዘና ማዕበል ከመስቀል አደባባይ መነሻ ሰዓቱን 2፡10 አድርጎ ይከናወናል። ሁሉም ተሳታፊዎች ወደ ውድድር ቦታቸው ከጠዋቱ 1 ሰዓት በፊት እንዲደርሱ እንደሚመከርም አዘጋጆቹ አሰታውቀዋል፡፡
👍17❤9🔥1
በአሁኑ ፈጣን ማዕበል 'ስንተኛ ወጡ?' ሲባሉ መልስ አለዎት!😁🤗🏃‍♀️🏃‍♂️

በቴሌብር ከ10,000 የፈጣን ማዕበል ተሳታፊዎች ስንተኛ እንደወጡ ማወቅ ይችላሉ ✨✨

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👏7🤩6❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💫 ፍጥነት ከውጤት ጋር በ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

በቴሌ ብር ❤ (በፈጣን ማዕበል)

👍10🤩2