This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት በመስጠት ጤናማ እድገት አብቅተን የመጪውን ዘመን ብሩህነት እናረጋግጥ!
ከዩኒሴፍ ጋር ይሄንን መልዕክት ይዘን በሩጫችን ጀግኖች እናፍራ 💪
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun

👍6👏4
ከፈጣን እና ዘና ማዕበል ልዩነት ሊያውቁ ከሚገቡ ነጥቦች! 😃
በሁለቱም ማዕበሎች የሩጫ ቦታ መድረሻ ሰዓት ከጠዋቱ 1:00 ይሁን!
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
በሁለቱም ማዕበሎች የሩጫ ቦታ መድረሻ ሰዓት ከጠዋቱ 1:00 ይሁን!
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👍14❤1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ ኩራት ከሆነው አየር መንገዳችን ጋር የአፍሪካ ትልቁን ሩጫ እያስተናገድን ነው ❤
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጠቀም የተቃና ጉዞ ይምረጡ 🥰
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጠቀም የተቃና ጉዞ ይምረጡ 🥰
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
❤7🔥3👍1
ስለዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ ይህንን መረጃ ይያዙ 🤗
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት 🍜🍲🥗🥩
💫 2017 ዩኒሴፍ የህፃናት ሩጫ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት 🍜🍲🥗🥩
💫 2017 ዩኒሴፍ የህፃናት ሩጫ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👍14❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ በመሳተፍ በእርምጃዎች እንሽቀዳደም 💫⭐️🤩
ከዳሽን ባንክ ጋር ❤
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
ከዳሽን ባንክ ጋር ❤
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👍5
የአለም የማራቶን ፈጣን ሰዓት ያስመዘገበችው ሩት ቼፕንገቲች የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የክብር እንግዳ ትሆናለች።
ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም.፦ በዘንድሮው ቺካጎ ማራቶን የዓለማችን ፈጣኑን የማራቶን ሰዓት ካስመዘገበች ከአምስት ሳምንታት በኋላ ኬንያዊቷ ሩት ቼፕንገቲች በአፍሪካ ትልቁ የጎዳና ውድድር ላይ በክብር እንግድነት ለመታደም በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ ትገባለች።
“ወደ ኢትዮጵያ ልመጣ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል" ስትል ሩት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር አዘጋጆች ጋር ባደረገችው ቃለ ምልልስ ተናግራለች። “በእንግድነት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣቴ ክብር ይሰማኛል እናም ኃይሌን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ አትሌቶችን ለማግኘት ጓጉቻለሁ።”
ቼፕንጌቲች ባለፈው ወር በቺካጎ ሶስተኛ የማራቶን ሻምፒዮን በመሆን 2 ሰአት ከ9 ደቂቃ ከ56 ሰከንድ አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዝግባለች። በዚህም በኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን ከሁለት ደቂቃ በታች በማሻሻል አጠናቃለች።
ሩት በቺካጎ ያስመዘገበችውን የአለም ክብረወሰን እና በኬንያ ስለነበረው የህዝብ አስተያየት ስትናገር “ሪከርዱ በዚህ አጭር ጊዜ ይሰበራል ብሎ ማንም አላመነም። ለእኔ ደግሞ የረጅም ጊዜ ህልሜ እውን የሆነበት ነው። ላለፉት ሶስት አመታት ልምምድ እና ጥረት በኋላ ሪከርዱን ብሰብር ብዬ እመኝ ነበር፡፡’’ የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ እሁድ ህዳር 08 ቀን 2017 ዓ.ም. በሁለት መነሻ ቦታዎች ማለትም የፈጣን ማዕበል ከግዮን ሆቴል ጋር ከጠዋቱ 2፡00 መነሻ ሰዓጥቱን አድርጎ እንዲሁም የዘና ማዕበል ከመስቀል አደባባይ መነሻ ሰዓቱን 2፡10 አድርጎ ይከናወናል። ሁሉም ተሳታፊዎች ወደ ውድድር ቦታቸው ከጠዋቱ 1 ሰዓት በፊት እንዲደርሱ እንደሚመከርም አዘጋጆቹ አሰታውቀዋል፡፡

👍17❤9🔥1
በአሁኑ ፈጣን ማዕበል 'ስንተኛ ወጡ?' ሲባሉ መልስ አለዎት!😁🤗🏃♀️🏃♂️
በቴሌብር ከ10,000 የፈጣን ማዕበል ተሳታፊዎች ስንተኛ እንደወጡ ማወቅ ይችላሉ ✨✨
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
በቴሌብር ከ10,000 የፈጣን ማዕበል ተሳታፊዎች ስንተኛ እንደወጡ ማወቅ ይችላሉ ✨✨
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👏7🤩6❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💫 ፍጥነት ከውጤት ጋር በ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
በቴሌ ብር ❤ (በፈጣን ማዕበል)
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
በቴሌ ብር ❤ (በፈጣን ማዕበል)
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👍10🤩2
የአምና ሩጫችን አሸናፊ አትሌት ቢኒያም መሃሪ እና መልክናት ውዱ በ2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ ሩጫ ተሳታፊ ናቸው!
የታላቁ ሩጫ አሸናፊነታቸውን ያስጠብቁ ይሆን?
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
የታላቁ ሩጫ አሸናፊነታቸውን ያስጠብቁ ይሆን?
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
🔥9👍4❤2
ልጆች!
የዛሬ ሳምንት ቀናችን ነው🥰
በብዛት ተገናኝተን የልባችንን እየሮጥን ጥሩ ቀን እናሳልፋለን 🤗🏃♀️🏃♂️

👍7❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወደ ሩጫችን ከመግባታችን በፊት ሕዳር 1 ተገናኝተን የመጨረሻ በልምምዳችን እናካሂድ!🏃♀️🏃♂️
የታላቁ ሩጫ ቅምሻ እንመልከት 🤗
በተወሰነው ቦታ ይመዝገቡ:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSduom_4qKJa3gAwbPIrFSJ110dOVXD6O49brvRlt-JikMsLUQ/viewform?usp=sf_link
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
የታላቁ ሩጫ ቅምሻ እንመልከት 🤗
በተወሰነው ቦታ ይመዝገቡ:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSduom_4qKJa3gAwbPIrFSJ110dOVXD6O49brvRlt-JikMsLUQ/viewform?usp=sf_link
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👍8🔥1🤩1
ሳምንት ብቻ ይቀረናል! እኛም በጉጉት ቀን እየቆጠርን ነው ❤🏃♀️🏃♂️
ለ10 ኪ.ሜ ሩጫ ልምምድዎን አድርገው ይጠብቁን 🥰
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
ለ10 ኪ.ሜ ሩጫ ልምምድዎን አድርገው ይጠብቁን 🥰
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
❤6👍4🔥1
ዱብ ዱብ እያላችሁ ነው?
በአንድ ቀን ብዙ ማስታወሻዎች እናሳልፋለን 🤗🏃♀️🏃♂️
✨የእናት ጡት ወተት ለህፃናት የተፈጥሮ ክትባት ነው!✨

👍9❤2🤩2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
'ቲሸርት መቼ ነው የምንወስደው?'
ለሚለው ጥያቄ መልስ አለን!👍
ከህዳር 5-7 በተጠቀሱት የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች የሩጫ ቲሸርትዎን መውሰድ ይችላሉ 🙌
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
ለሚለው ጥያቄ መልስ አለን!👍
ከህዳር 5-7 በተጠቀሱት የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች የሩጫ ቲሸርትዎን መውሰድ ይችላሉ 🙌
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👍23❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከኮንስትራክሽን ኬሚካል አቅራቢው ዳርማ ጋር ሕዳር 8 እንገናኝ! በሩጫችን ማስታወሻ ይዘን እንሂድ🙌
ዳርማ 🏃♀️🏃♂️ ✨
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
ዳርማ 🏃♀️🏃♂️ ✨
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👍10❤1
በታላቁ ሩጫ ታሪክ የተመዘገቡት ክብረወሰኖች፡
በሴቶች፡ ያለምዘርፍ የኋላው 31፡15.51 (2015 ዓ.ም) 🏃♀️✨
በወንዶች፡ ድሪባ መርጋ 28፡18.61 (1999ዓ.ም) 🏃♂️✨
በሁለቱም ጾታ የውድድሩን ሰዓት ለሚያሻሽሉ አትሌቶች ተጨማሪ የ50ሺህ ብር ሽልማት ይኖራቸዋል! እርስዎ ይሆኑ?

🔥12👍7❤1🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ10,000 የፈጣን ማዕበል ሯጮች ውጤት ማወቅ ሽልማት ነው! በቴሌ ብር ይህንን አሰራር በመከተል የፈጣን ማዕበሎች ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ!✨✨
ፈጣን ማዕበል ናችሁ?🏃♀️🏃♂️
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
ፈጣን ማዕበል ናችሁ?🏃♀️🏃♂️
💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫⭐️🤩
#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories #Greatethiopianrun
👍18🤩4❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ክብረወሰን ባለቤት ያለምዘርፍ የኋላው መልካም ዕድል ትመኛለች!
እኛም በርቱ እያልን ነው 💪🏃♀️🏃♂️

❤15👍2👏1