Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
ልጆች!
የዛሬ ሳምንት ቀናችን ነው🥰
በብዛት ተገናኝተን የልባችንን እየሮጥን ጥሩ ቀን እናሳልፋለን 🤗🏃‍♀️🏃‍♂️

💫 2017 ዩኒሴፍ የህፃናት ሩጫ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍7❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወደ ሩጫችን ከመግባታችን በፊት ሕዳር 1 ተገናኝተን የመጨረሻ በልምምዳችን እናካሂድ!🏃‍♀️🏃‍♂️

የታላቁ ሩጫ ቅምሻ እንመልከት 🤗

በተወሰነው ቦታ ይመዝገቡ:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSduom_4qKJa3gAwbPIrFSJ110dOVXD6O49brvRlt-JikMsLUQ/viewform?usp=sf_link

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍8🔥1🤩1
ሳምንት ብቻ ይቀረናል! እኛም በጉጉት ቀን እየቆጠርን ነው ❤🏃‍♀️🏃‍♂️

ለ10 ኪ.ሜ ሩጫ ልምምድዎን አድርገው ይጠብቁን 🥰

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
❤6👍4🔥1
ዱብ ዱብ እያላችሁ ነው?
በአንድ ቀን ብዙ ማስታወሻዎች እናሳልፋለን 🤗🏃‍♀️🏃‍♂️

✨የእናት ጡት ወተት ለህፃናት የተፈጥሮ ክትባት ነው!✨

💫 2017 ዩኒሴፍ የህፃናት ሩጫ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍9❤2🤩2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
'ቲሸርት መቼ ነው የምንወስደው?'
ለሚለው ጥያቄ መልስ አለን!👍

ከህዳር 5-7 በተጠቀሱት የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች የሩጫ ቲሸርትዎን መውሰድ ይችላሉ 🙌

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍23❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከኮንስትራክሽን ኬሚካል አቅራቢው ዳርማ ጋር ሕዳር 8 እንገናኝ! በሩጫችን ማስታወሻ ይዘን እንሂድ🙌

ዳርማ 🏃‍♀️🏃‍♂️ ✨

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍10❤1
በታላቁ ሩጫ ታሪክ የተመዘገቡት ክብረወሰኖች፡
           
በሴቶች፡ ያለምዘርፍ የኋላው 31፡15.51 (2015 ዓ.ም) 🏃‍♀️✨

በወንዶች፡ ድሪባ መርጋ 28፡18.61 (1999ዓ.ም) 🏃‍♂️✨

በሁለቱም ጾታ የውድድሩን ሰዓት ለሚያሻሽሉ አትሌቶች ተጨማሪ የ50ሺህ ብር ሽልማት ይኖራቸዋል! እርስዎ ይሆኑ?

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
🔥12👍7❤1🤩1
የሩጫ ቦታ ለመገኘት የአረንጓዴ እና ቢጫ ቅብ መንገዶች ይጠቀሙ። በዕለቱ የተወሰኑ መንገዶች ዝግ ስለሚሆኑ ለእርስዎ የሚሆነውን መንገድ ይህንን በመመልከት ይለዩ ✨

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩
👍22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ10,000 የፈጣን ማዕበል ሯጮች ውጤት ማወቅ ሽልማት ነው! በቴሌ ብር ይህንን አሰራር በመከተል የፈጣን ማዕበሎች ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ!✨✨

ፈጣን ማዕበል ናችሁ?🏃‍♀️🏃‍♂️

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍18🤩4❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ክብረወሰን ባለቤት ያለምዘርፍ የኋላው መልካም ዕድል ትመኛለች!

እኛም በርቱ እያልን ነው 💪🏃‍♀️🏃‍♂️

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩
❤15👍2👏1
የመሮጫ ቲሸርትዎን ለመውሰድ ሲመጡ የሚያስፈልጉ ነገሮች :

1. በመረጡት ቅርንጫፍ እንደመጡ ማረጋገጥ ✅
2. QR CODE (የቴሌ ብር/ አሞሌ) ✅
3. የራስ መታወቂያ ✅
4. የሌላ ሰው ቲሸርት ለመውሰድ ሲመጡ  የተመዝጋቢውን መታወቂያ ይዘው ይገኙ ✅

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩
👍28❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💫የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ ውድድር ቲሸርት መስጠት ጀምረናል! 💫⭐️🤩

በተመረጡ 9 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች እያስተናገድን እንገኛለን! 🙌
👍20👏6❤1
ዛሬ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዝግጅት እና የቀጣዩን ዓመት ውድድር የዳሰሰ ነበር።

የክብረወሰን ባለቤትዋ ሩት ቼፕንጌቲች በመካከላችን ተገኝታ ልምዷን አካፍላናለች።

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍14❤6🔥1👏1🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም! 👋👋

ሶፊ ማልት በብቁ ልምምድ መልካም ሩጫ ይመኛል! እርስዎ ተዘጋጅተዋል?🏃‍♀️🏃‍♂️

👍6❤4🔥1