Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
በታላቁ ሩጫ ታሪክ የተመዘገቡት ክብረወሰኖች፡
           
በሴቶች፡ ያለምዘርፍ የኋላው 31፡15.51 (2015 ዓ.ም) 🏃‍♀️✨

በወንዶች፡ ድሪባ መርጋ 28፡18.61 (1999ዓ.ም) 🏃‍♂️✨

በሁለቱም ጾታ የውድድሩን ሰዓት ለሚያሻሽሉ አትሌቶች ተጨማሪ የ50ሺህ ብር ሽልማት ይኖራቸዋል! እርስዎ ይሆኑ?

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
🔥12👍7❤1🤩1
የሩጫ ቦታ ለመገኘት የአረንጓዴ እና ቢጫ ቅብ መንገዶች ይጠቀሙ። በዕለቱ የተወሰኑ መንገዶች ዝግ ስለሚሆኑ ለእርስዎ የሚሆነውን መንገድ ይህንን በመመልከት ይለዩ ✨

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩
👍22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ10,000 የፈጣን ማዕበል ሯጮች ውጤት ማወቅ ሽልማት ነው! በቴሌ ብር ይህንን አሰራር በመከተል የፈጣን ማዕበሎች ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ!✨✨

ፈጣን ማዕበል ናችሁ?🏃‍♀️🏃‍♂️

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍18🤩4❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ክብረወሰን ባለቤት ያለምዘርፍ የኋላው መልካም ዕድል ትመኛለች!

እኛም በርቱ እያልን ነው 💪🏃‍♀️🏃‍♂️

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩
❤15👍2👏1
የመሮጫ ቲሸርትዎን ለመውሰድ ሲመጡ የሚያስፈልጉ ነገሮች :

1. በመረጡት ቅርንጫፍ እንደመጡ ማረጋገጥ ✅
2. QR CODE (የቴሌ ብር/ አሞሌ) ✅
3. የራስ መታወቂያ ✅
4. የሌላ ሰው ቲሸርት ለመውሰድ ሲመጡ  የተመዝጋቢውን መታወቂያ ይዘው ይገኙ ✅

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩
👍28❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💫የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ ውድድር ቲሸርት መስጠት ጀምረናል! 💫⭐️🤩

በተመረጡ 9 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች እያስተናገድን እንገኛለን! 🙌
👍20👏6❤1
ዛሬ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዝግጅት እና የቀጣዩን ዓመት ውድድር የዳሰሰ ነበር።

የክብረወሰን ባለቤትዋ ሩት ቼፕንጌቲች በመካከላችን ተገኝታ ልምዷን አካፍላናለች።

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍14❤6🔥1👏1🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም! 👋👋

ሶፊ ማልት በብቁ ልምምድ መልካም ሩጫ ይመኛል! እርስዎ ተዘጋጅተዋል?🏃‍♀️🏃‍♂️

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍6❤4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጤናዎን እንደጠበቁ በሕዳር 8 እንድንገናኝ አፍራን አጠቃላይ ሆስፒታል ይመኛል! በሩጫ ቀን ከጎንዎት ሆኖ በጤና ዘርፍ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ አሟልቶ ይጠብቃችኋል።

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍9❤3
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህጻናት እያልን ነገ ከልጆቻችን ጋር እንሮጣለን! የተመጣጠነ ምግብ ልጆችን መመገብ ትውልድን መንከባከብ ነው።

የወተት ተዋፅኦ የልጆችን ጥርስ እና አጥንት ጠንካራ ይደርጋል :: 🐄

2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ ✨✨
❤9
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለውድ ተሳታፊዎቻችን ዳርማ የተሳካ ሩጫ እንዲሆን ይመኛል!

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍9❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን አደረሰን!✨✨
ፋብ አጋርነቱን እየመሰከረ መልካም ሩጫ ይመኛል🤗

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💫 ለ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ አብራችሁን ናችሁ?💫⭐️🤩

ዩኒሴፍ እናንተን ይጠይቃል 🏃‍♀️🏃‍♂️

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍7❤4
እንግዶቻችንን ተቀብለን ጀምረናል! ፀሐይ አብራ ሩጫችንን ለማድመቅ ወጥታለች! የልጆች ሩጫ ቢሆንም የወላጆችም የደስታ ቀን ነው 🥰🙌

የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች

ልጆች ሀይል እና ጤናማ እድገት እንዲኖራቸው ያደርጋሉ::

2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ 💫👧🧒✨

#Unicef #children #races #Foreverychild #Nutrition #raceday #Greatethiopianrun
❤14👍2👏1