Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
አንድ እርምጃ ÷ ሁለት እርምጃ እያልን በዳሽን ባንክ አጋርነት ከብዙ ሺህ ተሳታፊ ጋር ሮጠናል!

ዘንድሮ ከ50,000 ጋር ሆነን አብረን ስለደመቅን እናመሰግናለን 🙏

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #creatingmemories #greatethiopianrun
❤11👍4
እንድንፈጥንም ÷ ዘና እንድንልም ኢትዮ ቴሌኮም በሩጫችን ትልቅ ተጽዕኖ ፈጥሯል። አጋር ከመሆን ያለፈ ድምቀት ስለሰጣችሁን እጅግ እናመሰግናለን 🙏

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #creatingmemories #greatethiopianrun
❤7👍2
ዳርማ ማስታወሻ የሞላው 10ኪ.ሜ ሩጫ አድርጎልናል! በአንድ ሀሳብ ከተሳታፊዎቻችን ጋር ፈገግታ ስለተጋራን ከልብ እናመሰግናለን 🙏

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #creatingmemories #greatethiopianrun
❤7👍1
እንደ ስሙ ቶፕ የሆነ ሩጫ እንድንሮጥ አጋር ለሆነን ቶፕ ውሃ እጅግ እናመሰግናለን! 🙏🙏

❤8👍5