Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
ዳርማ ማስታወሻ የሞላው 10ኪ.ሜ ሩጫ አድርጎልናል! በአንድ ሀሳብ ከተሳታፊዎቻችን ጋር ፈገግታ ስለተጋራን ከልብ እናመሰግናለን 🙏

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #creatingmemories #greatethiopianrun
❤7👍1
እንደ ስሙ ቶፕ የሆነ ሩጫ እንድንሮጥ አጋር ለሆነን ቶፕ ውሃ እጅግ እናመሰግናለን! 🙏🙏

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ 💫💫

#sofimalt #foreverychild #nutrition #creatingmemories #greatethiopianrun
❤8👍5
በየዓመቱ ትናፍቁናላችሁ! 🤗🏃‍♀️🏃‍♂️

✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜን ሙሉ  ላደረጋችሁልን ተሳታፊዎች በሙሉ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ልባዊ ምስጋና ያቀርባል🙏 💫💫

የከርሞ ሰው ይበለን ❤

#sofimalt #foreverychild #nutrition #creatingmemories #greatethiopianrun
👍15❤4🤩3
✨የ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ ሩጫ የተመዝጋቢ ብዛት ከግማሽ አልፏል! 💫💫

ባለእድል 5,000 ቀድሞ ተመዝጋቢዎች በተመሳሳይ ዋጋ ምዝገባቸውን እያካሄዱ ነው! እርስዎ ከእነሱ መሀል ነዎት? አሁኑኑ በቴሌ ብር ተመዝግበው በ25ተኛ ዓመታችን የታሪክ ተካፋይ ይሁኑ 🏃‍♀️🏃‍♂️

#sofimalt #25th #greatethiopianrun
❤11👍6🔥5
✨እንጦጦ ፓርክ ሩጫ ከሲ.ቢ.ኢ ጋር ተመልሷል!💫💫

በከተማችን ከፍታ ድጋሜ ለመሮጥ ዝግጁ ናችሁ?🤗

#cbebirr #entotopark #greatethiopianrun
👍42❤6🤩5👏2
✨የ2025 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ ሩጫ የቀዳሚ 5,000 ተመዝጋቢዎች እድል ዛሬ ይዘጋል💫💫

ምዝገባዎትን አከናውነዋል? 🏃‍♀️🏃‍♂️

#sofimalt #greatethiopianrun
👍14❤1🔥1
የቡድን ስራዎትን ፈትነውት ያውቃሉ? የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ምዝገባ ተጀምሯል!

📅 ታህሳስ 6 ቀን 2017 ዓ.ም

💫 ስድስት ወይም ከስድስት በታች የቡድን አባላት እንቀበላለን 💫⭐️🤩

ለአንድ ሰው 500 ብር ብቻ!

የምዝገባ ቦታ
📍 ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ: ኮረብታማ ኃይሌ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ

ለተጨማሪ የምዝገባ አማራጭ ስልክ
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41

#IFH #Greatethiopianrun
👍7❤3