Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
በ2017 ዘጠኝ የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫዎች እናካሂዳለን!✨✨

በዓመቱ ዘጠኝ ደማቅ ቅዳሜዎች እና ዘጠኝ የፓርክ ውስጥ ሩጫ እናካሂዳለን ማለት አይደለም?😁
እርስዎስ? ከእኛ ጋር ነዎት?😎💪

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
👍9❤1
ግማሽ ማራቶን በሀዋሳ ብቻ እንደምናካሄድ ያውቃሉ?

ይሄንን አጋጣሚ ለመጠቀም አብረውን ሀዋሳ ይምጡ! ከአርብ (ጥር 30) እስከ እሁድ (የካቲት 2) ከሩጫችን በላይ ብዙ እንመለከታለን 🤗

📅 የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም
ምዝገባ: https://shorturl.at/V4NKL
የ2017 ሶፊ ማልት ሀዋሳ የሐይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ሩጫ ✨

#Lakehawassa #halfmarathon #greatethiopianrun
👍14❤5
ሀዋሳን ደርሶ መቅረት እንጂ ደርሶ መመለስ ከባድ ነው! ከተፈጥሮ ጋር በምታደርግልን አቀባበል ሁሌም ደስተኞች ነን😍

📅 የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም
ምዝገባ: https://shorturl.at/V4NKL
የ2017 ሶፊ ማልት ሀዋሳ የሐይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ሩጫ ✨

#Lakehawassa #halfmarathon #greatethiopianrun
❤7
ልወቅሽ ኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከቱሪዝም ሚኒስትር ጋር በመተባበር ቀርቦላችኋል❤️

አርባ ምንጭ 🏃‍♀️🏃‍♂️💦⛰
በቆጂ 🏃‍♀️🏃‍♂️🥛🏅
ሀዋሳ 🏃‍♀️🏃‍♂️🏞🌄
ጅማ 🏃‍♀️🏃‍♂️☕️

#discoverethiopia #greatethiopianrun
❤8👍3🔥1
ሩጫ ለማትወዱ. . .ይሄ እንዳያመልጥዎ!🥰

አርብ ምሽት: ሐዋሳ ሀይቅ ዳር እየተጫወትን ባርበኪው እናካሂዳለን 🍣🍗

ቅዳሜ ጠዋት: መጠነኛ የተራራ ላይ ጉዞ አድርገን ውቢቷን ሀዋሳ በጠዋት ፀሀይ ከከፍታ እንመለከታለን 🌄🏘

ቅዳሜ ምሽት: ጉልበት እና አዕምሮ የሚያድስ ÷ ፈገግታ የሞላው የፓስታ ፓርቲ ምሽት ይኖረናል 🤩🍝

እሑድ ጠዋት: ከሩጫችን ቀደም ብለን ሞቅ ባለ የእንግዳ አቀባበል በሀይቅ ዳርቻ ጎጆ ቤት ውስጥ ተገኝተን ቡናችንን ጠጥተን ውድድራችንን ለመጀመር እንጠብቅዎታለን ☕️

በመቀጠል. . . በመረጡት የሩጫ አይነት የሀዋሳን መንገዶች እንጎበኛለን 😲

⓵ የልጆች ሩጫ 👧🧒
⓶ የ21 ኪ.ሜ ሩጫ (ራስዎን ከግማሽ ማራቶን ሩጫ ተሳታፊ ተርታ ለመመደብ)💪
⓷ የ8 ኪ.ሜ ሩጫ (ዘና እያሉ በአነስተኛ ርቀት ለመሮጥ) 🤩

📅 የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም

የ2017 ሶፊ ማልት ሀዋሳ የሐይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ሩጫ ✨

ልወቅሽ ኢትዮጵያ🌍⭐️
ለክፍል ሁለት ይጠብቁ!😍🤗🏃‍♀️🏃‍♂️

#Lakehawassa #halfmarathon #greatethiopianrun
❤12👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የገና ዋዜማ ሩጫችንን ልናካሂድ የተወሰነ ጊዜ ነው የሚቀረን! የገና ስጦታ ለመስጠት ካሰቡ የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫን ምርጫዎ ያድርጉ 🥰🥳🏃‍♀️🏃‍♂️

📅 ታህሳስ 26 2017 ዓ.ም

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
❤12👍2🤩1
የገናን ዋዜማ በሩጫ ከእኛ ጋር ያሳልፉ!

ፓርክ ውስጥ መሮጥ÷
አዕምሮን እና ሰውነትን ማደስ ነው! 💪🏃‍♀️🏃‍♂️

📅 ታህሳስ 26 2017 ዓ.ም

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #GreatEthiopianRun
❤9👍4🤩1