Real online works with team &latest informition(any issue related to our world)
248 subscribers
463 photos
17 videos
2 files
232 links
እውነተኛ እና የታመኑ የኦላይን ስራዎች የሚሠሩተበት ቻናል ነው።
እዚህ ቻናል ላይ በህብረት መስራት በእጅጉ ይበረታታል።

ሃሰተኛ የሆኑ ወይን ያልተረጋገጡ ስራዎች አይጶሰቱም።

አላማችን:-
ለወጣቱ የገንዘብ ነጻነት መፍጠር ነው።
Download Telegram
ለዛሬ ስብሰባ የለንም።

ማንኛውም ያጋጠማችሁ ችግር ከላ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ጻፉልኝ።
እንዳየሁት መልሳለሁ!
👇
@aklog19

#join us
https://t.me/Realolinework251
👍2
እዚ ቻናል ላይ የልተጠኑ ሊንኮች መልቀቅ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ያስባርራል።

በውስጥ መስመር ያመናችሁትን መላክ ትችላላችሁ።
ለመላክ
👇
@aklog19

IAS ላይ እየሰራችሁ ያላችሁ ልጆች withdraw ከ6:00-12:00 ነው።
እንዴት ብር ወደ ባንክ እንደሚታዘዝ በደንብ ያልገባችሁ
👇
https://youtu.be/K1-e-A-2iFQ?si=G7Mo-SpDvvk78f2Lhttps://youtu.be/K1-e-A-2iFQ?si=G7Mo-SpDvvk78f2L

ለማንኛውም ጥያቄ አስተያያት እና ተቀጥራችሁ መስራት የምትፈልጉ
በinbox አናግሩኝ
👇
@aklog19

ከ 6:00-9:00 መልስ አንሰጥም ለግላችን ጉዳይ።
ለላካችሁት ሃሳብ እንዳየነው መልስ የምንሰጥ ይሆናል።

#join
https://t.me/Realolinework251

ሰናይ ቀን።
About  IAS(INTEGRAL AD SCIENCE)
➖It is the world's leading company in verifying
and optimizing digital advertising.

Year of Creation
➖The advertising company was founded in 2009.

Headquarters Address
➖Headquarters: The company's headquarters is
located at: 12 East 49th Street, Fl 20 New York,
NY 10017

Headquarters Address
➖Headquarters: The company's headquarters is
located at: 12 East 49th Street, Fl 20 New York,
NY 10017

#Join us
https://t.me/Realolinework251
አጠር ያለ ስብሰባ ይኖረናል 3:00 ላይ

At 3:00 we have meeting about ias

3:00 ibsaa gabaaba qabna waa'e e IAS
👍3👎2
እንደምን አመሻችሁ ሁሉም ቤተሰቦቻችን በሙሉ።
ከሁሉ አስቀድሜ በፍጥነት መልስ ላልሰጠናችሁ ይቅርታ እንጠይቃለን።

በስራ መደራረብ የመጣ እንጂ ከሌላ የመነጨ አይደለም።
ማውቅ ያለባችሁ ነገር ሁሉንም አባለት እንደቤተሰብ እንደማያችሁ ነው።
👎3
ዋና አላማችን እናንትን ከጭበርበር መጠበቅ እና ለወጣቱ የገንዘብ ነጻነት መፍጠር ነው።
👎3
በዚህም ብዙ ታመኝ ሰዎችን እንድንሰበስብ እና  የበቤተሰባዊ ግኑኝነት ያክል ከአብዛኞቻቹ ጋ መስረተናል።

ለአብዛኞቻቹ ደግሞ በስልካችን ሳይቀር ስልጠና ሰጥናችሁል።የሚሰማችሁን  ነገር ነገራችሁን ያላችሁን ሃሳብ አካፈላችሁን እኛም ያለንን ጥቂት ነገር ነግርናችሁ።
👎3
ይሄ ቻናል የሁላችንም ነው።እራሳችንን ከጭበርበር የምናድንበት።ስለዚ ጓደኞቻቹን ጋብዟቸው።አብረን እንስራ አብረን እንለወጥ።

አንዳንድ ልጆች የማይገባ ጸባይ የምታሳዩ አላችሁ።ማንኛውንም ሊንክ እዚህ ቻናል ላይ መልቀቅ አይቻልም።በውስጥ መስመር ብትልኩልን ግን በራሳችን መንገድ እናጣረለን ብዙ ጋዜ ብለናል።
ይሄን ቃል ባለማክበራቸው ብዙ አባላት ተሰርዘዋል።ይሄም የሆነው አባላቱን ከአጭበርባሪዎች ለመጠበቅ ነው።
👎1
ዛሬ ስለ IAS ካምጳኒ የሥራ ቅጥር ደሞዝ የተወሰነ ነገር እናካፍላችሁሃለን
👎2
የIAS የሥራ መድረክ (platform)
ከብዙ ጥናት እና ምርምር ፣ብዙ የሰው ሃብት ፣ብዙ ቁሳዊ ሃብት በማፍሰስ ነው ይሄን የመሰለ የሥራ መድረክ ፈጥሮ እየጠቀመን ያለው።
ያለምንም ልፋት የመጣ ነገር የለም። ሁሉም ነገር እንደ ውኃ ፈሳሽ እንደ እንግዳ ደራሽ አይደለም።ብዙ መሷእትነት ተከፍሎበታል።
👎2
IAS በጣም ቀላል በየትኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ ሆነን ልንሰራው የምንችለው ስራ ነው።
👎2
ብዙዎቻችሁ ኢንቨስትመንት እና ቅጥርን (employe) የለያችሁ አይመስለኝም።
እዚህ ካምጳኒ ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው ለካምጳኒው የሚከፍለው ምንም ብር የለም።የራሱ ዋሌት ላይ የሚያከማቸው (deposit) የሚያደርገው ነው እንጂ)
👎2
ዲጶዚት ያደረጋት ብር የኮንትራቱ ጊዜ ሲያልቅ ይመለስለታል።
👎2
በተጨማሪም የIAS ካምጳኒ ሲይስተም የየእለት ሥራችንን በማንኛውም ጊዜ እና በማንኛውም ቦታ ማጠናቀቅ እንድንችል ተደርጎ የተሰራ ነው።24 ሰአት ሙሉ የተሰጠንን ሥራ በተመቸን ጊዜ የመስራት ነጻነት አለን።
ይሄ ደግሞ ለማንኛውም ዘመናዊ ሰው የተመቸ ሆኖ የተሰራ system ነው ማለት ነው።
👍1👎1