እውነተኛ እና የታመኑ የኦላይን ስራዎች የሚሠሩተበት ቻናል ነው።
እዚህ ቻናል ላይ በህብረት መስራት በእጅጉ ይበረታታል።
ሃሰተኛ የሆኑ ወይን ያልተረጋገጡ ስራዎች አይጶሰቱም።
አላማችን:-
ለወጣቱ የገንዘብ ነጻነት መፍጠር ነው።
እዚህ ቻናል ላይ በህብረት መስራት በእጅጉ ይበረታታል።
ሃሰተኛ የሆኑ ወይን ያልተረጋገጡ ስራዎች አይጶሰቱም።
አላማችን:-
ለወጣቱ የገንዘብ ነጻነት መፍጠር ነው።
👍1

Only for informtion (optional)
ሰላም እንዴት አላችሁ የኔ የ INP ቤተሰቦች በሙሉ #ዳንኤል ምህረት ነኝ ። በተፈጠረው ጉዳይ ምክንያት የፃፋችሁልኝ መልዕክት ሁሉም ደርሶኛል ። እንግዲህ ወደ ጉዳያችሁ ስመጣ ሰሞኑን የተፈጠረው ጉዳይ Withdraw አዝዘው አልገባላቸው በማለቱ ነው ። ይህም ሁለት ምክንያቶች አሉት ፦
1ኛ:- ድርጅቱ አፕሊኬሽኑን በአዲስ አንድሮይድ ቨርዥን አፕዴት ስላደረጉ ስልካችን ላይ ያለው የቆየው app የ Withdraw ትዕዛዙን ወደ ፋይናንስ ክፍል አያደርሰውም ።
2ኛ :- የድርጅቱን 10ኛ አመት አስመልክቶ ብዙ የሶላር ምርቶች ወደ ገበያው ቀርበው ለደንበኞች በአጭር ቀን ውስጥ እጥፍ ትርፍ የሚያስገኝ ሲስተም ስለተዘረጋ ካሉት 3.7 ሚሊዮን ደንበኞች መካከል ወደ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ቀጥታ አዲሱን የሶላር ምርት ገዝተዋል withdraw ም አዝዘዋል ።
የተለያዩ ሽልማት በ Lucky drawals ማለትም እንደ Smart TV ፤ IPhone 15 pro max እና ሌሎችን ስማርት ስልኮች እና የተለያዩ የብር መጠን ያላቸው እድሎች እና የሶላር ምርቶች ተሸላሚ የሆኑ ደንበኞችን በሰጡት አድራሻ መሠረት ሽልማታቸውን እያቀረቡላቸው ይገኛል ። እናም በቅርቡ ደግሞ ብዙ ሰዎች ያዘዙት ገንዘብ አልገባላቸው ሲል አቤቱታቸውን ደጋግመው እየገለፁ ነበር ። የድርጅቱ 10ኛ አመቱን አስመልክቶ የ INP ዋና ማናጀሮች እና ከፍተኛ የድርጅቱ ሰራተኞች ወደ ዋና መስሪያ ቤቱ ወደ ማስዳር ካምፓኒ ከግብፅ ፣ ከሴኔጋል ፤ ከኢትዮጵያና ከአረብ ኢሚሬትስ ለስብሰባ ወደ ድርጅቱ ይደዋል ። ስብሰባውም እየተጠናቀቀ እንደሆነና በቅርቡ ወደየ ስራ መስካቸው እንደሚመለሱ ገልፀዋል ። እንግዲህ በዚህ ስብሰባ የተነሳ የደንበኛ አገልግሎት ሰጭ ሰራተኞች ለምንፅፍላቸውን መልዕክት ቶሎ ምላሽ ለመስጠትና ችግሩን ለመቅረፍ አልቻሉም ነበር ፤ ይህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBE NOOR Plus app እና ሌሎች የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን እያስተካከሉ ስለሆነ ነበር ። የ CBE ዋና አስተዳዳሪውም አፕሊኬሽኖችን ለማዘመን በሚደረገው ስራ የሲስተም ችግር እንደሚኖር ቀደም ብለው መግለፃቸው ና ሁሉም በትዕግሥት እንዲጠብቅ መግለፃቸው ይታወቃል ። የINP ድርጅት ደግሞ በጥምረት የሚሰራው ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ነው ። ይህንን ተከተሎ የ INP ፋይናንስ ክፍሎች በአንድ ጊዜ ለብዙ ሰው ብር የሚያስተላልፉበት CBE Noor plus app በትክክል መስራት ባለመቻሉ Withdraw የታዘዘውን ገንዘብ በጊዜው ለደንበኞች ማድረስ አልቻሉም ። የችግሩ ዋነኛ ምክንያቱ ይህ ነው ። ለዚህ ችግር በቅርቡ መፍትሔ እንደሚሰጡት የ INP ጀነራል ማናጀሮች እና የCBE ድጂታል አስተዳደር ባለሙያዎች ገልፀዋል ። በተረፈ የ INP APP በየጊዜው ይዘቱን ለማሻሻል አፕዴት ስለሚደረግ ስልካችሁ ላይ ያለው የቆየው App የ Withdraw ትዕዛዙን ወደ ፋይናንሺያል ዲፓርትመንት ላያደርሰው ይችላል ፤ ስለዚህ ለወደፊትም ቢሆን ቢያንስ በወር አንዴ አፕሊኬሽኑን እየደለቱና በሊንኩ እየገቡ በድጋሚ አፕሊኬሽኑን መጫን ( Download ) ማድረግ ጥሩ አማራጭ ነው ። በተረፈ ድርጅቱ ላይ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ ! የ INP ድርጅት በአለም አቀፍ ደረጃ መንግስታት ድጋፍ የሚያደርጉለት እና እንደነ ለከላ ያሉ ትልልቅ ካምፓኒዎች እና የአለማችን ትልቁ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አምራች ድርጅት ቴስላ ከ INP ጋር በጥምረት እየሰራ ነው ። የአለማችን ትልልቅ የአየር መንገዶች ቦሌን ጨምሮ ቁጥር ስፍር የሌለው የሶላር ፓናል እየገዙ በአየር ማረፊያ ውስጥ በሚገኙ የህንፃና የቤቶች ጣሪያ ላይ ሶላሩን ገጥመዋል ። ስለ INP በቂ መረጃ ከሌላችሁና ከአመሰራረቱ ጀምሮ ምንድን እንደሚሰራ በግልፅ የማታውቁ ከሆነ ዶክመንቱን አጋራኝ በሉኝ ስለ INP A MASDAR COMPANY የሚገልፀውን የድርጅቱን ዶክመንት የማጋራችሁ ይሆናል ።
✔ ከስኬት በላይ ከባዱ ነገር ምርጫ ነው ። እውነተኛውን የስኬት መንገድ ምረጡ ! አለም በቴክኖሎጂ ዘምናለች እኛም አስተሳሰባችንን እናዘምን ።
👉 ዘመን ሲለወጥ አብራችሁ ተለወጡ ከእምነታችሁ ውጭ !
https://t.me/Realolinework251

😭2