St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ከሐምሌ 19 -21ቀን 2011 ልዮ የበጎ ፈቃድ ደም ለጋሾች ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
ቦታ:- መስቀል አደባባይ
ሰዓት:- 3:00-11:00
ብሩክታዊት ተስፋዬ የወሩ ምርጥ ሠራተኛ ተብላ ከክሊኒካል ኬሚስትሪ ክፍል ተመርጣለች።
ላብራቶሪ ክፍላችንን እናመሠግናለን! ደስ የሚል ጅምር ነው ይቀጥል።
ብሩክታዊት ተስፋዬ
የ2011ዓ.ም ተመራቂ የሕክምና ተመራቂ ተማሪዎች በመሰቀል አደባባይ ተገኝተው ደም ለግሰዋል።
እናመሠግናለን!
ሰኞ ዕለት ችግኝ ለመትከል ወደ እንጦጦ ለመሄድ ከጠዋቱ 12:30 በር ቁጥር 5 እንገናኝ።
አቶ ተስፋ ----አስተባባሪ!
#የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልሚለኒየም ሕክምና ኮሌጅ #ችግኝ_የሚተክልበት_ቦታ_ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ አስተዳደር ኮሌጁ በዘላቂነት እንዲያለማው እንጦጦ አካባቢ በሚገኝ ቦታ ላይ 60 ሺኅ ችግኝ የሚያሰተክል የአረንጓዴ ስፍራ ሰጥቷል፡፡ ይህን የአረንጓዴ ሥፍራ የኮሌጁ ሰራተኞች በዚሁ ቦታ የሚተክሉትን ችግኝ ዓመቱን በሙሉ ይከታተሉታል፡፡ #በአንድ ቀን #60 ሺኅ ችግኞችኝ የመትከል ፕሮግራም ነገ ሰኞ #ሀምሌ_22_2011 ዓ•ም ይደረጋል ። # የጳውሎሳዊያን _ታክመው የዳኑ ግለሰቦች_ወዳጆች_ እና ቤተሰቦችም በዚህ መርሀ ግብር ላይ በመሳተፍ እና የራሳችንን አሻራ ነገ ሀምሌ 22 እናኖራለን፡፡ ለሰራተኞችና ለተማሪዎች እንዲሁም ለወዳጆቻችን ወደ ጳውሎስ የእንጦጦ አረንጓዴ ስፍራ የሚያደርስና የሚመልስ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል፡፡#አረንጓዴአሻራ ለማኖር ዝተዘጋጅተናል፡፡. #We, St. Pauler ready to #PlantOurPrint for a #GreenLegcey.
Xanthrons, St.Paul's class of 2019,
joined the planting campaign last monday in Entoto.