St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.68K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
SPHMMC ,UAE Red Crescent Authority Explore Partnership in Specialised Healthcare Services

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) and the UAE Red Crescent Authority have discussed potential areas of collaboration to strengthen specialized healthcare services at the hospital.

The discussion was held between His Excellency Ahmed Sari Almazrouei, Secretary General of the UAE Red Crescent Authority, and Dr. Muluken Tesfaye, Provost of SPHMMC.

During the meeting, the two sides explored opportunities for cooperation aimed at improving healthcare delivery and expanding specialized medical services through joint support and partnership initiatives.

Both parties expressed their commitment to working together to enhance patient care and strengthen the hospital’s capacity in specialized treatment services.
ዛሬ የእናቶች ቀን ነው!
እማ - ብለን ለምንጠራቸው - ፍቅራቸው እስከ ጉልምሥናችን ለሚከተለን ውድ እናቶቻችን መልካም የእናቶች ቀን!
ማስታወቂያ
ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
በ2018 ዓ.ም ለተመደባችሁ ሬዚደንቶች በሙሉ!
የምዝገባ ጊዜ፤ ግንቦት 10 እና 11/2018 ዓ.ም፣ ግንቦት 12/2018 ዓ.ም በቅጣት
ኦረንቴሽን፤ ግንቦት 13 እና 14/2018 ዓ.ም
ግንቦት 17/2018 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል
ለምዝገባ መሟላት ያለባቸዉ
1.   የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (ፎርሙን ከኮሌጁ ቴሌግራም ገጽ ላይ ያገኛሉ)
2.   የመጀመሪያ ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ
3.   የስራ መልቀቂያ
4.   ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
5.   ቀድመዉ ከተማሩበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ማስላክ
6.   NGAT ያለፉበት ሰርተፍኬት
የምዝገባ ቦታ፡ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
የሰዉ ሃብት ልማት አስተዳደር  ዉል ለመግባት መሟላት ያለባቸዉ
7.   የጤና ሚኒስቴር ዉል የገቡበት ሰነድ
8.   የመጀመሪያ ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ
9.   የስራ መልቀቂያ
10. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
ለበለጠ መረጃ፡ 0118965125 ይደዉሉ
ማስታወቂያ
ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
በ2018 ዓ.ም ለተመደባችሁ ሬዚደንቶች በሙሉ!
የምዝገባ ጊዜ፤ ግንቦት 10 እና 11/2018 ዓ.ም፣ ግንቦት 12/2018 ዓ.ም በቅጣት
ኦረንቴሽን፤ ግንቦት 13 እና 14/2018 ዓ.ም
ግንቦት 17/2018 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል
ለምዝገባ መሟላት ያለባቸዉ
1.   የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (ፎርሙን ከኮሌጁ ቴሌግራም ገጽ ላይ ያገኛሉ)
2.   የመጀመሪያ ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ
3.   የስራ መልቀቂያ
4.   ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
5.   ቀድመዉ ከተማሩበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ማስላክ
6.   NGAT ያለፉበት ሰርተፍኬት
የምዝገባ ቦታ፡ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
የሰዉ ሃብት ልማት አስተዳደር  ዉል ለመግባት መሟላት ያለባቸዉ
7.   የጤና ሚኒስቴር ዉል የገቡበት ሰነድ
8.   የመጀመሪያ ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ
9.   የስራ መልቀቂያ
10. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
ለበለጠ መረጃ፡ 0118965125 ይደዉሉ
ይህ የተያያዘው የስፖንሰርሺፕ ፎርም ነው፡፡
SPHMMC Resident Orientation Program
2026 | 22 May
Welcome to the Journey of Clinical Excellence