ማስታወቂያ
ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በኮሌጃችን በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) እና
በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ እና ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ የፈተና ቦታ በኮሌጁ ውስጥ ሲሆን፡
1. በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) ያመለከታቸሁ ከተራ ቁጥር 1- 100 ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ ከተራ ቁጥር 101-180 እና ከቤንሻንጉል፤ ከሶማሊ፤ ከቦረና ጋምቤላ እና ዋግምራ የተመረጣችሁ ከሰዓት 8፡00 ጅምሮ
2. በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ መስከረም 21/ 2019ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን::
ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ ዝርዝራችሁን
• በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) ከሌላ ክልል
(sphmmc.edu.et/2026/non_emerging_2019.pdf)
• ከቤንሻንጉል፤ ከሶማሊ፤ ከቦረና ፣ጋምቤላ እና ዋግምራ ክልልና ዞን (sphmmc.edu.et/2026/emerging_2019.pdf)
• በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing)
(sphmmc.edu.et/2026/nursing_2019.pdf) ማየት ትችላላችሁ

ዛሬ የዓለም የኦክሲጅን ቀን ነው!
"እያንዳንዱ እስትንፋስ ዋጋ አለው።
ኦክሲጅን ሕይወት ያድናል።"(Every breath matters.Oxygen saves lives.) በሚል መርህ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐግብር ተከብሯል: :
ጽኑ የመተንፈሻ ችግሮች፣ በሳንባ ምች፣ በአደጋ፣ በቀዶ ሕክምና፣ በአይሲዩ እና ሌሎች ሕሙማንን አክሞ ለማዳን በእጅጉ ኦክሲጅን ያስፈልጋል: :
የኮሌጃችን የኦክሲጅን ማሞረቻ ማዕከላችን ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን እስከመኝታ ክፍላቸው ድረስ የሚዘልቅ ኦክሲጅን መስመር ዘርግቷል: : ይህም አገልግሎቱን ያለአንዳች መቆራረጥ እንዲያገኙ አስችሏቸዋል: :
ምንግዜም የላቀ አገልግሎት!
መልካም የዓለም የኦክሲጅን ቀን!

Advancing Early Detection of Birth Defects at SPHMMC
The Pediatric Surgery Unit at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) recently trained nurses and midwives working in delivery rooms, obstetric operating theaters, and the Neonatal Intensive Care Unit on newborn screening for structural birth defects.
Using a validated clinical checklist, participants learned how to identify more than 20 congenital anomalies. The training also included hands‑on practice to strengthen screening skills.
This initiative helps ensure that surgically correctable birth defects are recognized at birth, before symptoms and complications develop. Early diagnosis and timely treatment improve neonatal survival rates and give newborns a better chance at a healthy life.

⏳ 1 DAY LEFT!
📢 Don’t miss our upcoming webinar!
HCC SCREENING AND MANAGEMENT
🗓 Monday, October 5, 2026
🕓 4:00 PM | Online
👨⚕️ Presenter: Dr. Wuletaw Chane
🎓 CEU: 0.5 CEU/session
🔗 Register now:
https://forms.gle/hYy9d4SUM2Cw8QY49
Register today and join us!
📢 Don’t miss our upcoming webinar!
HCC SCREENING AND MANAGEMENT
🗓 Monday, October 5, 2026
🕓 4:00 PM | Online
👨⚕️ Presenter: Dr. Wuletaw Chane
🎓 CEU: 0.5 CEU/session
🔗 Register now:
https://forms.gle/hYy9d4SUM2Cw8QY49
Register today and join us!
ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በኮሌጃችን በህክምና (Medicine) ዶክትሬት ዲግሪ እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ የመጨረሻ ዉጤታችሁን በሚከተለው ሊንክ ማየት ትችላላችሁ፡፡
Medicine: https://sphmmc.edu.et/2026/medicine_2029_final.pdf
Comprehensive Nursing: https://sphmmc.edu.et/2026/nursing_2019_final1.pdf
የመግቢያ ቀን በዚሁ ገጽ የሚገለጽ ስለሆነ ተከታተሉ፡፡