Dr. Kalkidan Lakew, Vice chair of EPSA,named among top 100 most influential young Africans in 2019. Congratulations !
https://t.co/oKCgBmVoq9?amp=1
https://t.co/oKCgBmVoq9?amp=1
3ኛውን የጣና ሽልማት ለማኅበራዊ ሚዲያ ለበጎ ተግባር በጤና መረጃ ዘርፍ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የዚህ ዓመት አሸናፊ ሆኗል፡፡ እንኳን ደስ ያለን! እንድናሸንፍ ድምጽ የሰጠችሁን፡ ገጻችንን የመረጣችሁ፡ የጤና መልእክታችን የተሻለ እንዲሆን ሃሳብ አስተያየት ለሰጣችሁን፡ ላበረታታችሁን ሁሉ እናመሰግናለን!
የኮሌጃችን ፕሮቮስቶች ፡ሐኪሞች እና የጤና ባለሙያዎችና መላው ሰራተኛ አናመሰግናለን!
ወደፊትም በተሻለ መልኩ የጤና መረጃዎችን ልናደርሳችሁ እንሰራለን!
እንኳን ደስ ያላችሁ!
የኮሌጃችን ፕሮቮስቶች ፡ሐኪሞች እና የጤና ባለሙያዎችና መላው ሰራተኛ አናመሰግናለን!
ወደፊትም በተሻለ መልኩ የጤና መረጃዎችን ልናደርሳችሁ እንሰራለን!
እንኳን ደስ ያላችሁ!
ለ 2012 ዓ.ም አዲስ ገቢ የህክምና (Medicine) ተማሪዎች በመሉ
ጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ስለ ትምህርቱ እና በአጠቃላይ ጉዳዮች ላይ ገለጻ(Orientation) ይሰጣል፡፡ ስለዚህ አዲስ ገቢ የህክምና (Medicine) ተማሪዎች በኮለጁ ጊቢ በሚገኘው የፍሬሽ ማን አዳራሽ በመገኘት ገለጻውን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ መደበኛ ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 10, 2012 ዓ.ም ይጀመራል፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
ሪጅስተራር ጽሕፈት ቤት

ማስታወቂያ - ለ 2ዐ12 የ Weekend MPH tተመዝጋቢዎች፡፡
በሕብረተሰብ ጤና ትምህርት ክፍል በቅዳሜ እና እሁድ ትምህርት ኘሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን በወጣው ማስታወቂያ ያመለከታችሁ ተወዳዳሪዎች የመግቢያ የጹሁፍ ፈተናው ቅዳሜ ጥቅምት 15/2ዐ12 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በመድኃኒያለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ይሰጣል፡፡ ስለዚህ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳወቅን ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
ሪጅስትራር ጽህፈት ቤት

It was our pleasure that the Ambassador of Norway H.E. Ms. Merete Lundemo paid a visit to our college. The Ambassador was accompanied by delegates from the University of Oslo and Oslo Metropolitan University (OsloMet). They had a successful discussion with SPHMMC's senior management where the past achievements of this partnership were reviewed and direction for future collaboration outlined.
ዶ/ር ሜላት ሰለሞን እባላለሁ፡፡ እኔ O+ በጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሽ ነኝ። ለ9ነኛ ጊዜ ደም ለግሻለሁ። በቅርቡ የለገስኩት ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሐምሌ 22 ቀን2011 ዓ/ም በመሰቀል አደባባይ ባዘጋጀው የደም ልገሳ መርሀ ግብር ነበር ፡፡አሁንም ጥቅምት 15, 2012 ዓ.ም በተዘጋጀው ሀገር አቀፍ ደም የመለገስ ፕሮግራም ላይ እሳተፋለሁ። ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወትማዳን እንደሞቻል ተረድቻለሁ ፡፡ደም በመለገስ የሚያገኙትን የደስታ ጥግ የትም ፡ምንም ላይ አያገኙትም !ደም መለገስ ከየትኛውም ደግነት ፡ከየትኛውም ሩህ ሩህነት ይልቃል፡፡ጥቅምት 15 እንገኛኝ!
ሕይወት አበበ እባላለሁ፡፡ እኔ A+ በጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሽ ነኝ። ለ3ኛ ጊዜ ደም ለግሻለሁ። በቅርቡ የለገስኩት ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሐምሌ 22 ቀን2011 ዓ/ም በመሰቀል አደባባይ ባዘጋጀው የደም ልገሳ መርሀ ግብር ነበር ፡፡አሁንም ጥቅምት 15, 2012 ዓ.ም በተዘጋጀው ሀገር አቀፍ ደም የመለገስ ፕሮግራም ላይ እሳተፋለሁ።ኦንላይን ላይም ተመዝግቤያለሁ ፡፡
ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ማዳን እንደሚቻል ተረድቻለሁ ፡፡ደም በመለገስ የሚያገኙትን የደስታ ጥግ የትም ፡ምንም ላይ አያገኙትም !ደም መለገስ ከየትኛውም ደግነት ፡ከየትኛውም ሩህ ሩህነት ይልቃል፡፡ጥቅምት 15 እንገኛኝ!
ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ማዳን እንደሚቻል ተረድቻለሁ ፡፡ደም በመለገስ የሚያገኙትን የደስታ ጥግ የትም ፡ምንም ላይ አያገኙትም !ደም መለገስ ከየትኛውም ደግነት ፡ከየትኛውም ሩህ ሩህነት ይልቃል፡፡ጥቅምት 15 እንገኛኝ!
ዛሬ ጥቅምት 15 ነው፡፡ የደም ልገሳ ቀን! ይህ ሀገር አቀፍ ደም ልገሳ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ የደም መለገሻ ቦታዎች ተዘጋጅቷል፡፡ ❣️መገናኛ አደባባይ፡❣️ሜክሲኮ አደባባይ እና ስታዲዮም ቀይ መስቀል ግቢ ደም ለጋሾች ደም እየለገሱ ነው፡፡ እርስዎም ይቀላቀሉን፡፡
We are very thrilled to inform you that the public health department of St. Paul’s Hospital Millennium Medical College has established a health and demographic surveillance site (HDSS) which is the first of its kind at Debrebirhan city located in Basona Werana Woreda, North Shoa zone of the Amhara regional state in Central Ethiopia. Basona werana is a district located 130 km from Addis Ababa.The HDSS consists of 7 randomly selected kebeles (6 rural and 1 urban), out of 31 kebeles in the woreda. The total numbers of households included under surveillance are 7,793 with a total population size of 40,204. With the vision of becoming the center of excellence in health science research in Ethiopia and a mission to advance research undertaking and health science education, we will make sure that we achieve our target to deliver the best health service. Our main objective is to generate longitudinal data on major vital events, including birth, death, migration, pregnancy, marital change, other health and social data and causes of death. It is our conviction that the generation of longitudinal health and demographic surveillance data builds the capacity of academic staffs and graduate level public health trainees’ in endorsing and successfully executing operational and basic research undertakings. Furthermore, the surveillance data will support evidence-based decision making at all levels.