St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
ነዋሪነታቸው በደቡብ አፍሪካ ያደረጉት አትየጵያዊያን ወ/ሮ ቤቴልሔም ተመስገን እና አቶ ብርሀኑ ወልደኪዳን ለኮሌጃችን 2ሺህ 500 የሕክምና ግላቭ አበርክተውልናል፡፡ እናመሰገናለን!
Ms.Tsion Getachew , an Ethiopian living in the UK, and her friends have donated wheelchair and walker worth 15,000 Birr. Tsion delivered the equipment to SPHMMC . We are grateful to Tsion and her friends for their kindness.
ለተከበራችሁ ተገልጋዮቻችን በሙሉ!

የእናንተን ደህንነት ለመጠበቅ በአገልግሎታችን አሠጣጥ ላይ የሚከተሉትን ለውጦች ለተወሰነ ጊዜ አድርገናል፡፡
• ተኝተው ለሚታከሙ በሙሉ ከአንድ በላይ አስታማሚ ወደ ሕሙማን መኝታ ክፍልም ሆነ ወደ ቅጥር ግቢ መግባት አይቻልም፡፡
• ከዚህ ቀደም የነበረው በማታው ሲሰጥ የነበረው የግል ሕክምና ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የማንሰጥ ይሆናል፡፡
• የሕሙማን ጠያቂዎችን ላልተወሰነ ጊዜ ማስተናገድ አንችልም፡፡

ስለትብብራችሁ እናመሰግናለን፡፡

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ

Ethiopia #COVID19 Status update
The contacts listed below are for use by health professionals to report suspected coronavirus cases in your hospital or other health facilities.
+251 112758896
+251 118276429
+251 118276796