St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በቅድመ ምረቃ 140፣በድህረ ምረቃ 340 በአጠቃላይ 480 ተማሪዎችን በስካይ ላይት ሆቴል አስመርቋል።
የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ድጉማ በክብር እንግድነት በተገኙበት ተካሂዷል ።
ከዕለቱ ተመራቂዎች 141 ሴቶች መሆናቸው ታውቋል።
ምሥጋናውን ተቀብለናል !
የኮሌጁ የ2012 ዓም የፋይናንስ ፡ የግዥ፡ የኦዲትና መሰረታዊ የአገልግሎት ደረጃ መረጃዎች በዚህ ማስፈንጠሪያውን ያገኙታል፡፡

https://drive.google.com/file/d/1OlsvTslwArQGTfxgg1UC7v_IazAbt0la/view?usp=sharing
th.me/spmmc

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሥር የሚገኘውን የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ማዕከል እየጎበኙ ነው፡፡

የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ማዕከል በተለያዩ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች አካላቸውን ላጡ ኢትዮጵያዊያን የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ያመርታል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማዕከሉን የሥራ ክፍሎች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
ባሰለፍነው ሳምንት በቀዶ ሕክምና ሐኪሙ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር ማህተመ በቀለ እየተመራ በተካሄደው የቀዶ ሕክምና እድሜቸው 62 ዓመት ከሆኑ ግለሰብ የ21.7 ኪሎ ግራም ከስብ ላይ የተነሳ ካንሰር እጢ( Retroperitoneal Liposarcoma) ለማውጣት ተችሏል፡፡ ታካሚውም በአሁኑ ወቅት ተሽሏቸው ወደቤታቸው ተሸኝተዋል፡፡

Last week, Excision of 21.7kg retroperitoneal Liposarcoma done to a 62-year-old man by SPHMMC surgical team led by Dr Mahteme Bekele( Associate professor of surgery) Patient Discharged improved from the hospital.

t.me/spmmc
t.me/spmmc
Announcement for enrollment to Pediatric cardiology program for the year 2021G.C
The department of paediatrics and child health kindly invites all qualifying candidate to apply for a pediatric cardiology fellowship program for the year 2021 G.C.
Two fellowship positions are available for this academic year and the final date for application is February 20, 2021, G.C.
Admission requirements
• The candidate must complete the joint screening process for admission which will be conducted by Saint Paul hospital millennium medical college and cardiac centre Ethiopia.
• The candidate should be graduate from a recognized medical school with Doctor of Medicine and speciality in paediatrics and child health.
• The candidate should provide a recent work experience in government institute at least for the past two years.
• The candidate should be able to submit a sponsorship letter from the government institute.
• The candidate should be registered and licensed to practice pediatric and child health by the relevant authority in Ethiopia.
• The candidate should have adequate mental and physical health.
All interested applicants can apply to the office of paediatrics and child health department from the date of announcement until February 20, 2021, G.C. Interview for the shortlisted candidate will be done on March 13, 2021 G.C
Applicants should write a letter of intent with no more than 500 words describing why they are interested to join this fellowship program and should avail the following documents as well:
o Application letter
o Recent CV
o Recommendation letter (at least two)
o Copy of credentials (degree and grade report)
The application can be submitted either in person to the above-mentioned office or electronically attached to the following mail addresses: tadehailu2007@yahoo.com

For more info: 976
t.me/spmmc
ለማይክሮ ባዮሎጂ ትምህርት ለመማር ለተመዘገባችሁ በሙሉ፡-
የጽሁፍ ፈተና ፡ሰኞ የካቲት 1 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

• ሰዓት 3፡00
• ቦታ፡- በኮሌጁ በፍሬሽማን ተማሪዎች አዳራሽ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ለተጨማሪ መረጃ፡ 976 ይደውሉ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የ2013 ዓም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የግዥ፡ የፋይናንስ ና የበጀት አጠቃቀም ሪፖርት በማስፈንጠሪያውን ያገኙታል፡፡

https://docs.google.com/document/d/1loK5a2uZoOeR5A2WOWxJvhvQIeP3yIsd/edit#heading=h.gjdgxs
እኔ ማስኬን በአግባቡእጠቀማለሁ፤ እናንተስ?
SPHMMC_COVID _19
t.me/spmmc
እኔ ማስኬን በአግባቡእጠቀማለሁ፤ እናንተስ?
SPHMMC_COVID _19
t.me/spmmc
የሚጥል በሽታምንድን ነው?

የሚጥል በሽታ የአእምሮ ተግባርን በድንገት የሚያውክ ክስተት ነው፡፡ ክስተቱ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ማንቀጥቀጥና ራስን መሳት ያስከትላል፡፡ ሆኖም አንድ ሰው የሚጥል በሽታ እንዳለበት የጤና ባለሙያዎች ሊለዩ የሚችሉት በደም ውስጥ ከፍተኛ ከሆነ የስኳርና የአልኮል ማነስ ጋር ባልተያያዘ ምክንያት የጤና ችግር ከ2 ጊዜ በላይ የማንቀጥቀጥና የመጣል ሁኔታ ሲገጥመው ነው፡፡

መንስዔዎች የየሚጥል በሽታ መንስኤዎች ምን ምን ናቸው?

ቀጥሎ የተዘረዘሩት ለሚጥል በሽታ ከሚያጋልጡ መንሴዎች መካከል ጥቂቶቹ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይገመታሉ፡፡
• ከዘር የመጣ ከሆነ
• ተፈጥሮአዊ በሆነ የአዕምሮ እክል
• በልጆችና በጎልማሶች ላይ የሚደርስ የጭንቅላት አደጋ ወይም ኢንፌክሽን
• ከፍተኛ በሆነ ትኩሳት ምክንያት የሚከሰት ድንገተኛ የሆነ ራስን መሳት
• የአንጎል ዕጢ

ዓይነቱ እና ምልክቱ?

አጠቃላይ የሆነ የአዕምሮ መታወክ

መላውን የአእምሮው ክፍል የሚያጠቃ ሁኔታ ሲያጋጥም አጠቃላይ የሆነ የአዕምሮ መታወክ ተከስቷል ለማለት ይቻላል፡፡ በዚህ ጊዜ ከከባድ የሰውነት ማንቀጥቀጥ ጋር የሚከተሉት ምልክቶች ይኖራሉ፡፡
• ሲቃ ያለው ድምፅ ማሰማት
• ለተወሰኑ ሰከንዶች የሰውነት ድርቅ ማለት፤
• ፍጥነቱ ዝግ እያለ የሚሄድ ተከታታይ የእጅና የእግር መወራጨት
• ዓይን ወደላይ መስቀል
• መተንፈስ ማቃት ሆኖም ክስተቱ ካጋጠመ በኋላ በረዥሙ መተንፈስ
• ራስን መሳት
• ሽንት ማምለጥ
• ከነቁ በኋላ ትንሽ መደናበር

ከፊል የአእምሮ መታወክ
የተወሰነ የአእምሮ ክፍልን የሚያጠቃ ሁኔታ ሲያጋጥም ከፊል የአዕምሮ መታወክ ተከስቷል ማለት ይቻላል፡፡ ምልክቶቹም ችግሩ እንደተከሰተበት የአእምሮ ክፍል ይለያያል፡፡ ለምሳሌ፡- ጉዳቱ የደረሰው የእጆችን እንቅስቃሴ በሚቆጣጠረው የአእምሮ ክፍል ላይ ከሆነ ማንቀጥቀጥና መወራጨቱ በእጆች ላይ ብቻ ይሆናል፡፡

አብሰንስ ሲዠር
በአብዛኛው በልጆች ላይ የሚከሰትና ሰከንዶች ላልበለጠ ጊዜ ንቁ ያለመሆንና የመደንዘዝ ሁኔታ ነው፡፡ በአንዳንድ ልጆች ላይ በቀን ውስጥ ለበርካታ ጊዜዎች ይከሰታል፡፡ ምልክቶቹም፡-

• አዘውትሮ ወደ አንድ አቅጣጫ እያዩ መፍዘዝና ንቁ አለመሆን
• ተደጋጋሚ ዓይን ማርገብገብ
• አንዳንድ ሰውነት ክፍሎችን በአነስተኛ ደረጃ ማነቃነቅ

የሚጥል በሽታን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

በሐኪም የታዘዘን መድሃኒት በአግባቡ በመውሰድ የሚጥል በሽታን መቆጣጠር ይቻላል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በሚጥል በሽታ ሳቢያ የማንቀጥቀጥና ራስን የመሳት ሁኔታ ያጋጠመውን ሰው ለመርዳት የሚከተሉትን መንገዶች መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
• በጎን በኩል እንዲተኙ መርዳት
• በጭንቅላት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ትራስ ማንተራስ
• አንገት አካባቢ የታሰረ ማንኛውም ዓይነት ልብስ ወይም ጌጥ ማላላት
• ጭንቅላቱን አለመዘቅዘቅ ወይም ግለሰቡን አስጨንቆ አለመያዝ
• አፉ ውስጥ ባእድ ነገር አለማስገባትወይም አፉን እንዲከፍት አለመታገል

• ክብሪት ወይም ማንኛውንም አይነት ጭስ አለማሸተት
• የሚጥል በሽታ ያለበትን ሰው የሚንከባከብ ሰው ክስተቱ በሚያጋጥም ወቅት በጥንቃቄ
መከታተልና ያልተለመደ ሁኔታ ካጋጠመም ለሀኪም ማሳወቅ፡፡

የሕክምና እገዛ መቼ ያስፈልጋል?

ማንኛውም ሰው ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች ሲያጋጥሙት፤ የሚጥል በሽታ ያለበት ሰው ከወትሮው የተለየ የማንቀጥቀጥ እና ሌላ ምልክት ካሳየ፤ ማንቀጥቀጡ ተደጋግሞ ከተከሰተ ወደ ሀኪም ዘንድ መወሰድ ይኖርበታል፡፡

በተጨማሪም የሚከተሉት ሁኔታዎች ካጋጠሙ ወዲያውኑ ወደ ድንገተኛ ህክምና መውሰድ ያስፈልጋል፡፡፡

• ማንቀጥቀጡና ራስን መሳቱ ከ5 ደቂቃ ለበለጠ

• መተንፈስ ካልቻለ
• ከንፈሩ ከጠቆረ
• በቶሎ የማይቆም የመደናበርና ራስን ያለማወቅ ሁኔታ ካለ
• ማንቀጥቀጡ ወይም ራስን መሳቱና መውደቁ በተከሰተ ወቅት የአካል ጉዳት ከደረሰ
መረጃውን ካነበቡ ሼር ያድርጉ፡፡
urgent notice 

to : All MPH applicants who are eligible for interview


this is to kindly inform you that most online applicants who are eligible for interview didn't attach work experience and other relevant documents for us to score your document out of 10.


so please bring the document that is missing, which is posted on the registrar notice board for respective applicants, to the registrar till  Feb 13,21 with hard copy. And those who will fail to bring will be excluded from the interview schedule which is set to be held on Feb 18 and Feb 19/21.
Updated

urgent notice 

to : All MPH applicants who are eligible for interview


this is to kindly inform you that most online applicants who are eligible for interview didn't attach work experience and other relevant documents for us to score your document out of 10.


so please bring the document that is missing, which is posted on the registrar notice board for respective applicants, to the registrar till  Feb 13,21 with hard copy. And those who will fail to bring will be excluded from the interview schedule which is set to be held on Feb 18 and Feb 19/21.