በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ ጊዜ ከሚያገኟቸው ሶስት ግለሰቦች አንዱ የኮቪድ-19 ቫይረስ ሊኖርበት ይችላል፡፡
************************
በኢትዮጵያ ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፣ ይህም በበሽታው የሚያዙ ፤ በጽኑ የሚታመሙና ህይወታቸውን የሚያጡ ወገኖቻችን ቁጥር በተለየ ሁኔታ በከፍተኛ መጠን ጨምሯል።
በትላንትናው ዕለት ለኮቪድ-19 ናሙና የሰጡ 7,659 ግለሰቦች የተመረመሩ ሲሆን 1,981 ሰዎች ማለትም ከተመረመሩት ከ100 ግለሰቦች 26 ያህሉ (26%) ኮቪድ-19 ቫይረስ እንዳለባቸው ተረጋግጧል፡፡ ይህም በአጭሩ አብረውን ካሉ ሶስት ግለሰቦች አንዱ ኮቪድ-19 ቫይረስ ሊኖርበት ይችላል ማለት ነው፡፡
ስለዚህ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አሁን ማስክን በሚገባ ማድረግ፣ ሁልጊዜ የእጆቻችንን ንጽሕና መጠበቅ፣ ከሰዎች ጋር ያለንን ርቀት መጠበቅና ሊፈጠሩ ከሚችሉ የሰዎች መሰባሰብ ራስን መቆጠብ ይገባል።
ኢሕጤኢ

#የዛሬ_መጋቢት16_ሁኔታ
#እጅግ_በጣም_አሳሳቢ
- 744 ከፍተኛ ክትትል እና ፅኑ ሕክምና የሚፈልጉ ወገኖች - -
- 26% ሀገር አቀፍ በበሽታ የመያዝ ምጣኔ
- 23 ሕይወታቸው ያጡ ዜጎች--
በዛሬው ቀን ከተመረመሩት ዉስጥ 5 ክልሎች ከፍተኛ(ከ20% በላይ) የበሽታ ስርጭት ታይቶባቸዋል::
1. ሲዳማ-37%
3. ድሬዳዋ-26%
3. አዲስ አበባ-29%
4. ቤንሻንጉል - 27%
5. ሐረር - 25%
በፀና የሚታመሙ ሰዎች ቁጥር እጅግ ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባ እና በተወሰኑ የክልል ከተሞች ገጥሞን የነበረው #የኦክስጅን እጥረት በተለያዩ አማራጮች ለመፍታት ጤና ሚኒስቴር እየሞከረ ነው:: ከጥቂት ቀናቶች በኃላ ሙሉ በሙሉ ይፈታል የሚል ተስፋ አለ።
ሁላችንም ስለራሳችን እና ቤተሰባችን ስንል በሚገባ ካልተጠነቀቅን የከፋ ጊዜ ሊመጣ እንደሚችል ከእነዚህ ቁጥሮች በላይ ምስክር የለም::
ሁላችንም የበሽታውን ስርጭት በመግታት የራሳችን እና የምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ሕይወት እንታደግ::
#መኖር_እየቻልን_አንሙት
(ያዕቆብ ሰማን :-ከጤና ሚኒስቴር )

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College is conducting a two-day programme in connection with celebrating World oral health awareness Day in three elementary schools in Addis Abeba, Addis Ababa primary school, Hiberet Be Lijinet primary school and Medhanialem Primary School.
The ways of how to talk on oral health awareness and tooth brushing techniques are demonstrated with a view to make school children aged 5-11 well aware of the techniques. Toothbrush and toothpaste samples are also distributed to more than 400 children.
We would like to forward our gratitude to the Humble smile foundation

አሳሳቢ የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል የሚያግዝ ክልከላ ተጣለ::
ዛሬ የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሰዎች እንቅስቃሴና ማህበራዊ ተግባራት ላይ
ክልከላ የሚጥልና በወንጀል የሚያስጠይቅ መመሪያ ይፋ አድርገዋል::
በአዲሱ መመሪያ መሰረት ማንኛውም የኮሮና ቫይረስ ያለበት ግለሰብ ወደ ሃገር ውስጥ እንዳይገባ ተከልክሏል::
ቫይረሱ የተገኘበት ሰውም ወደ ማህበረሰቡ እንዳይቀላቀል አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ : ቫይረሱ ሊተላለፍ በሚያስችል ሁኔታም ንክኪ ማድረግ በህግ የሚያስቀጣ ሆኗል::
በየትኛውም ቦታ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ሳያደርግ መንቀሳቀስ የተከለከለ ሲሆን የንግድና ሌሎች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ማስክ ያላደረገ ሰውን እንዳያስተናግዱ መመሪያው ያዛል::
የትራንስፖርት የስፖርትና ሌሎች ማህበራዊ መሰባሰቦችን በሚመለከትም ተቋማቱ በሚያወጧቸው ዝርዝር ደንቦች የሚፈፀሙ ይሆናል::
መመሪያውን ተግባራዊ በማያደርጉ አካላት ላይም እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲሁም ሌሎች ቅጣቶች እንደሚያስቀጣ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታውቋል::

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በቀን ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው በኮቪድ-19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ተመዝግበዋል ፡፡
****************
ባሳለፍነው 7 ቀናት (ከመጋቢት11- መጋቢት 17 /2013) 12‚758 ግለሰቦች በኮቪድ-19 ሲያዙ በዚሁ ሳምንት 151 ግለሰቦች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡
በትላንትናው እለት ብቻ ናሙና ከሰጡ 8‚171 ግለሰቦች መካከል 2‚097 ያህሉ በኮቪድ-19 ቫይረስ ተይዘዋል፡፡ ይህም ማለት ናሙና ከሰጡት 100 ግለሰቦች 26ቱ (26%) በቫይረሱ እንደተያዙ ያሳያል፡፡
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተይዘው ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ግለሰቦች ቁጥርም እየጨመረ የሚገኝ ሲሆን፤እስከ ትላንትናው እለት ብቻ 769 ግለሰቦች በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ይገኛሉ፤ከእነዚህም ውስጥ 78 ግለሰቦች በሰው ሰራሽ የመተንፈሻ መሳሪያ ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡
ወደ ኮቪድ-19 ህክምና ማዕከላት ከሚገቡት 100 ግለሰቦች 77 የሚሆኑት በተለያየ መጠን ኦክስጅን የሚያስፈልጋቸው ናቸው፡፡ እስከ ዛሬ እለት በደረሰን መረጃ መሰረት 53 ያህል ግለሰቦች ሰው ሰራሽ የመተንፈሻ መሳሪያ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።
የኮቨድ መከላከያ መንገዶችን እንተግብር።
ፎቶ: አማኑኤል ስለሺ
ምንጭ :ኢሕጤኢ

መስከረም 25 2013 ዓ.ም የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ስርጭቱንም ለመግታት የሚያግዝ መመሪያ ቁጥር 30 መውጣቱ ይታወሳል።
ከነገ በኋላ ግን በመመሪያው ላይ በተቀመጠው መስፈርት ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል። የሚመለከታቸው አካላትም አስፈላጊዊ እርምጃ ይወሰዳሉ።
መመሪያውን በዚህ ማስፈንጠሪያ ታገኙታላችሁ።
http://www.moh.gov.et/am/COVID19_Ditective_30

የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት እና የኢፌዲሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በጋራ ጋር ያዘጋጁት የመንግሥት አግልግሎት አሰጣጥ ጥራት ልዩ ውድድር ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በከፍተኛ ደረጃ የማዕረግ ተሸላሚ ሆኗል።
አገልግሎቱን በማዘመን እና አገልግሎትን በጥራት በመሥጠት ነው ኮሌጁ ለዚህ ሽልማት የበቃው።
የሽልማት ድርጅቱ ለውድድር የቀረቡትን በቁጥር አሥር ከሚደርሱ ድርጅቶች መካከል ነው ለሽልማት የተመረጠው።
የሽልማት ድርጅቱ ለበርካታ ቀናት በኮሌጁ አገልግሎት አሠጣጥ የቅርብ ክትትል አድርጓል ።
በሽልማት ሥነሥርዓቱ የተገኙት የኮሌጁ የሥራ ኃላፊዎች የላቀ አገልግሎት ለመሥጠት ቃል ገብተዋል ።

እንደምን አደራችሁ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ወዳጆችና ቤተሰቦች!
======================
ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ለእናንተ የሚበጁ አስተማማኝ የጤና መረጃ ወደ እናንተ ማድረስ እንጀምራለን ።
የዛሬውን ዕለት የፌስቡክ ገጻችንን በመጎብኘት ለእናንተ ያዘጋጀነውን የጤና መረጃ እንድትቋደሱ ግብዣችን ነው።
አሳሳቢ የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል የሚያግዝ ክልከላ መንግሥት መጣሉን ልናስታውሳችሁ እንወዳለን።
የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሰዎች እንቅስቃሴና ማህበራዊ ተግባራት ላይ
ክልከላ የሚጥልና በወንጀል የሚያስጠይቅ መመሪያ ይፋ አድርገዋል::
በአዲሱ መመሪያ መሰረት በየትኛውም ቦታ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ሳያደርግ መንቀሳቀስ የተከለከለ ሲሆን የንግድና ሌሎች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ማስክ ያላደረገ ሰውን እንዳያስተናግዱ የክልከላው መመሪያ ያዛል::(ሙሉ መመሪያውን በትናንቱ ልጥፋችን ያገኙታል።)
መመሪያውን ተግባራዊ በማያደርጉ አካላት ላይም እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲሁም ሌሎች ቅጣቶችን ያስከትላል ።
ውድ ወዳጆችና ቤተሰቦች ክልከላው ከዛሬ ስለሚጀምር ጠንቅ በሉ ለማለት እንወዳለን።
አካላዊ ርቀታችንን መጠበቅ፣ እጃችንን በተደጋጋሚ መታጠብ፣ እንዲሁም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ አንርሳ።በ
ራሳችንና ወገኖቻችን ከኮቪድ እንከላከል ።
ጤና ሁኑልን! ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ !

በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር ከሁለት መቶ ሺህ አለፈ
⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳
የኮቪድ-19 ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱ ከታወቀ አንድ አመት አለፈው። ለ2.3 ሚሊዮን በላይ ግለሰቦች የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጓጊ። ከ200,000 በላይ ግለሰቦች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። 154,323 ከኮቪድ-19 ቫይረስ አገግመዋል።
በትላንትናው ዕለት ደግሞ 7,250 ግለሰቦች የኮቪድ-19 ምርመራ ተደርጎ 1,769 ግለሰቦች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። ናሙና ከሰጡ 100 ግለሰቦች 24 ወይም (24%) ግለሰቦች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል እንደማለት ነው።
805 ግለሰቦች ደግሞ በፅኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ እየታከሙ ይገኛሉ። ለ 2,801 ግለሰቦች ሕይወት በኮቪድ ሳቢያ ሕይወታቸው ተቀጥፏል።
አካላዊ ርቀታችንን መጠበቅ፣ እጃችንን በተደጋጋሚ መታጠብ፣ እንዲሁም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ አንርሳ።

የአዕምሮ ህመም መንስኤዎች
መግቢያ
የአእምሮ ህመም ምክንያቶች የተለያዩ ናቸው፤ ሆኖም ግን አብዛኛዎች የስነ-ህይወታዊ፣ የስነ-ልቦናዊ እና የማህበራዊ ችግሮች ስብጥር የሆነ መነሻ አላቸው፡፡ የአእምሮ ጤና ባለሞያዎች የአእምሮ ህመምን በተመለከተ ከላይ የተገለፁትን መንስኤዎች መስተጋብር አያያይዞ የሚያስረዳ “ስነህይወት-ስነልቦና እና ማህበራዊ (bio-psychosocial)” የተባለ ሞዴል አዘጋጅተዋል፡፡
ስነህይወታዊ፣ ስነልቦናዊ፣ ማህበረሰባዊ ጉዳዮች/ችግሮች አብዛኛዉን ጊዜ የመደራረብ ባህሪያት አላቸው፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የስነህይወት፣ የስነልቦና እንዲሁም የማህበራዊ የአእምሮ ህመም መንስዔዎች በምሳሌነት ቀርበዋል ፡-
1. ስነ-ህይወታዊ መንስኤዎች (biological causes): የተፈጥሮ/በዘር የሚወረስ- ይህም ማለት የአዕምሮ ህመም ካለበት ቤተሰብ ወደ ልጅ የመተላለፍ ወይም ደግሞ ልጆቹ ይበልጥ ተጋላጭ መሆን (ለምሳሌ እንደነ ስኪዞፍሬኒያ፣ ሽቅለት እና ድባቴ በቤተሰብ የመከሰት እድላቸዉ የሰፋ እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ)፣ በአዕምሮ ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገር (ኬሚካሎች) መዛባት፤ በጭንቅላት ላይ የደረሰ አደጋ፣ ሱስ አምጪ ንጥረ ነገሮችን መጠቀም (አልኮል መጠጣት ወይም ጫት መቃም ሌሎችንም ሱሶች መጠቀም፣ የምግብ እጥረት፣ ኢንፌክሽን አምጪ በሽታዎች ወዘተ…
2. ስነ-ልቦናዊ መንስኤዎች (psychological causes): እነዚህ መንስኤዎች ደግሞ ከአስተዳደግ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ሁኔታዎች ናቸዉ። ለምሳሌ፡- በልጅነት ጊዜ በቂ እንክብካቤ አለማግኘት፣ አብዝቶ መጨነቅ፣ የቤተሰብ መበታተን፣ በተረበሸ ቤተሰብ ዉስጥ ማደግ፣ የቅርብ ሰዎችን በሞት በማጣት ምክንያት የሚመጣ ውጥረት፣ ሀዘን /ብስጭት፣ መረበሽ ፍርሃት ፣ከልጅነት ጀምሮ የተለያዩ አካላዊ፣ ጾታዊ ወይም ስነ ልቦናዊ ጥቃቶች ዉስጥ ማለፍ፣ ወዘተ…
3. ማህበራዊ መንስኤዎች (social causes): ችግር፣ ስራ ማጣት፣ ስደት፣ ድህነት፣ ስራ አጥነት ፣ የእኔ የሚሉትና ችግራቸውን የሚያካፍሉት ሰው አለመኖር፣ መገለል፣ ብቸኝነት… ወዘተ
የአዕምሮ ህመም ባብዛኛዉ የሚከሰተዉ ግን ተጋላጭነታቸዉ ከፍ ያሉ ሰዎች ላይ ሌሎች የሚቀሰቅሱ ምክንያቶች ወይም ስነ ልቦናዊ ዉጥረቶች (Psychological Stressors) ሲፈጠሩ ነዉ።
እንደ አለም ጤና ጥበቃ ጥናት መሰረት ከ 5 ሰዉ አንዱ የአዕምሮ ህመም በህይወቱ ሊገጥመዉ እንደሚችል ያሳያል። በአለማችን በ 2030 እንደ አዉሮፓዉያወን አቆጣጠር በተራ ቁጥር አንድ ላይ የሚቀመጥ የጤና እክል ወይም ዲስኤቢሊቲ ምክንያት እንደሚሆን ያሳያል።
በሀገራችን የተሰሩ ጥናቶችም ቢያንስ እስከ 28% ድረስ የሚደርሱ የህብረተሰባችን ክፍሎች ለተለያዩ የአዕምሮ ህመሞች ተጋላጭ ሊሆኑ እንደሚችሉ ያሳያል። አሁን ላይ በሀገራችን ላይ እየበዛ የመምጣቱ ምክንያቶች መካከል ሱሰኝነት ይካተትበታል። ለምሳሌ፡- በሀገራችን ጫት እስከ 64 በመቶ ድረስ የሚቃምበት አካባቢዎች ይገኛሉ። ወደ ሶስት በመቶ የሚያክሉ የህብረተሰባችን ክፍሎች ደግሞ በአስቸጋሪ የአልኮል አጠቃቀም ልማድ ዉስጥ ይገኛሉ። ማሪዋና እስከ 1.5 በመቶ ያክል ተጠቃሚ በሀገራችን ይገኛሉ፣ የማሪዋና ተጠቃሚዎች ግን እጅግ እየጨመረ ነዉ። ሱስ በራሱ ለ አዕምሮ ህመም ሊያጋልጥ ቢችልም በተዘዋዋሪ መንገድ ደግሞ የተለያዩ የጤና፣ ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ስነልቦናዊ ጫና የተነሳ ለአዕምሮ ህመም ሊዳርግ ይችላል።
ከነዚህም በተጨማሪ ጉዳዩን የሚያባብሰዉ በቂ የሆነ የአዕመሮ ጤና ግንዛቤ ያለመኖር፣ የተሳሳተ አመለካከት በህብረተሰቡ መንሰራፋት፣ ተገቢ ትኩረት ያለመሰጠት እና በቂ የሆነ የአዕምሮ ህክምና አገልጋዮችም ሆነ አገልግሎቱ በሀገራችን ያለመኖሩ ብሎም ህብረተሰባችን እርዳታ በጊዜ ያለመፈለጉ ይካተቱበታል።
ዶር አሥራት ሐብተጊዮርጊስ
የሥነ አዕምሮ ስፔሻሊስት
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
ያጋሩ

Getting a COVID-19 vaccine adds another layer of protection.
#PeoplesVaccine,
#Vaccineswork #COVAX #COVID19Vaccine #AstraZeneca #Vaccinated

ማስታወቂያ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2013 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በህክምና /Medicine/ ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች ቢሮ በመምጣት ፡ በስልክ እና በኢሜይል አየጠየቁን ይገኛሉ፡፡
በቅርቡ የቅበላውን መስፈርትና ምዝገባውን አስመልክቶ መረጃውን በዚህ ፌስ ቡክ እና በቴሌግራም ገጻችን የምንለቅ ይሆናል ፡፡ በትእግስት ጠብቁን፡፡
Telegram: t.me/spmmc

Notice for applicants to join Doctor of Medicine at St Paul’s Hospital Millennium Medical College
Admission requirements
1. The applicant should only be who took Ethiopian higher education entrance examination (EHEEE) in 2013 E.C.
2. Ethiopian higher education entrance examination (EHEEE) result should be:
i. For Afar, Borna zone (Oromia) Benshagnul Gumze, Gabmbella, Somali, South Omo zone (SNNP), Wagehmira Zone (Amhara) and West Omo Zone (SNNP): 525 and above
ii. For Addis Ababa and other regions: For Male 575 and above and for Female 550 and above
3. The transcript average mark from 9th -12th should be 80% and above.
4. High school transcript from 9th -12th grade should be uploaded.
5. EHEEE result print out that show clear admission number should be uploaded.
6. Additional copy of all necessary educational documents should be uploaded.
7. Application fee of 50 birr should be paid and uploaded.
8. The application will be complete if all necessary information filled and uploaded
9. Application date starts on Saturday April 3, 2021
10. Only online application will be accepted – Please use the following link to register http://197.156.83.153/admission/
Remark
No.
Description
Score (%)
Remark
1
Written examination will cover Aptitude, Situational judgment testing
55%
2
Multiple mini interview
20%
only for short listed applicant’s
3
Academic records
25%
Transcript 5 % and EHEEE result 20%)
The maximum intake capacity of the college is 80 students
From the total Intake 20% will be accepted from the following emerging regions and zone: Afar, Benshgangule -Gumze, Borena ( Oromia), Gambella, Somalia, South Omo (SNNP), West Omo(SNNP), Wagimeria ( Amhara )
Written examination will be held on Sunday April 11, 2021GC
Written Examination and Interview will be given only in Addis Ababa, and place of examination center will be communicated on the college official website, Facebook and Telegram account.
Bank Account number of the college: Commercial Bank of Ethiopia, St. Paul's Hospital Millennium Medical A/C Number 1000208431068
· For additional information - you can contact Registrar office via:
email: tamedi30@gmail.com
phone: +251118965125
· Application deadline is Thursday, April 8, 2021 at 6PM (12 o’clock local time)