On the occasion of St. Gabriel’s holy day on December 27 and 28, 2018, the DAM Team led by SPHMMC gave emergency medical services in Kulubi in collaboration with Kulubi Health Center. The team set up temporary emergency medical service centers near the site of the celebration and met the medical needs of people who were injured during the festival.
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ የሚመራው የድንገተኛ አደጋዎች ህክምና ሰጪ ቡድን (DAMT) በታህሳስ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ሀይማኖታዊ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከቁልቢ ጤና ጣቢያ ጋር በመተባበር የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ሰጠ፡፡
በዓሉ ከሚከበርበት አቅራቢያ ሁለት ጊዜያዊ የህክምና መስጫ ጣቢያዎች በማቋቋም በተለያዩ ድንገተኛ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ምዕመናን ከታህሳስ 18-19 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡

St. Paul’s Eye Care team operated on over 600 people who had cataract in Fiche Hospital. Thirteen medical professionals have participated on this mission which took place on December 25 – 29, 2018.
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ የዓይን ህክምና ቡድን በፍቼ ሆስፒታል በመገኘት ቁጥራቸው 600 መቶ ለሚደርሱ የሞራ ግርዶሽ ችግር ላለባቸው ህሙማን የቀዶ ህክምና አገልግሎት ሰጠ፡፡
ከታህሳስ 16-20ቀን 2011 ዓ.ም በተደረገው በዚህ ነፃ የህክምና አገልግሎት 13 የሚሆኑ የህክምና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡

Habtemariam Woldemeskel donated 30,000 birr to St. Paul’s for dialysis. The money was supposed to finance a memorial service for his late wife. Thanks to Habtemariam’s generosity, 30 kidney patients can be treated for free. Dr. Lina Mohammed said this kind of support helps provide free treatment for dialysis patients who cannot afford the payment. She calls upon other individuals to do likewise.
ነዋሪነታቸው በኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ 13 ነዋሪ የሆኑት አቶ ሀብተማሪያም ወልደ መስቀል የዳያሊሲስ ህሙማን ለ25 ለሚሆኑ የዲያሌሲስ ህሙማን በነፃ መታከም የሚያስችላቸውን የ30 ሺህ ብር ድጋፍ ዛሬ አደረጉ፡፡ አቶ ሀብተማሪያም ይህንን ድጋፍ ያደረጉት ለባለቤታቸው የ40 ቀን መታሰቢያ ያዘጋጁትን ነው፡፡ሟች ባለቤታቸው በኮሌጁ የዲያሊሰስ ህክምና ሲያደርጉ ነበር፡፡
አቶ ሀብተማሪያምና ቤተሰቦቻቸው ገንዘቡን ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ማእከል ተወካይ ዶ/ር ሊና መሀመድ አስረክበዋል፡፡ ዶ/ር ሊናም ቤተሰቡ ስላደረገው መልካም ምግባር አመስግነው ፡ ሌሎችም በጣም ችግረኛና መክፈል ለማይችሉ እንደ እንዳደረጉት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል፡፡

This is how this little girl goes to operation theater
የአገራችን ጤና ፖሊሲ ክለሳ ላይ ነው፡፡ረቂቁ የጤና ፖሊሲምን ይዟል? ምን አዲስ ነገር አካቷል? … እና ሌሎች ጥያቄዎች ያላችሁ ይኸው ረቂቁ ሰነድ፡፡ማስፈንጠርያውን ይጫኑ፡፡ያገኙታል፡፡