የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሐምሌ ወር አጋማሽ 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከብራል፡፡ በ1947 ዓም የተመሰረተው ይህ ሆስፒታል በመጀመሪያ አገልግሎቱን የጀመረው አውቶብስ ተራ አካባቢ ነው ፡፡ በኃላ ወደ ጉለሌ አካባቢ በዘመናዊ መልኩ ወደተገነባው ሕንጻ ተዛወረ፡፡ በወቅቱ በ250 አልጋ ብቻ ነበር አገልግሎት የጀመረው፡፡ በግቢው ውስጥ የነርሶች ማሰልጠኛ ተቋምም ነበረው፡፡ ለሕንጻው ግንባታ ከ75 በመቶ በላይ ድጋፍ የተገኘው ከጀርመን ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ሲሆን ቀሪው ገንዘብ ደግሞ ከንጉሱ እና ከመንግስት ካዝና ነው፡፡ ደርግ ወደ ስልጣን እስከሚመጣ ድረስ ሆስፒታሉን በማስተዳደር እና በገንዘብም ሲደግፍ የነበረው የቀዳማዊ ኃይለስላሴ ፋውንዴሽን ነው፡፡
በኢትዮጵያ ሚሊኒየም የሕክምና ትምህርት ቤት በመሆን በአዋጅ ተቋቋመ፡፡ በዚሁ ወቅትም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሚል አዲስ ስያሜ አገኘ፡፡ከዚየን ጊዜ ጀምሮ ግንባር ቀደም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመሆን እየሰራ ይገኛል፡፡በቅርቡ ደግሞ ወደ ሕክምና ዩኒቨርስቲ ይሸጋገራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡አሁን ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙት የካንሰር እና የልብ ሕክምና ማእከላት አገልግሎት መስጠት ሲጀምሩ በእጅጉ ዘመናይ ሕክምናን ያስተዋውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የካንሰር ማእከሉ 350 አልጋዎች የሚኖሩት ሲሆን ፡ የልብ ሕክምና ማዕከሉ በበከሉ 205 አልጋዎችን የመያዝ አቅም ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በሀገራችን የሕክምና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኩላሊት ንቅለ ተከላ የጀመረ ተቋምም ነው፡፡ በእናቶች ጤና ዙሪያም ቢሆን መልካም ስም እና ዝና አለው፡፡የመካንነት ሕክምና ማእከሉ የመውለድ ችግር ላለባቸው አገልግሎት ይሰጣል፡፡ በሌላ በኩል በየወሩ በአማካይ ቁጥራቸው ዘጠኝ መቶ እናቶች የወሊድ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ይህም አሓዝ ከየትኛውም በሐገራችን ከሚገኙ የጤና ተቋማት ትልቁ ነው፡፡
አሁንም ኮሌጁ በጤና ሳይንስ ትምህርት እና በሕክምና አገልግሎት ራሱን እያዘመነ በመሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ነገ በሀገራችን የሕክምና ታሪክ ጉልህ አሻራ ለማስቀመጥ ራሱን እያዘመነ በመሄድ ላይ ይገኛል፡፡
መልካም የ75ኛ ዓመት ክብረ በዓል !
( ፎቶ፡ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የልብ ማእከል)

Call for Application
St. Paul's Hospital Millennium Medical College, Department of Surgery wants to enroll one surgeon in Hepatobiliary and pancreatic Surgery fellowship program. So, any one who is interested can apply to the department office from July7 to July 28, 2022. Entrance exam date will be notified one the department notice board.
Eligibility Criteria
Applicants shall have the following.
1. Two years of service as a general surgeon
2. Two letters of recommendation from the institution where they are working currently.
3. Sponsorship letter.
4. A one page of interim portfolio mentioning why the applicant is interested in Hepatobiliary and pancreatic Surgery fellowship, what the expectation of the applicant and what the applicant can contribute for the program.
5. The applicant should take entrance exam and score 70 and above.

የሚሊኒየም ኮቪድ ህክምና እና ድንገተኛ ምላሽ ማዕከል(ሚሊኒየም አዳራሽ) ርክክብ ተደረገ።
________
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ላለፉት ሁለት ዓመታት የኮቪድ የህክምና እና የድንገተኛ ምላሽ ማዕከል ሆኖ ሲጠቀምበት እና በኃላፊነት ሲሰራ የቆየውን የሚሊኒየም አዳራሽ ለባለቤቱ ለሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አስረከበ።
የጤና ሚኒሰቴር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በተገኙበት የሚሊኒየም አዳራሽን ለሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ርክክብ ተካሂዷል ። በዚህ ወቅት ዶር ሊያ እንደገለፁት ባለፉት ሁለት ዓመታት የኮቪድ ወረርሽኝን ለመከላከል አያሌ ችግሮችን መታለፋቸውን አስታውሰው: ዛሬም ኮቪድ እያስከተለ ያለው ችግር ባይቆምም ለዚህ ዕለት በመብቃታችንና የሚሊኒየም የሕክምና ማዕከልን መልሰን ማስረከብ በመቻላችን ደስተኞች ነን ብለዋል።
የኮቪድ19 የሕክምና እና የድንገተኛ ምላሽ ማዕከሉን የተዘጋው ኮቪድ 19 ስለጠፋ ሳይሆን አገልግሎቱን በሌሎች የጤና ተቋማት ለማቅረብ የሚቻልበት አቅም በመፈጠሩና በመላ ሀገሪቱ የክትባት ሽፋንን በማድረስና የበሽታውን ጉዳት መቀነስ በመቻሉ እንደሆነ ዶር ሊያ አስረድተዋል።

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሐምሌ 16 ቀን 1939 ዓም ተመሠረተ ። ምሥረታው ዛሬ አውቶቡስ ተራ በምንለው አካባቢ ነበር። አሁን በጉለሌ የተሠራው በ1961 ዓም ነበር ።
ኮሌጁ በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት መልካም አሻራውን በማሳረፍ እዚህ ደርሷል። ወደፊትም የሕክምና ዩኒቨርስቲ ለመሆን እየሠራ ይገኛል።
የዛሬው ቀን የምሥረታ በዓላችን ነው። እንኳን አደረሳችሁ!

Announcement for enrollment to Pediatric Cardiology program for the year 2022G.C
The department of paediatrics and child health kindly invites all qualifying candidates to apply for the Pediatric cardiology fellowship program for the year 2022 G.C.
Two fellowship positions are available for this academic year and the final date for application is August 15, 2022, G.C.
Admission requirements
• The candidate must complete the joint screening process for admission which will be conducted by Saint Paul hospital millennium medical college and Cardiac Center Ethiopia.
• The candidate should be graduate from a recognized medical school with a Doctor of Medicine and speciality in paediatrics and child health.
• The candidate should provide a recent work experience in a government institute at least for the past two years.
• The candidate should be able to submit a sponsorship letter from a government institute.
• The candidate should be registered and licensed to practice pediatric and child health by the relevant authority in Ethiopia.
• The candidate should have adequate mental and physical health.
All interested applicants can apply to the office of paediatrics and child health department or to the office of the registrar from the date of announcement until August 15, 2022, G.C.
Applicants should write a letter of intent with no more than 500 words describing why they are interested to join this fellowship program and should avail the following documents as well:
o Application letter
o Recent CV
o Recommendation letter (at least two)
o Copy of credentials (degree and grade report)
The application can be submitted either in person to the above-mentioned offices or electronically attached to the following mail addresses: tadehailu2007@gmail.com
For more information
Dr Tadele Hailu: 0911831859 or tadehailu2007@gmail.com
Dr Temesgen Tsega: 0911023103 or yafettemu@gmail.com