የሚሊኒየም ኮቪድ ህክምና እና ድንገተኛ ምላሽ ማዕከል(ሚሊኒየም አዳራሽ) ርክክብ ተደረገ።
________
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ላለፉት ሁለት ዓመታት የኮቪድ የህክምና እና የድንገተኛ ምላሽ ማዕከል ሆኖ ሲጠቀምበት እና በኃላፊነት ሲሰራ የቆየውን የሚሊኒየም አዳራሽ ለባለቤቱ ለሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አስረከበ።
የጤና ሚኒሰቴር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በተገኙበት የሚሊኒየም አዳራሽን ለሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ርክክብ ተካሂዷል ። በዚህ ወቅት ዶር ሊያ እንደገለፁት ባለፉት ሁለት ዓመታት የኮቪድ ወረርሽኝን ለመከላከል አያሌ ችግሮችን መታለፋቸውን አስታውሰው: ዛሬም ኮቪድ እያስከተለ ያለው ችግር ባይቆምም ለዚህ ዕለት በመብቃታችንና የሚሊኒየም የሕክምና ማዕከልን መልሰን ማስረከብ በመቻላችን ደስተኞች ነን ብለዋል።
የኮቪድ19 የሕክምና እና የድንገተኛ ምላሽ ማዕከሉን የተዘጋው ኮቪድ 19 ስለጠፋ ሳይሆን አገልግሎቱን በሌሎች የጤና ተቋማት ለማቅረብ የሚቻልበት አቅም በመፈጠሩና በመላ ሀገሪቱ የክትባት ሽፋንን በማድረስና የበሽታውን ጉዳት መቀነስ በመቻሉ እንደሆነ ዶር ሊያ አስረድተዋል።

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሐምሌ 16 ቀን 1939 ዓም ተመሠረተ ። ምሥረታው ዛሬ አውቶቡስ ተራ በምንለው አካባቢ ነበር። አሁን በጉለሌ የተሠራው በ1961 ዓም ነበር ።
ኮሌጁ በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት መልካም አሻራውን በማሳረፍ እዚህ ደርሷል። ወደፊትም የሕክምና ዩኒቨርስቲ ለመሆን እየሠራ ይገኛል።
የዛሬው ቀን የምሥረታ በዓላችን ነው። እንኳን አደረሳችሁ!

Announcement for enrollment to Pediatric Cardiology program for the year 2022G.C
The department of paediatrics and child health kindly invites all qualifying candidates to apply for the Pediatric cardiology fellowship program for the year 2022 G.C.
Two fellowship positions are available for this academic year and the final date for application is August 15, 2022, G.C.
Admission requirements
• The candidate must complete the joint screening process for admission which will be conducted by Saint Paul hospital millennium medical college and Cardiac Center Ethiopia.
• The candidate should be graduate from a recognized medical school with a Doctor of Medicine and speciality in paediatrics and child health.
• The candidate should provide a recent work experience in a government institute at least for the past two years.
• The candidate should be able to submit a sponsorship letter from a government institute.
• The candidate should be registered and licensed to practice pediatric and child health by the relevant authority in Ethiopia.
• The candidate should have adequate mental and physical health.
All interested applicants can apply to the office of paediatrics and child health department or to the office of the registrar from the date of announcement until August 15, 2022, G.C.
Applicants should write a letter of intent with no more than 500 words describing why they are interested to join this fellowship program and should avail the following documents as well:
o Application letter
o Recent CV
o Recommendation letter (at least two)
o Copy of credentials (degree and grade report)
The application can be submitted either in person to the above-mentioned offices or electronically attached to the following mail addresses: tadehailu2007@gmail.com
For more information
Dr Tadele Hailu: 0911831859 or tadehailu2007@gmail.com
Dr Temesgen Tsega: 0911023103 or yafettemu@gmail.com