St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
የክቡር ዶር አየለ ተሾመ መልዕክት
ሚኒስትር ዴኤታ-ጤና ሚኒስትር
ተቋማት ዓላማን ሰንቀው ይመሰረታሉ፤ በጉዞአቸውም ያድጋሉ፣ ይለወጣሉ፣ አንዳንድ ጊዜም የታሰበውን ግብ አሳክተውም አለያም ሳይሆንላቸው ይቀርና ይዘጋሉ አለያም ይከስማሉ! እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የተራማጅነትና እና አሻጋሪ ሃላፊነትን በሚገባ ለማሳካት ግን እድል ብቻ ሳይሆን ጠንካራ አደረጃጀትን እና ስትራቴጂክ የአመራር ጉዞን ይጠይቃል። በውስን የጤና አገልግሎት ዘርፎች የተጀመረው የ75 አመታት ጉዞአችሁ ዛሬ ላይ በአገልግሎት አሰጣጡ ብቻ ሳይሆን በመማር ማስተማርና በምርምር ስራዎችም ጭምር ፋና ወጊ ሆኖ ማየት እንደ ሃገርም ኩራት ነውና በነዚህ አመታት ሁሉ በሁሉም ዘርፍ በተለይ ደግሞ በአመራርነት አሻራችሁን ላሳረፋችሁ ሁሉ ልትኮሩ ይገባልና እንኳን አደረሳችሁ ፣ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ ! በቀጣይም የተጀመሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቀው የታለመላቸውን የ3ኛ እና 4ኛ ደረጃ ጤና አገልግሎት ጀምረው ህዝባችን ላይ የሚደርሰውን የጤና ጉዳትና ሞት ከመግታት ባሻገር እንደ ሃገርም ለቀጠናው የሜዲካል ቱሪዝም መዳረሻነት ህልም እንድታሳኩ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንክራችሁ እንድትሰሩ ፤ በተጨማሪም በጤና ስርአት ግንባታ፣ በሰው ሃብት ልማትና ሃገር በቀል እውቀቶችን ከማስፋት አንፃር የቀሩ የቤት ስራዎችን ከመስራት አንፃር የአንበሳውን ድርሻ እንደምትወጡ በመተማመን በድጋሚ እንኳን ለ75ኛ አመት የኢዮቤልዩ በአል አደረሳችሁ በማለት በጉዞአችሁ ሁሉ እንደ ጤና ሚኒስቴርም የሚጠበቀውን ድጋፍ ሁሉ ለማድረግ ቃል እየገባሁ ነው! አመሠግናለሁ !!

ዶር አየለ ተሾመ
የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ
#sphmmc_75thanniversary
ቅዱስ ጳውሎስ ሚኒሊየም ህክምና ኮሌጅ በጤናው ዘርፍ የፈውስ ህክምናን በከፍተኛ ደረጃ በአዳዲስ ቴክኖሎጂና አሰራሮች በመታገዝ እያዘመነ የመጣ የህክምና የልህቀት ማዕከል ነው፡፡

ሆስፒታሉ ለሀገራችን ህዝቦች እየሰጠ ያለውን ዘርፈ ብዙ የህክምና ስራ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት መሰረታዊ እና ህይወት አድን የሆኑ መድኃኒቶችን ፣ የህክምና መሳሪያና መገልገያዎችን እንዲሁም ሪኤጀንቶችን ስናቀርብላችሁ የቆየን በመሆኑ ይህንኑ ተግባራችን ሳንሰለች በተከታታይ በማቅረብ ልናገለግላችሁ ከመቼውም በበለጠ ዝግጁ ነን፡፡

በተለይም በልብ፣ በኩላሊት፣ በካንሰር ህክምና ዘርፍ አገልግሎት ለመስጠት በምታደርጉት ስራ የአገልግሎት ተቋሙ ከጎናችሁ ነው።
ሁላችንም በአንድ ግቢ ተመስርተን በጤና ሚ/ር ጥላ ስር ሆነን ለአንድ አላማ እና ግብ የምንተጋ በመሆኑ አብሮነታችንና ስኬታማ ጎዞዋችን ይቀጥላል፡፡

ለሆስፒታሉ ሀኪሞች፣ የጤና ባለሙያተኞች ፣ለድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች ፣ማኔጅመንቱ እና አጋር ድርጅቶቻችሁ ጭምር እንኳን ለ75ተኛ አመት የምስረታ በዓል አደረሳችሁ እንላለን፡፡

ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
#sphmmc_75thanniversary
የመልካም ምኞት መግለጫ እንኳን ለ 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አደረሳችሁ!

በ75 ዓመት የአገልግሎት ዘመናችሁ፡ ለእናቶችና ሕጻናት ጤና እና ለሚድይዋፈሪው ዘርፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ስለማድረጋችሁ ምስክር ነን፡፡ በቀጣይም ይኸው አበርክቷችሁ ለእናቶችና ሕጻናት እንዲሁም ለሚድይዋፈሪው ዘርፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ስለማድረጋችሁ ምስክር ነን፡፡ የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር
#sphmmc_75thanniversary
Announcement -Adult Cardiology Fellowship program

The department of internal medicine, SPHMMC, kindly invites all qualified and competent applicants to apply for the fellowship program in adult cardiology.

Admission requirements:
1. The candidate must have a doctor of medicine from a recognized medical school.
2. Completed residency program in internal medicine from a recognized medical school.
3. Served at least two years
4. Must complete the screening process for admission to be undertaken by the department of internal medicine including the entrance examination.
5. Registered and licensed to practice internal medicine in Ethiopia by the relevant authorities.
6. Should have adequate physical and mental health to deliver both his/her academic and clinical service responsibilities.

Applicants should write a brief letter of intent describing their interest in the fellowship, expectations and impact on their career after joining the program.

Applicants should submit the following documents.
 Application letter
 Recent CV with intent letter
 Copy of credentials including degrees, student copy
 Two letters of recommendation in a sealed envelope
 Letter of sponsorship from sponsoring institution (not applicable for private/self-sponsoring applicants)

Interested applicants can apply in person to the department of internal medicine or use this email: esubalew49@gmail.com/
bachaseifu@yahoo.com

Available spots- 3
Application deadline:
August 31/2022.

Entrance exam and Interview of candidates:
September 14-15/2022

Registration:
October 10-11/2022
Class begins:
October 17/2022

For further information you can use the following telephone numbers:
Dr. Esubalew Weldeyes: 0911547603
Dr. Seifu Bacha: 0911684654
ማስታወቂያ

#ለድህረ_ምረቃ_ትምህርት_ፈላጊዎች_በሙሉ

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በነርሲንግ ትምህርት ቤት በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድህረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች በነርሲንግ እና ተዛማጅ ፕሮግራሞች በመደበኛ(Regular) መርሃ-ግብር በሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡ :

An announcement for enrolment in the Master of Science in regular programs under the School of Nursing in the year 2022/2023 G.C. St. Paul’s School of Nursing invites all postgraduates in Nursing and related programs for the years 2022–2023GC.

Applications for seven MSC programs are available for this academic year, the application period is from August 25 to September 16, 2022 GC

Apply based on your interest and the admission criteria set under each program.

CLICK HERE TO GO TO THE APPLICATION. 197.156.83.153/sphnursing

Good luck !!
SCHOOL OF MEDICINE
DEPARTMENT OF MICROBIOLOGY, IMMUNOLOGY, AND PARASITOLOGY
ST.PAUL’SHOSPITALMILLENNIUMMEDICALCOLLEGE

Application for the academic year 2022
Master of Science in Medical Microbiology
 Candidates must be holders of a first degree (BSc) in medicine, medical laboratory technology, medical laboratory sciences, biology, veterinary medicine, microbiology, biomedical sciences
 Candidates should have a CGPA of 2.0 and above
 Should bring a letter of sponsorship from the government hosting institute or self-sponsor applicants should enter a commitment to pay the cost of the training. Self-sponsor students will pay 1,400 birrs per credit hour and should cover research-associated expenses.
 Copy of Degree and transcript
 Two Recommendation letters
 Registration fee 200 birrs (CBE account 1000006577192)
 Application date: August 22 to September 19, 2022
 Exam date: October 3, 2022
 Place: St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC)
Remarks: Master of Science in Medical Microbiology is a 2-year regular program; first-year course work and a second year full of research work.

School of Medicine ( Microbiology): 197.156.83.153/msbio
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም በመደበኛ (Regular) እንዲሁም በቅዳሜ እና እሁድ (Weekend) የትምህርት ኘሮግራም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የመመዝገቢያ መስፈርቶች እና ሌሎች አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን እንደሚከተለው ይሆናል፡፡

1. ስልጠና የሚሰጥባቸው የትምህርት መስኮች፣
በ General Master of Public Health
በ Master of Public Health in Epidemiology
በ Master of Public Health in Public Health Nutrition
በ Masters of Public Health in Field Epidemiology (Medical and Lab track) –
ለ ፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ትምህርት ኮሌጁ ትምህርት የሚሰጠው በሬጉላር ትምህርት ብቻ ሲሆን በጤና ጥበቃ እና ከስሩ ባሉት የክልል ጤና ቢሮዎች በኩል ለተላኩ በቻ ይሆናል፡፡
2. የመመዝገቢያ መስፈርቶች / Admission Criteria
ሀ. እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ በ (health officer, nurse, midwifery, medical doctor, environmental health, health education, pharmacist, anesthesia, medical laboratory technology, health informatics, human nutrition and psychiatry) የተመረቀ/የተመረቀች፣
ለ. በመጀመሪያው ዲግሪ ቢያንስ CGPA 2.00 ወይም CGPA 3.00 በሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት እና የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የምትችል/የሚችል፣/Student copy & Degree/፣
ሐ. ከተመረቀ/ች በኃላ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት/፣
መ. ከሚሰሩበት መሰሪያ ቤት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
ሠ. ኮሌጁ የሚያዘጋጀውን የፅሑፍ /written/ እና የቃል /Interview/ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል፣
ረ. በስፖንሰር ሺኘ የሚማሩ ተማሪዎች የስፖንሰር ሺኘ ደብዳቤ ከሚሰሩበት መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
ሰ. ከፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ውጪ በመደበኛ (Regular)ኘሮግራም የግል ስፖንሰር(Self-sponsor )ተማሪዎችን በክፍያ በኮታ የምናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ሸ. ሁለት የድጋፍ ደብዳቤዎች፤ አንድ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት ለኮሌጁ የተፃፈ እና አንድ የአካዳሚክ /Academic supervisor/ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
ቀ. ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የትምህርት ማስረጃ /Official Transcript/
ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
ምዝገባው የሚካሄደው፡- online በኮሌጁ ድህረ ገጽ www.sphmmc.edu.et መሆኑን
እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ምዝገባው የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 5፣ 2015 ዓ.ም /September 15, 2022/ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን በተጨማሪም የመመዝገቢያ የማይመለስ 350 /ሶስት መቶ ሃምሳ/ ብር በኮሌጁ አካውንት ቁጥር (1000006577192) መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡
2. አስፈላጊውን ዶክመንት ያላሟላ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
3. የፅሑፍ /written/ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 14፣ 2015 ዓ.ም /September 24, 2022/
4. የቃል /Interview/ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 23-24 ፣ 2015 ዓ.ም /October 3-4, 2022/
5. ቦታ፡ የቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮሌጅ

ለበለጠ መረጃ ፡- የኮሌጁ ሬጅስትራር ስልክ ቁጥር 0118 96 51 25 ወይም 971 ላይ
ይደውሉ፡፡
Please use the following link to register: https://197.156.83.153/mph-reg/
And while using the link please choose the advance option which comes during connecting with the link.
የሴቶች ስኮላርሺፕ በመደበኛ የማስተር ፕሮግራም /Female Scholarship to Regular Master’s Program for the 2022/23 Academic Year/
የቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም በመደበኛ (Regular) ፕሮግራም የላቀ ውጤት ላላቸው ሴት ተማሪዎች የድህረ ምረቃ ስኮላርሺፕ ይሰጣል። መርሃግብሩ በመጀመሪያ ዲግሪ ጥሩ የትምህርት አፈጻጸም ያላቸውን ተማሪዎች ያካትታል፡፡ የስኮላርሺፑ አሸናፊዎች ከትምህርት ክፍያ ነጻ ይሆናሉ።

የመመዝገቢያ መስፈርቶች / Admission Criteria
ሀ. እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ በ (health officer, nurse, midwifery, medical doctor, environmental health, health education, pharmacist, anesthesia, medical laboratory technology, health informatics, human nutrition and psychiatry) የተመረቀች
ለ. በመጀመሪያው ዲግሪ ቢያንስ CGPA 2.75 ያላት እና የተሟላ የትምህርት ማስረጃ /Student copy & Degree/ ማቅረብ የምትችል
ሐ. ኮሌጁ የሚያዘጋጀውን የፅሑፍ/written/ እና የቃል /Interview/ ፈተና ማለፍ የምትችል
መ. ሁለት የአካዳሚክ /Academic supervisors/ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችል፣
ሠ. ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የትምህርት ማስረጃ /Official Transcript/ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
ምዝገባው የሚካሄደው፡- online በኮሌጁ ድህረ ገጽ www.sphmmc.edu.et መሆኑን
እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ምዝገባው የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 5፣ 2015 ዓ.ም /September 15, 2022/ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን በተጨማሪም የመመዝገቢያ የማይመለስ _____ ብር በኮሌጁ አካውንት ቁጥር (1000006577192) መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡
2. አስፈላጊውን ዶክመንት ያላሟላ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
3. የፅሑፍ /written/ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 14፣ 2015 ዓ.ም /September 24, 2022/
4. የቃል /Interview/ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 23-24 ፣ 2015 ዓ.ም /October 3-4, 2022/
5. ቦታ፡ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ

ለበለጠ መረጃ ፡- የኮሌጁ ሬጅስትራር ስልክ ቁጥር 0118 96 51 25 ወይም 971 ላይ
ይደውሉ፡፡
Please use the following link to register: https://197.156.83.153/mph-reg/
And while using the link please choose the advance option which comes during connecting with the link.
በወሊድ ወቅት ደም ለሚያስፈልጋቸው እናቶች ደም እንለግስ!
ሐሙስ ነሐሴ 26 እንገናኝ!
# organized _By_SPHMMC_Communications
በወሊድ ወቅት ደም ለሚያስፈልጋቸው እናቶች ደም እንለግስ! እናስታውስዎ!
ሐሙስ ነሐሴ 26 እንገናኝ!
# organized _By_SPHMMC_Communications
We are thrilled to announce that Dr. Mekdes Daba, from St. Paul's Hospital Millennium Medical College, Department of Obstetrics and Gynecology has successfully completed Family planning & Reproductive health subspecialty training. She is the first woman to complete this fellowship program in Ethiopia. We wish her all the best in her upcoming endeavors.
በወሊድ ወቅት ደም ለሚያስፈልጋቸው እናቶች ደም እንለግስ፡፡ እኔና ጓደኞቼ በእለቱ ተገኝተን ደም እንለግሳለን፡፡ ኑ ደም በመለገስ የእናቶችን ሕይወት እንታደግ!
መቅደስ ደበሳይ
የEBS ቲቪ ጋዜጠኛ
#organized_by_sphmmc_communications
You are invited to a Zoom webinar.
When: Sep 3, 2022 10:00 AM Eastern Time (US and Canada)
Topic: Monkey Pox- The Basics

Register in advance for this webinar:
https://us02web.zoom.us/webinar/register/WN_XWA9_-P1TDeaTRKitw8PSQ

After registering, you will receive a confirmation email containing information about joining the webinar.
Dr. Mohr will be presenting on the Global Surgical Training
Challenge (GSTC). The $5m Challenge, funded by the
Intuitive Foundation, aims to make simulation-based training
accessible through low-cost, open-source training modules.
The downloadable modules will include a self-assessment
function that allows surgical practitioners to test their new
skills.
DR CATHERINE MOHR
PRESIDENT OF THE INTUITIVE FOUNDATION
globalsurgicaltraining.challenges.org
Date: Wednesday 7 September
Time: 10am EAT
Location: Yekatit 12 Hospital
7th floor main Auditorium