St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
ዛሬ የዓለም የስኳር ሕመም ግንዛቤ ማስጨበበጫ ቀን ነው፡፡
የስኳር በሽታ ምንም ምልክት ሳያሳይ ሊቆይ ይችላል።ይሁን እንጂ ዋና ዋና ምልክቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡ በአይነት
- ከፍተኛ የውሃ ጥማት፣
- ቶሎ ቶሎ መሽናት፡
- ከፍተኛ የረሀብ ስሜት
- ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ክብደት መቀነስ
የእይታ ችግር( ብዥታ) ይጠቀሳሉ፡፡
The Ethiopian Public Health Institute and St Paul's Hospital Millennium Medical College, School of Public Health, have signed a Memorandum of Understanding. The SPHMMC School of Public Health initiated discussions with the EPHI in order to create an agreement in which both Parties recognize the benefits of improved collaboration, cooperation, and interaction for the promotion and provision of Public Health education, research, and service.
The following are the areas covered by this agreement:
1.1 Collaborative efforts in Public Health Emergency response and management
1.2 Collaborative efforts in Public Health Education, research and projects
1.3 Collaborative works in usage of institutional and national data
1.4 Organization of joint symposia, journal clubs, workshops and conferences
1.5 Providing mutual access to facilities and human resource for the purposes of fundamental, academic and research activities including any employee exchanges, institutional data sharing and facility use
1.6 Collaboration areas of digitalization , including ICT, e-learning, service automation, digital library and documentation
1.7 Laboratory service strengthening in support of public health teaching, research and medical service
1.8 Encourage collaboration on short-term and long term capacity building of the staff working at each party through co-identified training areas
St. Paul's Hospital Millennium Medical College-Center for Professional and Institutional Development invites you to join a virtual seminar on Medicolegal Issues: Informed Consent.

Speaker: Suleiman Shigutie, Legal Attorney and Consultant of Law, Medical Malpractice and Medicolegal Issue Consultant

Duration: 2 hrs.

Date: Friday, November 18th, 2022

Starting time: 4:00 PM (10:00 PM Local Time)

Register here: https://zoom.us/webinar/register/WN__5az3NYMScu0cfEBqMduYw
SPHMMC is hosting the 4th Reproductive Health Symposium in collaboration with SPIRHR, with the theme Sustaining Sexual and Reproductive Health Services Amid Emerging Global Challenges.
Come join us on November 25th and 26th, 2022! Link to registration:http://rhs.spirhr.org
We have been very privileged to have the three giant surgeons Dr Ayelige Tsehay,Dr Aster Gizaw and Dr Befikadu Lemu in the department of surgery for the past many years.you have set a true example of what a surgeon,teacher,mentor and human being should strive to be.It has been a pleasure and honor to be part of your team and sincerely appreciate your dedication and hard work for the department and St. Paul’s
Congratulations on your well deserved retirement and wish you a long,health,adventurous and relaxing retirement.
You will be missed a lot
St.Paul's community
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በኮቪድ 19 ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ዳግም መጀመሩን ይፋ አድርጓል።

ኮሌጁ ዳግም የተጀመረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ከመስከረም 2015 ዓም ጀምሮ መጀመሩን የንቅለ ተከላ ማዕከሉ ዳይሬክተር ዶር ጸጋዬ ብርሐን ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል ።

ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች በሚካሄደው በዚህ ሕክምና ከመስከረም አጋማሽ ወዲህ አምስት ሰዎች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ተደርጎላቸዋል ።

በዓመት በአማካይ በቁጥር 60 ለሚደርሱ ሕሙማን የሕክምናውን አገልግሎት ለመስጠት አቅድ ተይዟል። ይህን የማዕከሉን እቅድ ዳር ለማድረስ የመንግስት ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ዶክተሩ በአጽንኦት ገልጸዋል ።
ሕክምናውን ለሚፈልጉ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ይህን የላቀ ሕክምና ለመስጠት ማዕከሉ መዘጋጀቱን የማዕከሉ ዳይሬክተር ገልጸዋል።
World Prematurity Day
የዓለም የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ
የሚወለዱ ሕፃናት ቀን
የዓለም የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ የሚወለዱ ሕፃናት ቀን መሠረታዊ እውነታዎች
ህዳር 8 የዓለም የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ የሚወለዱ ህጻናት ቀን ነው፡፡ ይህ ቀን በዓለም ደረጃ በየአመቱ በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበር ሲሆን ጊዜያቸው ሳይደርስ የተወለዱ ህጻናትን በተመለከቱ ጉዳዩች ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር መልካም አጋጣሚን ይፈጥራል፡፡
የመወለጃ ቀን ሳይደርስ መወለድ ማለት ምን ማለት ነው?
አንድ ህፃን የእርግዝና 37ኛ ሣምንት ከመጠናቀቁ በፊት ከተወለደ የመወለጃ ቀኑ ሳይደርስ ተወልዷል ይባላል፡፡
የችግሩ ስፋት ምን ያህል አሳሳቢ ነው?
በዓለም፡
• በየዓመቱ ከ 15 ሚሊየን በላይ ህፃናት የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ ይወለዳሉ፡፡
• በየዓመቱ ከ 1 ሚሊየን በላይ የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ የተወለዱ ህፃናት ይሞታሉ፡፡
• የመወለጃ ቀን ሳይደርስ መወለድ ለተለያዩ የአካልና የአዕምሮ ጉዳቶች ይዳርጋል፡፡
• የመወለጃ ቀን ሳይደርስ መወለድ እድሜያቸው ከ 1 ወር በታች ለሆኑ ህፃናት ቁጥር አንድ ሞት ምክንያት ነው፡፡
• በዓለም ላይ የመወለጃ ቀን ሳይደርስ መወለድ እየጨመረ ነው፡፡
• ዝቅተኛ የገቢ መጠን ባላቸው ሀገራት ውስጥ የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ የተወለዱ ህፃናት ከፍተኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት ውስጥ ከተወለዱት ጋር ሲነፃፀር የመሞት እድላቸው 10 እጥፍ ነው፡፡
ኢትዮጵያ፡
• በዓመት 320,300 ህፃናት የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ ይወለዳሉ::
• ከ10 በሕይወት ከሚወለዱ ህፃናት አንዱ የመወለጃ ቀኑ ሳይደርስ ይወለዳል፡፡
• የመወለጃ ቀን ሳይደርስ መወለድ እድሚያቸው ከ 1 ወር በታች ለሆኑ ህፃናት ቁጥር አንድ የሞት ምክንያት ነው፡፡
ምክንያቱስ?
የመወለጃ ቀን ሳይደርስ መወለድ በአብዛኛው ምክንያቱ በውል አይታወቅም፡፡ ብዙ መውለድ፣ የስኳር ህመም፣ በቤት ውስጥ በከሰል ወይም በእንጨት ማብሰል፣ የደም ግፊት እና ሌሎች ህመሞች አጋላጭ ሁኔታዎች ናቸው ተብሎ ይታመናል፡፡
መከላከል ይቻላልን?
የቤተሰብ እቅድ መጠቀም፣ ሴቶችን ማብቃት እና የቅድመ-ወሊድ ክትትል ማድረግ የመወለጃ ቀን ሳይደርስ የመወለድን እድል ይቀንሳል::
የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ የተወለዱ ህፃናትን ሊያጋጥሙአቸው የሚችሉ ዋና ዋና ችግሮች ምን ምን ናቸው? አስፈላጊው እንክብካቤ በወቅቱ ካልተደረገላቸው የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ የተወለዱ ህፃናት ለሚከተሉት ችግሮች ሊዳረጉ ይችላሉ፡፡
የሰውነት ሙቀት፡ የሰውነታቸውን ሙቀት መጠበቅ ስለማይችሉ በቀላሉ በቅዝቃዜ ምክንያት ለህልፈተ- ሕይወት ሊዳረጉ ይችላሉ፡፡ መጥባት፡ ጡት ለመጥባት ሊቸገሩ ስለሚችሉ ተጨማሪ እገዛ ሊያስፈልጋቸው ይችላል፡፡ ስለዚህ የእናት ጡት ወተትን አልቦ በስኒ በማጠጣት ችግሩን መቅረፍ ይቻላል፡፡ ህመም፡ በአብዛኛው በሽታን የመከላከል አቅማቸው ዝቅተኛ ነው፡፡ ስለዚህ በቀላሉ በህመም ይጠቃሉ፡፡ አዕምሮ፡ በቀለሉ የአዕምሮ ጉዳት ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡ አይን፡ የአይን ብርሃንን የማጣት ጉዳት ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡ የመተንፈሻ አካላት ችግር፡ የሳንባ አለመዳበርን ተከትሎ የሚከሰት የአተነፋፈስ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡ ሞት እና ጉዳትን መቀነስ ይቻላል? አዎ! ቀላልና ከፍተኛ ቴክኖሎጂ በማይጠይቅ ህክምና እና እንክብካቤ 75 በመቶ የመወለጃ ቀን ሳይደርስ ከመወለድ ጋር የተያያዘ የህጸናት ሞትን ማስቀረት ይቻላል ፡፡
ቁልፍ እርምጃዎች የሚከተከሉትን ያካትታሉ፡፡
• በጤና ተቋማት መውለድ፣
• የቅድመ ወሊድ እና የድህረ ወሊድ ክትትል ማድረግ፣
• ለጨቅላ ህጻናት ህመሞች በአፋጣኝ ህክምና መሻት፣
• በጤና ባለሙያ የታዘዘን ህክምና እና እንክብካቤ በአግባቡ መተግበር፡፡

የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ የተወለዱ ህጻናት በወደፊት ሕይወታቸው ስኬታማ ሊሆኑ ይችላሉ?
አዎ ! ምክንያቱም እነ አይዘክ ኒውተን (የሂሳብ፤ የፊዚክስ እና የስነ ከዋክብት ተመራማሪ)፤ አልበርት እንስተይን (የፊዚክስ ተመራማሪ) ስቲቪ ወንደር (ዘፋኝ፤ የዘፈን ግጥም ደራሲ እና አዘጋጅ) እና ቻርልስ ዳርዊንን የመሳሰሉ አንቱ የተባሉ የአለማችን ስኬታማ ሰዎች የተወለዱት የመወለጃ ቀናቸው ሳይደርስ ነበር፡
To ERMP 2022 Applicants
____________

Information including Instructions for the ERMP 2022 Exam, exam hubs, and the location of exam halls for each hub is available on the Ministry website. Follow the link below:
https://www.moh.gov.et/site/ermp-announcements
የሐዘን መግለጫበኮሌጃችን ከ12 ዓመታት በላይ በምግብ ማደራጃ ክፍል ክፍል በአስተባባሪነት ሲያገለግሉ የነበሩት ወ/ት ቆንጂት ተክሌ ባደረባቸው ሕመም ሲረዱ ቆይተው ህዳር 14/2015 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተልይተዋል፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ ማሕበረሰብም ለቤተሰባቸው፣ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናት ይመኛል፡፡
Join us for a Professorship Speech
Prof. Mahteme Bekele
Date: Dec 20, 2022
Venue: EPHI
SPHMMC , Department of Psychiatry keep producing New vibrant Psychiatrists to heal the nation. Congratulations On your well deserved success
ባልደረባችን ሲስተር ኢየሩሳሌም ክንፈ
ስለ ኤች. አይ.ቪ.ኤድስ መረጃዎችን እንዲህ ይናገራሉ፡፡
SPHMMC Dermatovenereology graduates, 2022