St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
መልካም የሥራ ሣምንት ይሁንልዎ!
Her Excellency Dr. Lia Tadesse, Minister, Ministry of Health assigned the following provosts for St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) as of January 2023

1. Dr. Sisay Sirgu as Provost
Dr. Sisay Sirgu has more than 20 years of experience working in tertiary teaching hospitals, private institutions, rural public hospitals, and the World Health Organization in clinical care, academics, healthcare leadership, and health program management.
Dr. Sisay has been head of the department of internal medicine and later the academic and research vice provost at SPHMMC since September 2019. Before joining SPHMMC, he served as a Medical Officer at the World Health Organization’s Global HIV and AIDs Department in Geneva, as medical director at a private health institution, and as assistant professor of medicine at Dilla and Hawassa Universities.
Dr. Sisay is the current president of the Ethiopian Society of Internal Medicine.
Dr. Sisay holds Doctor of Medicine with a specialty in internal medicine, a subspecialty in Endocrinology, and a Master's in Public health.
2. Dr. Wuletaw Chane as Vice provost for Medical Services
Dr. Wuletaw has more than 15 years of experience as a clinician, academician, and healthcare leader.
He has served as clinical director and later as the executive director of the Millennium COVID care center. He has served as the clinical service Director at Addis Ababa University College of Health Science Tikur Anbessa Specialized Hospital and as an academic and research vice provost at SPHMMC. He has also served as director of the emergency and critical services and student dean at SPHMMC.
Dr. Wuletaw holds Doctor of Medicine with a specialty in surgery, and a subspecialty in Hepatobiliary and pancreatic surgery. He is a fellow of the International Society for Quality in Health care.
3. Dr. Sena Dhugasa as Vice Provost for Academic and Research
Dr. Sena Dhugasa has more than 12 years of experience as a clinician, academician, and healthcare leader.
She has served as head of the family medicine unit and as coordinator for palliative care services at SPHMMC. She has initiated and has been leading Matti Clinic project which gives free medical services to women and children on the streets of Addis Ababa. Before joining SPHMMC Dr. Sena served as program director at Oromia Regional Health Bureau and medical director at DembiDollo Hospital.
Dr. Sena holds Doctor of Medicine with a specialty in family medicine. She has recently completed fellowship courses in physical and rehabilitation medicine.
"መከላከል በምንችላቸው ምክንያቶች የሚከሰቱ የእናቶችን ሞት በጋራ እንግታ" በሚል መሪ መልእክት በቅዱስ ጰውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የ2015 ዓም የጤናማ እናትነት ወር የ ትምህርት እና የግንዛቤ ማስጨበጫ የመክፈቻ መርሀ ግብር በይፈ ተከፈተ፡፡
በዚህ መክፈቻ መርሀግብር ላይ የተገኙት የኢፌድሪ የጤና ሚኒስትርዋ ከፍተኛ አማካሪ ዶር ከበደ ወርቁ በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ባደረጉት ንግግር የእናቶችን ሞት በመቀነስ ኮሌጁ የሚሰጠውን ዘርፈ ብዙ አገልግሎት አድንቀዋል፡፡ በቡራዩ እንዲሁም በአዲስ አበባ የሚገኙ ጤና ተቋማት በእናቶች ጤና ዙሪያ አቅማቸውን በማሳደግ ኮሌጁ አያደረገ ያለው እንቅስቃሴ መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
የኮሌጁ ፕሮቮስት ዶር ሲሳይ ስርጉ በበኩላቸው ኮሌጁ ለእናቶች የሚሰጠው አገልግሎት የላቀ እንዲሆን ብዙ ስራዎች መሰራታቸውን አስታውሰው አሁንም በየደረጃው ያሉ ባለሙያዎችን በማሰልጠንም የተሻለ አፈጻጸም መገኘቱን ገልጸዋል፡፡
የኮሌጁ የማኅጸንና ጽንስ ሕክምና ትምህርት ክፍል ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ድልአየሁ በቀለ እና የትምህርት ክፍሉ ባልደረቦች እንዲሁም የሚድዋይፎች ባለሙያዎች ጋር በመሆን ከዶር ከበደ ጋር በእናቶች ጤና አገልግሎት ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
በመቀጠልም ዶር ከበደ ወርቁ የእናቶች ጤና አገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ገብኝተዋል፡፡ በእናቶች ጤና አገልግሎት አሰጣጥ የዓመቱ ምርጥ ባለሙያ ተብለው ለተመረጡም የምስክር ወረቀት ሰጥተዋል፡፡
ኮሌጁ ከክልል እና ከአዲስ አበባ ዙሪያ የጤና ተቋማት ነፍሰ ጡር እናቶች ጤና ጋር በተያያዘ በሪፈር በመቀበል አገልግሎት ይሰጣል፡፡ በኮሌጁ የእናቶች ሆስፒታል በወር በአማካይ ከ850 በላይ እናቶች የወሊድ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡
St. Paul's Hospital Millennium Medical College-Center for Professional and Institutional Development (CPID- SPHMMC) invites you to join a virtual seminar on ' Diabetic Foot Which Leads to Ulceration' in collaboration with Lions Sightfirst Eye Hospital.

Speaker: Dr. Fabian Collis, M.D., Podiatrist
Lions Sightfirst Eye Hospital, Kenya
Moderator: Dr. Shilpa Mulki, Diabetologist
Lions Sightfirst Eye Hospital, Kenya
Panelists:
Mr. Kennedy Omondi, Advanced Wound Management Specialist
Lions Sightfirst Eye Hospital, Kenya
Dr. Feven Moges, M.D., Stoma and Wound care specialist

Duration: 2 hr.

Date: Friday, February 3rd, 2023

Starting time: 3:00 PM EAT

Register here: https://zoom.us/webinar/register/WN_qEuXYc9zS8m5ETSUxV0D3g
29 January is dedicated to World Leprosy Day day. Leprosy is an infection caused by slow-growing bacteria called Mycobacterium leprae.

Awareness is important for prompt and effective treatment.


#ActNowEndLeprosy
#WorldLeprosyDay
#ActNow
#EndLeprosy
#EndHD
To : All new residents assisigned to SPHMMC
አዲስ ለተመደባችሁ ሪዝደንቶች በሙሉ!
እንድታውቁት!
የመመዝገቢያ ቀን ከጥር 29 እስከ የካቲት 1/2015 ዓ.ም
የስራ ቅጥር በአስተዳደር ቢሮ (ቁጥር) 98 መፈጸም አለባችሁ፡፡ (ጤና ሚኒስቴር ስፖንሰር ላረጋቹ ብቻ)
ለቅጥር ምን ያስፈልጋል?
 2 ጉርድ ፎቶ፣
 ክሊራንስ ወረቀት ከምትሰሩበት መስሪያቤት፣
 የትምህርት ማስረጃ ኦሪጅናል እና ኮፒ

ለትምህርት ምዝገባ (ለሬጅስትራር) ምን ያስፈልጋል?
 ተጨማሪ 4 ፎቶ ;
 ኦፊሻል ትራንስክሪፕት በ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1271 ማስላክ፡፡ (ከምዝገባ ቀን በፊት መድረስ አለበት)
 ኦሪጅናል ዲግሪ ከ ሁለት ኮፒ ጋር፤
 ግሬድ ሪፖርት
 ስፖንሰር ደብዳቤ (ከጤና ጥበቃ ውጭ ስፖንሰር ለተደረጋቹ)
ማስታወቂያ
ከ08/05/2015 ዓ.ም - 12/05/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናቶች በ ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል እና በ ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ፈረንሳይ ሃገር ከሚገኘዉ st. luke st. joseph ሆስፒታል ጋር በመተባር በሚያስሉበት እና በሚያስነጥሱበት ጊዜ ሽንት መቆጣጠር ለማይችሉ እናቶች የቀዶ ህክምና ተካሂዷል፡፡ ይህም ህክምና ቀጣይነት ያለዉና ዘወትር በስራ ቀናት በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል የሚካሄድ በመሆኑ ችግሩ ያለባችሁ እናቶች የህክምናዉ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
ዛሬ ሁለት ተማሪዎቻችንን እናስተዋውቃችሁ።

የአብስራ ሲሳይ እና ሳሙኤል ጸጋዬ ይባላሉ። ሁለቱም በእዚሁ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ተወልደው አሁን ደግሞ እዚሁ የሕክምና ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ናቸው።

የአብስራ በ 1992 ዓ ም የተወለደች ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የአምስተኛ ዓመት ትምህርቷን እየተከታተለች ትገኛለች። ከተመረቀች በኋላም በማኅፀን እና ፅንስ ህክምና ስፔሻላይዝ አድርጋ የእናቶችን ሞት የመቀነስ ህልም አላት።
ሳሙኤል በበኩሉ በ 1996 ዓ.ም የተወለደ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የመጀመሪያ ዓመት የህክምና ተማሪ ነው። ትምህርቱን ሲጨርስ በውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻላይዝ አድርጎ ሀገሩን ማገልገል ይፈልጋል።
ሁለቱም ወጣቶች በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት መማራቸውን እንደ ትልቅ እድል ይቆጥሩታል፡፡ ወደፊትም ምርጥ ሐኪም ለመሆን ኮሌጁ መሰረት እያስያዘን ነው በማለት ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ!
ሐኪም ለመሆን ትልቅ ምኞት እና ራእይ ያላችሁ ኑ ኮሌጃችንን ምረጡት በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል!
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የማህበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/sphmmc
ኢንስትግራም፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
ቴሌግራም ፡
https://t.me/SPMMC
ቲዊተር፡
https://twitter.com/SPHMMC_Official
ዩ ቲዩብ
https://www.youtube.com/@SPHMMC
ቲክቶክ
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
ኢሜይል፡
info@sphmmc.edu.et
SPHMMC welcomes new residents with a two days Orientation Program
Today marks the second day of training for our newest residents. In all, 260 new residents have arrived from across the country to complete their specialty training. During their time here, they also will make an important impact on the care of our patients

Our college, SPHMMC, is on different social media platforms. Follow and stay up-to-date.

Facebook:
https://www.facebook.com/sphmmc

Instagram፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc

Telegram:
https://t.me/SPMMC

Twitter:
https://twitter.com/SPHMMC_Official

YouTube:
https://www.youtube.com/@SPHMMC

Tik Tok:
http://Www.tiktok.com/@sphmmc

Email:
info@sphmmc.edu.et
በኮሌጃችን ሥር ያለው የ EHC(Ear and Hearing Care)Project Christian Blind Mission(CBM)ከተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እና በዶ/ር አለነ መሸሻ ዋና ተመራማሪነትየ National Population Based Hearing Survey (የጆሮና የመስማት ልኬት የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ በዛሬው ዕለት በአአ ከተማ በጉለሌ ክ/ከተማ በወረዳ 10 በይፋ ጀመረ።
ጥናቱ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ (CSA) በተመረጡ 100 (መቶ)ቀበሌዎች ይካሄዳል።
ከእንዳንዱ ቀበሌ 25 ቤተሰቦች Households)የሚመረጡ ሲሆን በተመረጡት ቤተሰቦች ውስጥ ያሉ የቤተሰብ አባላት በሙሉ( የመስማት ችግር ቢኖርባቸውም ባይኖርባቸውም) የጥናቱ አካል ይሆናሉ።
ጥናቱ የሚኖረው አገራዊ ፋይዳ ከፍተኛ በመሆኑ የተሳካ ይሆን ዘንድ፦
1ኛ.በየደረጃው ያሉ የመስተዳድር አካላት ጥናቱን እንዲያውቁትና ለጥናቱ ለተመረጡት ቤተሰቦች የሥራ ፈቃድ በመስጠት እንዲተባበሩ
2ኛ.አሠሪዎች ይሄንኑ ፋይዳ ተረድተው ለጥናቱ ለተመረጡ ሠራተኞቻቸው ፈቃድ እንዲሰጡ
3ኛ.የመገናኛ ብዙሃን ስለጥናቱ ጠቀሜታ የግንዛቤ ማሰጨበጫ መልዕክቶችን እንዲስተላልፉ እንዲሁም በዕጣ የምርመራ ዕድሉ የደረሳቸው ቤተሰቦች የየካባቢው የጤና ኤክስቴንሽን ባለሚሙያዎች በሚያሳውቋቸው ቦታ እና ቀናት መሠረት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ እናሳውቃለን።
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥር 9ቀን 2015ዓ.ም ቋሚ ቅጥር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ያመለከታችሁ ከ2013ዓ.ም ጀምሮ የተመረቃችሁ የጽሑፍ ፈተና የሚሰጠው ቅዳሜ የካቲት 11 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በቅዱስጳውሎስ ሆስፒታል ሚ/ህ/ኮሌጅ በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ለጽሑፍ ፈተና እንድትገኙ እናሳስበላን፡፡
ከተጠቀሰው ዓመተ ምህረት በፊት የተመረቃችሁ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
ማስታወቂያ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በህክምና /Medicine/ ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች ቢሮ በመምጣት ፡ በስልክ እና በኢሜይል አየጠየቁን ይገኛሉ፡፡
በቅርቡ የቅበላውን መስፈርትና ምዝገባውን አስመልክቶ መረጃውን በዚህ ፌስ ቡክ እና በቴሌግራም ገጻችን የምንለቅ ይሆናል ፡፡ በትእግስት ጠብቁን፡፡
Facebook:
https://www.facebook.com/sphmmc
Instagram፡
https://www.instagram.com/St_pauls_hospital_mmc
Telegram:
https://t.me/SPMMC
Twitter:
https://twitter.com/SPHMMC_Official
YouTube:
https://www.youtube.com/@SPHMMC
Tik Tok:
http://Www.tiktok.com/@sphmmc
Email:
info@sphmmc.edu.et