የቲቢ በሽታ ምንድን ነው?
የቲቢ በሽታ በአገራችን በተለምዶ የሳንባ ነቀርሳ የሚባለው በሽታ ነው፡፡ ቲቢ የተባለውን የአሁኑን ሲያሜ ያገኘው ቲዩበርክሎሲስ ተብሎ ከሚጠራው የበሽታው የእንግሊዘኛው ቋንቋ አህጽሮተ-ቃል ነው፡፡ መንስኤውም አልፎ አልፎ እንደሚነገረው ብርድ ወይም ንፋስ ሳይሆን ረቂቅ በሆነው “ማይኮባክቴሪያም ቲዩበርክሎስስ” የተባለ ባክቴሪያ ነው፡፡ ቲቢ “ማይኮባክቴሪያም ቦቪስ” በተባለ ባክቴሪያ የተጠቁ የቤት እንስሳት ወተት ሳይፈላ ቢጠጣ ከእንስሳት ወደ ሰው ሊተላለፍ እንደሚችልም ተረጋግጧል፡፡
ቲቢ የትኛውን የኅብረተሰብ ክፍል ያጠቃል?
ቲቢ ዕድሜን፣ ፆታን፣ ዘርንና ቀለምን ሳይለይ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ምንም እንኳን በሽታው ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍሎች ቢያጠቃም በበሽታው በበለጠ የሚጠቁት በአምራች ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙና የቤተሰብ ኃላፊ የሆኑ ዜጎች ናቸው፡፡
በተያያዘም ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት፣ አረጋዊያን፣ የሰውነት መከለከያ አቅማቸው ዝቅተኛ የሆኑ ለምሳሌ ኤች አይ ቪ፣ የካንሠር እና የስኳር ሕሙማን፣ የምግብ እጥረት ያለባቸው፣ በአክታ ምርመራ ቲቢ እንዳለባቸው ከተረጋገጠ ሕሙማን ጋር አብረው የሚኖሩ እንዲሁም በተጨናነቁና በተፋፈጉ ቦታዎች የሚኖሩ/የሚሠሩ/የሚሰባበሱ ሰዎች እንዲሁም የአልኮንና የትምባሆ ሱሰኞችም ለበሽታው ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው፡፡
የቲቢ በሽታ እንዴት ይተላለፋል?
ቲቢ የሚተላለፈው በአብዛኛው በትንፋሽ አማካኝነት ነው፡፡ ይኸውም አንድ በሳንባ ቲቢ የተያዘ ሕመምተኛ በሚስልበት፣ በሚያስነጥስበት፣ በሚተፋበት፣ ወይም በሚናገርበት ወዘተ... ወቅት የቲቢ በሽታ አምጪ ባክቴሪያን የያዙ የአክታ ብናኞች ወደ አየር ስለሚረጩና ብናኞችም በአቅራቢያው ያሉ ሰዎች አየር ወደ ውስጥ በሚተነፍሱበት ጊዜ በቀላሉ ወደ ሳንባው ውስጥ ገብተው ለማጥቃት ዕድል ስለሚያገኙ ነው፡፡
የቲቢ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው?
የቲቢ በሽታ ሰማኒያ ከመቶ የሚሆነውን የሚያጠቃው ሳንባን በመሆኑ የሳንባ ቲቢ በሽታ ዋናው ምልክት ሁለት ሳምንትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ የዘለቀ ሳል ነው፡፡ ሳሉ አክታ ያለውና ደም የቀላቀለ ወይም ያልቀላቀለ ወይም ደረቅ ሊሆን ይችላል፡፡ ሕመምተኛው ከሳሉ በተጨማሪ በደረቱ አካባቢ የውጋት ስሜት፣ መጠነኛ የሆነ ትኩሳት፣ ሌሊት በመኝታ ጊዜ ማላብ፣ የሰውነት ክብደት መቀነስ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስና የሰውነት መድከም የመሳሰሉ አጠቃላይ የሆኑ ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ የበሽታም ምልክቶች እንደተጠቃው የሰውነት ክፍል ዓይነት ይለያያሉ፡፡
የቲቢ በሽታን ማዳን ይቻላል?
ቲቢ መድኃኒት ስለአለው በአግባቡ ከታከሙት የሚድን በሽታ ነው፡፡ የበሽታው ምርመራም
ሆነ ሕክምና በመንግሥታዊና ሕክምናውን እንዲሰጡ በተፈቀደላቸው የግል ጤና ተቀቋማት በነፃ ማግኘት ስለሚቻል ማንኛውም ሰው የበሽታው ምልክቶች ሲታዩበት አገልግሎቱን ወደሚሰጥ ጤና ድርጅት መሄድ ይኖርበታል፡፡ የቲቢ መድኃኒት በታዘዘው መጠንና ጊዜ ባይወሰድ ችግር ያስከትላል፡፡ ስለሆነም ሕመምተኛው የታዘዘለትን መድኃኒት ሳያቋርጥ በየቀኑ መውሰድ ይጠበቅበታል፡፡ ሕክምናው ከተቋረጠ ግን የበሽታ መንስኤ የሆነው ባክቴሪያ የፀረ-ቲቢን መድኃኒቶችን በመላመድ በመደበኛው የቲቢ ሕክምና ዘዴ መዳን የማይችል የቲቢ ዓይነት እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡
መድኃኒት የተላመደ ቲቢ ምንድን ነው?
መድኃኒትን የተላመደ ቲቢ በሽታ መድኃኒት ያልተላመደ ቲቢን ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን የተላመደ የቲቢ በሽታ ዓይነት ነው፡፡ በሽታው የሚከሰተው ታካሚዎች መድኃኒቶችን በታዘዘው መሠረት ካላመውሰድና የክትትል ጉደለት ቢሆንም በሽታው መድኃኒት እንዳልተላመደው ቲቢ ሁሉ በትንፋሽ አማካይነትም ይተላለፋል፡፡ መድኃኒት ያልተላመደውም ሆነ መድኃኒት የተላመደ ቲቢ ዓይነቶች መንስኤያቸው፣ መተላለፊያ መንገዶቻቸውና ምልክቶቻቸው ተመሳሳይ ቢሆኑም መድኃኒትን ለተላመደ ቲቢ ሕክምና የሚሰጡ መድኃኒቶች ዓይነትና ብዛት እንዱሁም ሕክምናው የሚፈጅበታ ጊዜ ይለያል፡፡ ይሁን እንጂ መድኃኒትን የተላመደው ቲቢም በአግባቡ ከታከሙት መዳን ይችላል፡፡
የቲቢ በሽታን መከላከል ይቻላል?
መድኃኒት ያልተላመደውንም ሆነ መድኃኒት የተላመደ ቲቢን መከላከል ይቻላል፡፡ ስለሆነም የቲቢ ሕሙማን፣ ቤተሰቦቻቸውና በአጠቃላይ ሕብረተሰቡ የግልና የጋራ ኃላፊነታቸውንና ድርሻቸውን በታማኝነት ቢወጡ የበሽታው የመከላከልና የመቆጣጠር ሥራ እንደሚፋጠን ይታመናል፡፡

A courageous Physician Women has been recognized as the heroine of the year at the 17th TRAC Annual TB Research conference held in Gondar. The woman goes by the name, Dr. Mahelet Tesfaye, has been doing marvelous professional deed for her country and cherished citizenry. Following the untold responsibility she has effectively discharged, Dr. Mahelet is well acknowledged and demonstratively bestowed.
She received an award for her great commitment in due course of saving the lives of two Pre-XDR TB and DR -TB patients with complications; this is quite extraordinary achievement.
Dr. Mahelet, a cardiothoracic surgeon, has provided two young patients—coming from Butajira and Jimma towns—who have been suffering from drug resistant TB for years, with bright hope.
The patient from Jimma had a destroyed bronchestic lung due to DR-TB disease, whereas the one from Butajera has had bacilli multiply inside cavity and contaminate the healthy tissues inside.
The only solution for saving the two patients was recommended lung surgery. However, there is no operation theatre in Ethiopia, and the country designed to conduct peration for such patients with infectious disease.
Dr. Mahelet conducted the most wanted surgery for her Jimma resident patient. She removed his lung affected tissues, and she removed the Butajira patients bacilli multiply inside cavity and contaminate the healthy tissue as his lung parts were the most affected ones. Ethiopia did rescue the lives of patients. Now, both are in a very good state of health and recovery.
Dr. Mahelet is consultant cardiothoracic surgeon and assistant professor at Black Lion Comprehensive Specialized Hospital.
She received an award from Health Minister, Dr.Lia Tadesse, for her extraordinary deed and selfless commitment to save the lives of fellow citizens.
Congratulations! Dr. Mahelet!

የቅጥር ጥሪ ማስታወቂያ
የካቲት 25 /2015 እና መጋቢት 13 እና 14/ 2015ዓ.ም ለነርስ ፕሮፌሽናል ባለሙያነት ለመቀጠር የጽሑፍና ቃለመጠይቅ ፈተና ወስዳችሁ ባጠቃላይ ውጤት መሠረት የተመረጣችሁ ከተራ ቁጥር 1-85 ስማችሁ የተመዘገበው ከሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት በኮሌጁ ሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 98 በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

On April 5, we bring you our Fourth webinar under the title "Chronic Renal Disease Diagnosis and Management" presented by Dr. Sunil Prakash, Nephrology and Renal Transplantation BLK-MAX Center for Renal Sciences and Kidney Transplant and moderated by Dr. Seyfemichael Getachew, Consultant Internist and Nephrologist, Assistant Professor of Nephrology at SPHMMC, Ethiopia.
Learn and Earn 2 CEU Points from a World class webinar series by SPHMMC and Manaaki Healthcare.
Register now and here to get on our limited bi-monthly webinar series.
https://zoom.us/webinar/register/WN_8EmI9nppQZWbtbQ4rzd9YQ
#SPHMMC #manaaki #webinar #Nephrology #CKD #BLK_MAX #hospital #medical #CPD #CEU #bimonthly

የ2ኛ ዙር ኢትዮጵያዊት የተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ሽልማት በ8222 አጭር የመልእክት መስመር እስከ መጋቢት 15/2015 እጩዎቹን ለማቅረብ ለህዝብ ክፍት ሆኖ ቆይቶ ነበር።
ባለፈው አርብ መጋቢት 22/2015 እጅግ በደመቀ ሁኔታ የአየርላንድ ኢምባሲ አምባሳደር ኒኮል ብሬናን ጨምሮ ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት የተመረጡት ኢትዮጵያዊያት ሴቶች ይፋ ሆነዋል ።
ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ደግሞ በመንግስት ተቋማት አስተዳደር ዘርፍ አሸናፊ ሆነዋል። እንኳን ደስ ያልዎ!
#ኢትዮጵያዊት

የአባልነት ምዝገባ ጥሪን ስለማሳወቅ
በኮሌጃችን እየተቋቋመ ለሚገኘው የተቋማችን ሰራተኞች ሸማች ማህበር በአስተባባሪ ኮሚቴው አማካይነት ምስረታውን ከዳር በማድረስ ላይ የምንገኝ ሲሆን ለዚሁ እንቅስቃሴያችን ይረዳን ዘንድ አስፈላጊ ሰነዶችን ያዘጋጀን ስለሆነ ከሚመለከተው ባለስልጣን መስሪያ ቤት የህጋዊ ሰውነት ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ለማግኘትና የኮሌጃችን ሸማች ማህበር አባል ለመሆን የተመዘገባችሁም፣ ያልተመዘገባችሁም የኮሌጃችን ሰራተኞች የኮሌጁን መታወቂያ በመያዝ ከሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በወጣላችሁ የስም ዝርዝር የመጀመሪያ ፊደል መሰረት በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ህ ኮሌጅ (MCH Building 8th floor) ፤የ/AaBET Hospiatal ሰው ሀብት ቢሮ/፤ /ህትመት ማዕከል/ እንዲሁም /ምቹ ክሊኒክ-22 ማዞሪያ/ በስራ ቦታችሁ በአካል ተገኝታችሁ የአባልነት ምዝገባ እንድታካሂዱ ጥሪያችንን እናስተላፋለን ፡፡
ማሳሰቢያ፡-
Ø 3ት ጉርድ ፎቶግራፍና የመመዝገቢያ 200 ብር (በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ሸማቾች) በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ አካውንት ቁጥር 1000536343125 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ይዛችሁ እንድትመጡ፣
Ø የክፍል ሀላፊዎች በስራችሁ የሚገኙ ሰራተኞችን ስራን በማይነካ ሁኔታ እንድታስተባብሩልን እንጠይቃለን፡፡
ለጤናችን በጋራ እንስራ!!!
በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ህ/ኮሌጅ የሸማች ማህበር አስተባባሪ ኮሚቴ

We would like to recognize Bemnet Yeshaw for his contribution to the improvement of maternal healthcare services.
Bemnet Yeshaw is a 5th year medical student. He has authored one book individually and a second upcoming one in collaboration with Dr Temesgen Mamo, an intern at St Paul. The first book, “እርግዝና እና ወሊድ” has been sponsored by the college and distributed to the public. The second one is on the way to be published.
Bemnet has also authored a third, yet to be concluded pocket book on infant feeding.
Bemnet got his incentives to write the books around maternal healthcare after he observed the knowledge and attitude gap amongst the pregnant mothers. He believes his deeds on public awareness will be a motive for other, more qualified physicians to work more on the issue and together, outturn into a revolutionary change.

"We appreciate the efforts made by Dr Bruktawit Kebede, Nurse Sileshi Abebaye, Nurse Abenezer Getachew, and Liason office for their high level dedication, consistent and active participation they have shown during our daily evaluation and reporting sessions, and enthusiastic approach to provide quality Healthcare in their respective service areas is commendable and examplary that deserves to be acknowledged.
We extend our thanks in the name of our clients and SPHMMC community!

Plastic Reconstructive and hand surgery
Service is given by SPMMC include
1.Hand and forearm Surgery
የእጅ ቀዶ ሕክምና
2. Skin Tumors
የቆዳ እጢዎች እና ካንሰር ቀዶ ሕክምና
3. Burn and its Complications
ቃጠሎ እና በቃጠሎ ምክንያት የደረሰ ጠባሳ ማከም
4. Congenital anomaly ( E.G Cleft Lip and palate,vascular anomalies, congenital hand anomalies)
የከንፈርና ላንቃ መስንጠቅ ህክምና በተፈጥሮ ችግር ያለበት እጅ ማከም
5. Chronic wounds (E.G Diabetic foot ulcer)
አልድን ብሎ የቆየ ቁስል ሕክምና
6. Head and Neck Surgeries.
ፊትና አንገት አካባቢ የሚመጡ እባጮችን እና ጠባሳዎችን ማከም

የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶር አየለ ተሾመ የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሆስፒታል አዲስ አበባ የቃጠሎ የድንገተኛ እና የአደጋ ህክምና መስጫ ሆስፒታል/አቤት/ በመገኘት በዓሉን ሕሙማንን በመጎብኘት እና የጤና ባለሙያዎችን በማበረታት አክብረዋል፡፡
የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶር ደረጀ ድጉማ የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም በመገኘት በዓሉን ሕሙማንን በመጎብኘት እና የጤና ባለሙያዎችን በማበረታት አክብረዋል፡፡