የጥንዶቹ ድንቅ ተምሳሌታዊ ተግባር
ማቴዎስ ወንዱ ገና የሁለተኛ ዓመት ልደት ሻማውን በለኮሰ ከጥቂት ቀናት በኃላ በሉክሚያ( ALL-type Leukemia) በተባለ የደም ካንሰር ሕመም እንዳለበት በሐኪም ተረጋገጠ፡፡
ወላጆቹ ትንሹ ልጃቸውን በሕይወት ለማዳን ከሀገር ውስጥ ጀምሮ እስከ ባህር ማዶ የዘለቀ ጥረት አደረጉ፡፡ አባትና እናት ከመላው ዘመዶች ጋር በመሆን ያላቸውን ጥሪት አሟጠው ሕክምናው ይገኛል በተባለበት በደቡብ አፍሪካ ፣ በአውሮፓ፣ በሕንድና በአሜሪካ ብዙ ሞክረዋል፡፡ በመጨረሻም አሜሪካን አገር ሕጻኑን ማቲዎስን ይዘው ለመሄድ ሲዘጋጁ መስከረም 13 ቀን 1996 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡
ልጃቸውን በሞት ያጡት ወ/ሮ አምሳለ በየነና አቶ ወንዱ በቀለ ማቲን የሚዘክርና በሕመሙ እየተሰቃዩ ያሉትን ለመርዳት የመሰረቱት ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ሕሙማንና ቤተሰቦቻቸውን እየደገፈ ይገኛል፡፡
በትንሹ ማቴዎስ ስም የተጀመረው የሶሳይቲው ሥራ በእጅጉ አድጎ ዛሬ ለብዙ ሕሙማን መድህን ለመሆን ችሏል ሶሳይቲው በአሁኑ ሰዓት 1ሺህ 400 አባላት፣ 500 በጎ ፈቃደኞች ፣ 30 ቋሚ ሰራተኞችን ይዞ ትልቅ ድርጅት ለመሆን በቅቷል፡፡ በቁጥር 152 የሚደርሱ የካንሰር ህሙማንንና ቤተሰቦቻቸውን ትርጉም ባለው ሁኔታ ይደግፋል፡፡ በተጨማሪም ሕክምና በሚሰጥበት የጤና ተቋማት የማይገኙ የመድኃኒት፣ የላቦራቶሪና የራዲዮሎጂ ሕክምና ወጪዎችን ይሸፍናል፡፡ ለሕሙማንና ቤተሰቦች ለትራንስፖርት የሚሆን ሙሉ ወጪ በየወሩ ይሰጣል፡፡ ሕክምናቸውን እየተከታተሉ ለሚማሩ ሕጻናት ታካሚዎች ድርጅቱ ሙሉ የትምህርት ወጪያቸውን ይሸፍናል፡፡ ከክልሎች በመምጣት በአዲስ አበባ ሕክምናቸውን ለሚከታተሉ ሕሙማን በማቆያ ማዕከሉ የመጠለያና የምግብ አገልግሎት በነፃ ይሰጣል ፡፡ እነዚህ ሕሙማንና ቤተሰቦቻቸው የሳይኮ ሶሻል አገልግሎትም ያገኛሉ፡፡
ይህ ማህበር በዚህ ዓመት 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከብራል፡፡ልጆቻቸው የካንሰር ሕመም ያለባቸውን ወላጆች እየደገፉ እና ሕክምናውን በአግባቡ ተከታትለው እንዲድኑ በመርዳት አገልግሎት ሁለት አስርተ ዓመታት ሊደፍን ጥቂት ወራት ይቀረዋል፡፡ ባለፉት 20 ዐመታት ከመላው ኢትዮጵያየመጡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ወላጆች በዚህ ድርጅት ተደግፈዋል፡፡ እነዚህ ሁለት ጥንዶች አሁንም ራዕያቸው ትልቅ ነው፡፡ በካንሰር ህመም የተጠቁ ልጆች ያላቸዉ ቤተሰቦችን ለመርዳትና ልጆቻቸዉን ለመታደግ ውጥናቸው ሰፊ ነው፡፡ አሁንም ይህ በጎ ተግባራቸው ዳር እንዲደርስ እንደግፋቸው! እናበረታታቸው!
እንኳን ለ20ኛ የምስረታ በዓል አደረሳችሁ!

በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከፍተኛ የእምነቱ አባቶች በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ተገኝተው ሕክምና በመከታተል ላይ የሚገኙ ሕሙማንን ጎብኝተዋል፡፡
ለምክር ቤቱ አባላት የኮሌጁ ሕክምና አገልግሎት ምክትል ፕሮቮስት ዶክተር ውለታው ጫኔ እና ሌሎች ከፍተኛ ስፔሳሊስት ሐኪሞች ጋር በመሆን ስለ ሕክምና አገልግሎቱ አሰጣጥ ገለጻ አድርገውላቸዋል፡፡ በተለይ የጽኑ ሕሙማን ክፍል ተኝቶ ታካሚዎችን እና የኩላሊት እጥበት የሚደረግላቸው ሕሙማንን ጎብኝተዋል፡፡
ሕሙማኑ የሚያስፈልጋቸው መድኃኒቶችና የሕክምና መሣሪያዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ ዋጋቸው እየጨመረ በመሆኑ የሃይማኖት ተቋማት ምዕመናንን በማስተባበር የገንዘብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ሕሙማንን በገንዘብ፣ የሕክምና ተቋማቱን ደግሞ በሕክምና መሣሪያ እንዲያግዙ ዶክተር ውለታው ጫኔ ጥሪ አቅርበዋል።
የሃይማኖት አባቶች አማኞች ጤናቸውን እንዲጠብቁና የቅድመ ምርመራ ባህል እንዲያዳብሩ በማስተማር እንዲያግዙም ኃላፊው ጠይቀዋል።

ማስታወቂያ
የሕክምና ኮሌጃችን በፋርማሲ ዳይሬክቶሬት የስራ ክፍል የገጠመውን የሰው ኃይል እጥረት በዝውውር ለመሙላት ለፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጥያቄ አቅርቦ በጥያቄው መሰረት መስከረም 9 ቀን 2016ዓ.ም በቁጥር ሲሰኮ17/ጠ21/277/16 በተፃፈ ደብዳቤ የተፈቀደ መሆኑ ተገልፆልናል፡፡ ስለሆነም በተፈቀደው ዝውውር ለመወዳደር የሚችሉ ባለሙያዎች መስፈርት 1. የስራው ዓይነት፡ ፋርማሲ ፕሮፌሽናል
2. ደረጃ፡ Xll የወር ደሞዝ ብር 8017
3. የስራ ልምድ፡ ሦስት ዓመት በሙያው የስራ ልምድ ያለው/ላት
4. ለዝውውር የተፈቀደው ብዛት 10(አስር)
5. የዲሲፕሊን(የስነ-ምግባር) ችግር የሌለበት/ባት መሆኑን ከሚሰራበት ተቋም በፅሁፍ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
6. የመግቢያ ፈተና ተፈትኖ/ና ያለፈ/ያለፈች
7. ፈተና ካለፈ/ካለፈች በኋላ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ዝውውሩን ማጠናቀቅ የሚችል /የምትችል
8. የስራ ቦታ ቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮሌጅ
9. የምዝገባ ጊዜ ሰባት(7) የስራ ቀናት
10. ውድድሩን አልፎ ዝውውር ከተፈጸመ በኋላ በባለሙያው ፋይል ውስጥ የክስ ውይም የደሲፕሊን ግድፈት ከተገኘ የተዛወረውን ባለሙያ ዝውውር የሚሰረዝ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

St Paul’s Hospital Millennium Medical College, School of Public Health, Honors Exceptional Leadership of Dr Samrawit Solomon’s Ahead of her Sabbatical Leave.
St Paul’s Hospital Millennium Medical College, School of Public Health, expressed heartfelt gratitude to Dr Samrawit Solomon in a touching ceremony before her sabbatical leave. The event, held on 3/Oct/2023 at the Dean’s office, celebrated Dr Samrawit Solomon's outstanding contributions and leadership.
Colleagues presented her with a heartfelt gift, symbolizing their appreciation for her impactful role within the team for the past 8 years.
Dr Samrawit expressed gratitude, saying, "I'm deeply touched by this gesture. Working with such a dedicated team has been an honor."

National GAT
Registration and Test Day Guide
Online Registration Requirements
When you register for the National GAT, follow the following procedures.
1 Apply for GAT: (a) using the Addis Ababa University portal (portal.aau.edu.et), or (b) using Telebirr SuperApp.
2 Complete the online application form (select the exam location that you plan to take the test; supply your legal name as it appears on your ID/Passport; select your sex; indicate your disability type (if applicable); include your valid phone number and e-mail address; upload acceptable photo of yourself that will match how you look on test day; and click on submit button).
3 Pay the GAT fee of 1000 (one thousand) birr using only Telebirr payment system (Once click on the Submit button, Telebirr page will be displayed for payment).
4 Download the GAT Admission Ticket (this confirms the success of your application for GAT; you will also receive an e-mail message confirming the application was successfully done).
Registration Deadlines
The deadline for applying the national GAT is October 06, 2023 at 05:30 p.m. Find test dates at http://www.aau.edu.et/ and https://t.me/aauGAT
Before Test Day
Prepare for the digital GAT (read the brochure at http://www.aau.edu.et/blog/national- graduate-admission-test-gat-brochure/ and take mock exam - the full-length digital GAT practice test).
Print your GAT Admission Ticket.
Make ready your identification document.
Prepare materials for testing, such as a four-function calculator and writing implements (pen or pencil).
Check for your exam schedule at http://www.aau.edu.et/ and https://t.me/aauGAT
On Test Day
• Bring these things:
o GAT Admission Ticket
o Acceptable ID/ Passport
o An acceptable calculator
o Pen or pencil
o A face mask, just in case
• Don’t bring these things
o Electronic devices, such as smartphones, tablets, smartwatches, laptops, and any other electronic devices that can store or access information.
o Devices or tools that provide internet access, such as Wi-Fi routers or portable hotspots, are generally not allowed. Any device capable of communication, including but not limited to, headphones, earphones, Bluetooth devices, or any other device that can transmit or receive information.
o Books, notes, or study materials
o Unauthorized calculators
o Unauthorized aids , such as rulers, protractors, compasses, or formula sheets
• Arrive in time:
o Plan to arrive by 8:00 a.m. (if you are assigned for morning sessions) and 1:00
p.m. (if you are assigned for afternoon sessions).

Telegram
Testing Center-AAU
TELEGRAM CHANNEL FOR APPLICANTS FOR THE GRADUATE ADMISSION TEST (GAT)

World Anaesthesia Day is celebrated on October 16th each year. It aims to raise awareness about the role of anesthesiology in healthcare. Let's use this day to appreciate the hardworking anesthesiologists and anaesthetists at SPHMMC and Nationwide!
Happy World Anaesthesia Day!
#WorldAnaesthesiaDay #worldanaesthesiaday2023

በኮሌጃችን ካችመንት ያሉ እና በሸገር ከተማ የሚገኙጤና ተቋማት ለሚገኙ የላይዘን ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ቁጥራቸው ሰባ አምስት የሚደርሱ ባለሙያዎች የተሰጣቸው ስልጠና የሕሙማን ቅብብሎሽን የተቀላጠፈ ለማድረግ የሚረዳ ነው፡፡ ስልጠናውን ያዘጋጀው የኮሌጁ የላይዘን አገልግሎት ቢሮ ነው፡፡
ማስታወቂያ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ህክምና ኮሌጅ በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ህክምና /Medicine/ ትምህርት ለመማር ማመልከት ለምትፈልጉና ከዚህ በታች የሚስፈልጉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የኮሌጁን ማህበራዊ ትስስር ግፆች ገብታችሁ ማየት ትችላላሁ፡፡
ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤
1. በ2015 ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
2. በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤1
• ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -
ለወንድ 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
• ለአፋር ክልል፣ ለቦረና ዞን (ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ለጋምቤላ ክልል፣ ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ክልል)፣ ለዋግእምራ ዞን (አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ክልል)
ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 425 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
3. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ
ማሳሰቢያ
1. ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው
2. የማመልከቻ ጊዜ ጥቅምት 7 - ጥቅምት15, 2016 ዓ.ም 11 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው
3. ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ የኮሌጁን Facebookpage/ ቴሌግራም ፔጅ ይጎብኙ ወይንም የኮሌጁን ሬጅስራር ቢሮ ይደውሉ፤
• ስልክ፡- 251 118 96 5125