የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሰራተኞች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የነፃ ጤና ምርመራ ላበረከተው አስተዋፅዖ በጤና ሚኒስቴር እውቅና እና ሽልማት ተሰጠው፡፡
ባለፈው ክረምት ኮሌጁ ለ45 ሺህ ነዋሪዎችን ነጸ የህክምና አገልግሎት በመስጠቱ የላቀ አፈጻጸም ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በዚህ አገር አቀፍ የእውቅና ሽልማት መርሀግብር የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጃ ዱጉማ ለኮሌጁ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ሽልማቱን ሰጥተዋል፡፡
በመርሀግብሩ ላይ እንደተገለጸው በላቀ አፈጻጸም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ከአዲስ አበባ ከሚገኙ የጤና ተቋሟት በቀዳሚነት በላቀ አፈጻጸም የመጀመሪያው ደረጃ አግኝቷል፡፡
ይህ እውቅና በማገኘቱ የመላው የኮሌጁ ሰራተኞች እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡

ለ2016 ዓም የሕክምና ትምህርት ለመማር የጽሑፍ ፈተና እና ቃለመጠይቁን ያለፋችሁ ተማሪዎች ስማችሁን በሚከተለው ማስፈንጠሪያ በመመልከት ማየት ትችላላችሁ፡፡
የኮሌጁ ሪጅስትራር ጽሕፈት ቤት
SPHMMC.EDU.ET
sphmmc.edu.et
የኮሌጁ ሪጅስትራር ጽሕፈት ቤት
SPHMMC.EDU.ET
sphmmc.edu.et
n Ethiopia, diabetes affects about 3.3% of the adult population (IDF, 2022). Join us this Wednesday for our monthly Care Women Deserve Series to learn about Diabetes, raising awareness and how to have a healthier lifestyle from our panelists.
The event will be held at the Satchmo Center at the US Embassy from 2:00 PM - 4:00 PM (8:00pm after lunch local time). Don't miss this event, supported by the US Embassy, St. Paul's Hospital Millennium Medical College- SPHMMC, and Boston's Salon & Day Spa (wellness giveaways).
To attend this event:
1) Please remember you must register in advance using the 2 links below
2) Bring your ID with you to enter the Embassy
3) Leave all electronics except your cell phone at home. (laptops, tablets etc. are not allowed in the Embassy.). They will not let you in if you bring those devices.
Register for the event here:
https://forms.gle/BNao12n371o4sm3K7
Register for Satchmo Center Entrance: https://lnkd.in/eRwjBt7H
Both registrations are mandatory.
See you all there!

Dear Examinees of the 2016 Saint Paul Hospital Millennium Medical College, families and friends of Examinees.
Our college has been maintaining transparency and accountability in conducting annual examinations for new undergraduate entries ever since its establishment during the Ethiopian Millennium. This year as well there were several complaints accepted for the written exam and all of them settled with a 100% agreement and documented appropriately. As per our work ethics, we accepted complaints from some candidates after we posted this year’s Final results. Following preliminary investigations by the admission committee, we have identified an unexpected issue this year. For the first time, we found that the Excel calculator formula for 10% (ECLCE and high school grade) had an error, that was overlooked to post the results hastily due to pressure. from stakeholders.
Thanks to our transparent procedure and cautious candidates and their families, the preliminary check showed that there can be a major change in the final candidates joining SPHMMC.
Because of these facts; the Posted final result on November 21, 2023, is Officially canceled.
Considering the identified irregularities on the 10% grade we will conduct a thorough evaluation of all candidates who took the interview and the final results at the earliest possible time.
The admission committee and the college wholeheartedly apologize for any inconvenience you may have experienced as a result of this process.
We encourage you to work with us during this process to strengthen our transparent and accountable system.
Please be advised that the college admission committee Will still be open to accept further complaints after the corrected results are posted.

መድኃኒት በትክክል መውሰድ ስንል ምን ማለታችን ነው?
በትክክል ተመርምሮ ለተረጋገጠ በሽታ (በየትኛው የጀርም ዓይነት ወይም በምን ምክንያት እንደመጣ ለተረጋገጠ በሽታ) ትክክለኛው መድኃኒት ለትክክለኛው ታማሚ በትክክለኛው ጊዜና መጠን ሲሰ እና ታማሚውም በባለሙያ የተሰጠውን ምክር ተግባራዊ በማደረግ መድኃኒቱን በትክክል ሲወስድ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም (Rational Medicines Use) አለ እንላለን፡፡ ከእነዚህ ተግባራት ውጭ በሆነ መንገድ ማለትም በትክክል ተመርምሮ የትኛው ዓይነት በሽታ አምጭ ተህዋስ እንዳስከተለው ለማይታውቅ በሽታ፣ ከታዘዘው መጠን በታች ወይም በላይ ሲወሰድ፣መወሰድ ከነበረበት ሠዓት ታልፎ ሲወሰድ፣የታዘዘውን ጸረ-ተህዋስ መድኃኒት ሙሉ በሙሉ ሳይወስዱ ከቀረ (ከተቋረጠ)፣ ወዘተ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም የለም እንላለን፡፡መድኃኒትን በአግባቡ አለመጠቀም ደግሞ የተለያዩ ¾Ö?“'ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳቶች ሲኖሩት ከእነዚህ ችግሮች አንዱ የጸረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች መላመድ ነው፡፡
ተህዋሲያን (ጀርሞች ) ጸረ -ተህዋሲያን መድኃኒቶችን ይላመዳሉ ይባላል፡፡ ይህ ምን ማለት ነው?
ሕመምን የማያድነውስ መቼ ነው ? የጸረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች መላመድ ማለት ከዚህ ቀደም በበሽታ አምጭ ተህዋሲያን (ጀርሞች) አማካኝነት የሚመጡ በሽታዎችን ለማከም ሆነ ለመከላከል ሲሰጥ የነበረው አንድ ጸረ-ተህዋስ መድኃኒት ሲሰጥ በነበረው መጠን ወይም ከዚያም በላይ የሰውነታችን ሴሎች ሊቋቋሙት በሚችሉት መጠን ሁሉ ሲሰጥ ተህዋሲያኑ የማይሞቱ ወይም መራባትን የማያቆሙ እና ህመምተኛው ከህመሙ የማይፈወስ ከሆነ ተህዋሱ ከመድኃኒት ጋር ተላምዷል ስንል ሂደቱንም የጸረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች መላመድ (Antimicrobial Resistance) እንላለን ፡፡ ስለሆነም መድኃኒቱን በተላመደ ተህዋስ የታመመ በሽተኛ ምንም እንኳን በሽታው በትክክል ታውቆ መድኃኒቱን እየወሰደ ቢሆንም ከበሽታው የማይፈወስ ይሆናል፡፡
ከሽታ አምጭ ተህዋሲያን ጋር የሚላመዱት የትኞቹ የመድኃኒት ዓይነት ናቸው?
እዚህ ጋር መታየት ያለበት ነገር የአንድን መድኃኒት የሚወሰደውን መጠን እየጨመርን ስንሄድ ምላሹ በዚያው መጠን ከፍ የሚል ወይም ያንን መድኃኒት ካልወሰድን ከህመማችን የምንፈወስበት ጊዜ ይኖራል፡፡ ይህ ሂደት መቋቋም (Tolerance) የምንለው ሲሆን ከጸረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች ጋር የተገናኘ አይደለም፡፡ ለምሳሌ የዚህ ዓይነት ባህሪ ከሚያሳዩ መድኃኒቶች የህመም ማስታገሻ መድኃኒቶች እና የአምሮ ህመም መድኃኒቶች (የናርኮቲክ እና የሳይኮትሮፒክ መድኃኒቶ) ተጠቃሽ ናቸው፡፡ የመድኃኒትቶች ከጀርሞች ጋር መላመድ ስንል ግን የሰውነታችን ሴሎች በሚቋቋሙት መጠን ሁሉ ሲሰጥ ከህመማችን የማንፈወስ ስንሆን ነው ማለትም መጠንን መጨመር ወይም መድኃኒቱን መውሰድ ትርጉም አይኖረውም ማለት ነው፤ መድኃኒቱ ከጥቅም ውጭ ሆኗልና፡፡ የጸረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች መላመድ የምንለው ጀርሞች ከጸረ-ተህዋስያን (ጸረ- ጀርም መድኃኒቶች) ጋር በመላመድቸው ምክንያት የሚከሰት ችግርን ብቻ ነው፡፡ ሁሉም የጸረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች ማለትም ጸረ-ባክቴሪያ (አንቲባዮቲክ) መድኃኒቶች፣ ጸረ-ቫይረስ መድኃኒቶች፣ ጸረ ፈንገስ መድኃኒቶች እና ጸረ-ፐሮቶዝዋ በበሽታ አምጭ ጀርሞ ይለመዳሉ፡፡
. ጸረ-ተህዋስ መድኃኒቶችን ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ገዝተን እንጠቀማለን፣ ጉዳት ይኖረው ይሆን? በሀኪም ትእዛዝ ብቻ የሚታደሉ መድኃኒቶችን በትክክል ተመርምሮ ላለተረጋገጠ በሽታ መውሰድ ከፍተኛ የጤና፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት አለው፡፡ ህብረተሰቡ ያላግባብ ገንዘቡን ያባክናል፣ መድኃኒቱን በተላመደ ዓይነት በሽታ ይያዛል ፣ይንንም ለሌሎች ጤነኞች ያስተላልፋል፡፡ ለምሳሌ መድኃኒቱን በተላመድ አይነት የቲቪ በሽታ የተያዘ አንድ ግለሰብ በቀን በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ባክቴሪያውን ሊያስተላልፍ ይችላል፡፡ ከህመም ለማገገም ረጅም ጊዜ ይወስዳል ፣ለረጅም ጊዜ የሆስፒታል ቆይታ ይዳርጋል፣ ከፍተኛ ወጭና የጎንዮሽ ጉዳት ያላቸው መድኃኒቶችን እነድንጠቀም ያስገድደናል፡፡ የዚህ ሁሉ ድምር ውጤት አገሪቱ ለጤና የምታወጣው ወጭ ከፍ እንዲል ያደርጋል፣ ምርትና ምረታማነት እንዲቀንስ ያደርጋል፣ ህብረተሰቡ በጤና ተቋማት አገልጎሎት ላይ ያለው አመኔታ እንዲቀንስ ያደርጋል ወዘተ፡፡
. የፀረ ተሕዋሳያን መድኃኒትን መላመድ መፍትሔው ምነድነው? በሽታን መከላከል፡ መድኃኒትን ለመውሰድ ምክንያቱ በበሽታ መያዝ ነው፡፡ በበሽታ ካልተያዝን መድኃኒትን አንጠቀምም፤ መድኃኒትን የማንጠቀም ከሆነ ደግሞ የጸረ- ተህዋሲያን መድኃኒቶች መላመድ ችግር አይሆንብንም፡፡ በሽታ እንዳይዘን አስቀድመን የግልና የአካባቢ ንጽህናችንን በመጠበቅ፣ ህጻናትን በማስከተብ፣ መደበኛና መደበኛ ያልሆኑ ክትባቶችን በመውሰድ ፣ ተላላፊ በሽታዎች ከበሽተኛ ወደ ጤነኛ እንዳይተላለፉ በመከላከል የጸረ- ተህዋሲያን መድኃኒቶችን መላመድ መከላከል ይቻላል፡፡
ያለ ባለሙያ ምክር መድኃኒትን ያለማቋረጥ፡
ሕሙማን የሚጠቀሙትን ጸረ-ተህዋe መድኃኒት ባለሙያን ሳያማክሩ ማቋረጥ የለባቸውም ፡፡ አንዳንድ ጊዜ በሽተኞች ጊዜያዊ የመሻል ምልክቶች ሲሰሟቸው፣ጎጂ ባህሪያትን በመፍራት ፣መድኃኒቱ ቶሎ ምላሽ አላሳየም ወዘተ በማለት ሀኪምን ሳያማክሩ ያቋርጣሉ፡፡ ለምሳሌ የቲቢ መድኃኒቶች በሽታውን ሙሉ በሙሉ ለመዳን በአማካይ ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት እንደ በሽታው ሁኔታ የሚወሰዱ ቢሆንም በሽተኛው መድኃኒቶችን መውሰድ በጀመረው አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ የመሻል ምልክት ሊያሳይ ይችላል፡፡ ይህ ማለት የቲቪ ባለክቴሪያ ሙሉ በሙሉ ከሰውታችን ውስጥ ጠፍቷል ማለት ስላልሆነ ያልጠፉት ባክቴሪያዎች መድኃኒቱን ስለሚላመዱት መድኃኒቱን የተላመደ የቲቪ ባክቴሪያ ዓይነት ይሸጋገርና እንደገና በማገርሸት ሌላ ጊዜ ይነሳል ፡፡ ይህም የቲቢ ዓይነት በተለመዱት የቲቪ መድኃኒቶች የማይድን ስለሆነ ሌሎች ውድና አስከፊ ጎጂ ባህሪ ያላቸው መድኃኒቶችን ለረጅም ጊዜ እንድንጠቀም ሲያስገድደን ህክምናውንም ውስብስብ ያደርገዋል፡፡
መድኃኒትን ከታዘዘው መጠን በታች አለመውሰድ፡

መድኃኒቶች ከታዘዘላቸው መጠን በላይ ሲወሰዱ ቶሎ የሚያድኑ መስለው ስለሚታዩአቸው የታዘዘላቸውን መጠን እጥፍ ወይም ከዚያም በላይ አድርገው የሚወስዱ በሽተኞች እንዳሉ ሁሉ የታዘዘላቸው መድኃኒት ጨጓራየን እንዳይነካው ፣ለሌላ ጊዜ እንዲሆነኝ ብለው ቀንሰው አስቀምጠው፣ ከሌላ በሽተኛ ጋር ተጋርተው ተጠቅመው ፣ ሀቅማቸው ስለማይፈቅድላቸው የሚችሉትን መጠን ብቻ ገዝተው በመጠቀም ወዘተ ከታዘዘላቸው መጠን በታች የሚወስዱ በሽተኞች በርካታ ናቸው፡፡ይህም በሚሆንበት ጊዜ ተህዋሱ ሙሉ በሙሉ ከሰውነታችን ስለማይጠፋ በሽታውን በመላመድ በሽታውን የተላመደ ዓይነት በሽታ ያስከትላል፡፡ እንደገናም በማገርሸት አስከፊ አይነት በሽታ ከማስከተሉም በላይ ወደ ጤነኞች ይዛመታል፡፡ በላቦራቶሪ ላልተረጋገጠ በሽታ ጸረ-ተህዋስ መድኃኒት አለመውሰድ፡ በሽታ አምጭ ተህዋሲያን በዓይነት በጣም ብዙ ስለሆኑ ማንነታቸውና ለመድኃኒቱ ያላቸው ምላሽ ቅድሚያ በላቦራቶሪ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡ በላቦራቶሪ ሳይረጋገጥ መድኃኒት ከተወሰደ በሽተኛው የተያዘው ለመድኃኒቱ ምላሽ ለማይሰጥ ተህዋስ ከሆነ መድኃኒቱ ያላግባብ ይባክንና በሰውነታችን ውስጥ ጥገኛ ሁነው የሚኖሩ ሎሎች ተህዋሶች መድኃኒቱን ይላመዱታል፡፡ ስለሆነም በእነዚህ መድኃኒቱን በተላመዱ ተህዋሶች ሌላ ጊዜ ከታመምን የመዳን እድላችን ይመናመናል፡፡ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን ወባ ነው፡፡ ወባ በአራት የተለያዩ የፐሮቶዝዋ ዝርያዎች የሚመጣ ሲሆን ለአራቱም የሚታዘዘው መድኃኒት የተለያየ ነው፡፡ የትኛው ፕላዝሞዲየም ዓይነት ህመም እንዳስከተለ በላቦራቶሪ ወይም በፈጣን መመርመሪ ኪት አማካኝነት መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡ ስለሆነም የወባ ምልክት ስለተሰማን ብቻ የተገኘውን የወባ መድኃኒት የምንወስድ ከሆነ ስህተት ነው፡፡
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ጋር በትብብር ለመስራትና የኮሌጁን የማስፋፊያ የግንባታ ስራዎች ለመደገፍ አገልግሎቱንም የበለጠ ተደራሽ በሚያደርግበት ዙሪያ ምክክርና ጉብኝት አደረጉ፡፡
በዋና ሥራ አሰፈፃሚው በአቶ ወልዴ ወገሴ የተመራው የክፍለከተማው የስራ ኃለፊዎች ቡድን ኮሌጁ የህክምና አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል የሚያከናውነውን የማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን እና ኮሌጁ ከክፍለከተማው በትብብር ስሚሰሩበት ተግበራት ዙሪያ ከዶር ሲሳይ ስርጉ ( የኮሌጁ ፕሮቮስት) ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ኮሌጁ እየገነባ ያለውን የካንስርና የልብ ማእከላትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ ወልዴ ወገሴ እንደተናገሩት ኮሌጁ የሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ የህክምና አገልግሎቶች ለማጠናከር ተቋማቸው አስፈላጊውን ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

36ኛው ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀን “የማህበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤች አይ ቪ መከላከል” በሚል መሪ ቃል ይከበራል
በኢትዮጵያ 610 ሺህ 350 በላይ በደማቸው ኤች አይ ቪ ያለባቸው ወገኖች አሉ፣
8ሺህ 257 ሰዎች በዓመቱ ውስጥ አዲስ በኤች አይ ቪ ተይዘዋል፣
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ በአሉን አስመልክቶ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደገለጹት በየአመቱ ህዳር 21 የሚከበረው የአለም ኤድስ ቀን አመቱን ሙሉ የምንሠራውን እቅድ ለህብረተሰቡ የምናስተዋወቅበትና ስራ የምናስጀምርበት እለት ነው ብለዋል።
ዶክተር ደረጀ የዘንድሮው መሪ ቃሉ የሚያመለክተው በህመሙ ተጎጂ የሆነ የማህበረሰብ ክፍል እና ለመከላከል እና ምላሽ አሠጣጥ ወሳኝ የሆነው አካል ሃላፊነቱን እንዲወጣ ተፈልጎ የተቀረጸ መልእክት መሆኑን የገለጹ ሲሆን ይበልጥ ተጋላጭ የሆነና ልዩ ትኩረት የሚፈልገው የማህበረሰብ ክፍልን የሚያካትት መልእክት መሆኑን አስረድተዋል።
የበሽታው ስርጭት እንደ አለም እና እንደ አገር ያለውን አሀዛዊ መረጃ ሲገለጹ እንደተናገሩት በአሁኑ ጊዜ 610 ሺህ 350 በላይ በደማቸው ኤች አይ ቪ ያለባቸው ወገኖች በአገሪቱ እንደሚገኙ እና 8ሺህ 257 ሰዎች በአመቱ ውስጥ አዲስ በኤች አይ ቪ መያዛቸው እና 11 ሺህ 322 ዜጎች በበሽታው ለህልፈት ሊዳረጉ እንደሚችሉ እንደሚገመት ዶክተር ደረጀ አስታውቀዋል። ይሄውም እንደአገር ከ12 አመት ወዲህ በተሠሩ ስራዎች ከ1 በመቶ በላይ የነበረው የቫይረሱ የመያዝ ምጣኔ ከ 1 በመቶ በታች ማውረድ መቻሉ እና 3ቱ 95 ግቦችን የመጀመሪያው 95 84 በመቶ ማድረስ እንደተቻለ ሁለቱ 95 ከግብ በላይ ማሣካት መቻሉን ተናግረዋል። በኤድስ የመያዝ እና የሞት ምጣኔ ከ50 በመቶ በላይ ቅናሽ ማሳየቱን ገልጸዋል። በቀጣም በ2030 ኤድስ የህብረተሰቡ ችግር ወደ ማይሆንበት ደረጃ ለማድረስ እና ከኤች አይ ቪ ነጻ ትውልድ ለመፍጠር የተጣለው አለም አቀፍ ግብ ለማሳካት በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅ ገልጸዋል።
Lead the change, join us this Friday as we commemorate World AIDS Day 2023 under the theme: "Let communities lead"

ለ2016 የትምህርት ዘመን የሕክምና ትምህርት ለመከታተል የቃል እና የጽሑፍ ፈተና አልፈው የተመረጡ ተማሪዎች ሥም ዝርዝር ማስፈንጠሪያውን በመንካት ማየት ይቻላል ።
https://sphmmc.edu.et/2023/12/02/to-all-2016-medical-undergraduate-program-examinees-and-families/

Announcement
School of Public Health is delighted to inform you about the upcoming events in the selection process for all our MPH programs (regular and weekend). Please carefully read the following announcements regarding the written exam, written exam result, and interview exam.
1. Written Exam:
Date: December 16,2023
Time: 8:30 AM
Venue: St. Paul’s Hospital Millennium Medical College
2. Written Exam Result will be posted
Date: December 19,2023
Venue: Posted on boards of Registrar office/ telegram page of SPHMMC
3. Interview Exam:
Date: December 22, 2023
Venue: School of Public Health
Please arrive at the exam venue at least 30 minutes before the scheduled start time and bring your identification card.